|
|
このような犯罪者は、インターネットを利用して詐欺を働いたり、偽物を売りつけたり、お金がかかる行為を相手に行わせたりします。または、ちょうど泥棒が犯行後に誰の車であろうとおかまいなしに逃亡用の車を盗むように、サイバー犯罪を犯すための道具としてパソコンやウェブサイトを利用したいだけという場合もあります。
|
|
|
또한 인터넷을 사용하여 사용자를 속이고 모조품을 판매하거나 비용이 부과되는 일을 하게 하기도 합니다. 또는 주인을 신경도 쓰지 않고 차를 훔치는 도둑처럼, 사용자의 컴퓨터나 웹사이트를 사이버 범죄를 저지를 도구로 사용하려할 수 있습니다.
|
|
|
እንዲሁም አንድ ወንጀለኛ በይነመረቡን ተጠቅሞ እርስዎን ለማጭበርበር፣ የሐሰት ምርቶችን ሊሸጡልዎ ወይም ገንዘብ የሚያስወጣዎ ነገሮችን እንዲያደርጉ ለማድረግ ሊሞክር ይችላል። ወይም ደግሞ፣ ልክ ለባለቤቱ ሳይጨነቅ የማምለጫ መኪና እንደሚሰርቅ ሌባ የመሰሉ የሳይበር ወንጀል ለመፈጸም ኮምፒውተርዎን ወይም ድር ጣቢያዎን እንደመሣሪያ ለመጠቀም ሊፈልጉ ይችላሉ።
|