ደግሞ – English Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 9 Results  mail.google.com
  የGoogle የደህንነት መሣሪያዎች –...  
ከክፍሉ ተሻግሮም እንኳ ባለቀለም ኳሶቹ SafeSearch አሁንም መቆለፉን ለወላጆችንና ለአስተማሪዎች ግልጽ የሆነ የሚታይ ምልክት ይሰጧቸዋል። እና ከአልታይዎት ደግሞ SafeSearch ማረጋገጥና መልሶ መቆለፍ ፈጣንና ቀላል ነው።
Learn how to activate SafeSearch lock
  የበይነመረቡ ደህንነት ለሁሉም ሰው የ...  
እና ደግሞ VirusTotal የተባለ ሰዎች ፋይሎች ወይም ዩ አር ኤልዎች ተንኮል አዘል ዌር ወይም ቫይረሶች እንዳይኖራቸው በተመሳሳይ ጊዜ ለመቃኘት ሊጠቀሙበት የሚችሉት ነጻ አገልግሎት እናስተዳድራለን።
And we run an independent service called VirusTotal that helps improve web security by offering a free tool that people can use to simultaneously scan files or URLs for malware and viruses.
  እንዴት ደህንነትዎን መስመር ላይ መጠ...  
እንዲሁም አንድ ወንጀለኛ በይነመረቡን ተጠቅሞ እርስዎን ለማጭበርበር፣ የሐሰት ምርቶችን ሊሸጡልዎ ወይም ገንዘብ የሚያስወጣዎ ነገሮችን እንዲያደርጉ ለማድረግ ሊሞክር ይችላል። ወይም ደግሞ፣ ልክ ለባለቤቱ ሳይጨነቅ የማምለጫ መኪና እንደሚሰርቅ ሌባ የመሰሉ የሳይበር ወንጀል ለመፈጸም ኮምፒውተርዎን ወይም ድር ጣቢያዎን እንደመሣሪያ ለመጠቀም ሊፈልጉ ይችላሉ።
Whether you’re a new Internet user or an expert, the tips and tools here to help you navigate the web safely and securely are simply good to know.
  የGoogle ደህንነት እና ግላዊነት ...  
Google ማውጫ እንደ ሰነዶችዎ ወይም ፎቶዎችዎ ያሉ የግል ውሂብዎን ለማውረድ የሚያስችልዎ ለመጠቀም ቀላል የሆነ መሣሪያ ያቀርብልዎለታል፣ በዚህም ሁልጊዜ የእሱ ቅጂ ይኖርዎታል ወይም ደግሞ መረጃዎን በቀላሉ ወደ ሌላ አገልግሎት ሊሰቅሉ ይችላሉ።
Google Takeout provides you with an easy-to-use tool to download your personal data, like your documents or photos, so that you can always have a copy of it or easily be able to upload your information to another service.
  የእርስዎን ኮምፒውተር እና መሣሪያ ን...  
አንዳንድ ወንጀለኞች እንደ የባንክ ሒሳብዎ ዝርዝሮች፣ የኢሜይል ገቢ መልዕክት ሳጥንዎ ወይም የመስመር ላይ የይለፍ ቃላትዎ ያሉ መረጃዎን የሚፈልጉ ሲሆን፣ ሌሎች ደግሞ መሣሪያዎን – ኮምፒውተርዎን፣ ጡባዊዎን ወይም ስልክዎን – መቆጣጠር ይፈልጋሉ።
Criminals can then use your device to find other devices that they can control. They often use armies of computers to knock websites offline or breach their security systems.
  የGoogle የአገልግሎት ውል ስምምነ...  
አንድ አገልግሎትን ለመጠቀም ከድረገጽ የሚገኝ የሚወርድ ሶፍትዌር የሚያስፈልግ ከሆነ ወይም ሶፍትዌሩ በአገልግሎቱ ውስጥ የተካተተ እንደሆነ፣ በሶፍትዌሩ ላይ ማሻሻያ ከተደረገበት ወይም አዳዲስ ይዘቶች ሲኖሩት ሶፍትዌሩ ራሱን በራሱ ሊያሻሽል ይችላል። አንዳንድ አገልግሎቶች ደግሞ እንዲህ አይነት አውቶማቲክ የማሻሻል ሁኔታችን እንድታስትካክል ይፈቅዱልሃል።
When a Service requires or includes downloadable software, this software may update automatically on your device once a new version or feature is available. Some Services may let you adjust your automatic update settings.
  ማያ ገጽዎን ወይም መሣሪያዎን ይቆልፉ...  
በብዙ ኮምፒውተሮች ላይ ወደ የኮምፒውተርዎ የስርዓት ምርጫዎች በመሄድ ማያ ገጽዎን መቆለፍ ይችላሉ። ለስልክዎ ወይም ጡባዊዎ ደግሞ ማያ ገጽዎን በፒን ወይም ስርዓተ ጥለት መቆለፍ ለውሂብዎ ተጨማሪ የደህንነት ንብርብር ይሰጠዋል። በAndroid መሣሪያዎች ላይ እነዚህ ቀላል ደረጃዎች በመከተል ቁልፍዎን ማዋቀር ይችላሉ።
On many computers, you can lock your screen by going into your computer’s Systems Preferences. For your phone or tablet, locking your device with a PIN or pattern helps provide an extra layer of security for your data. On Android devices, you can set your lock by following these simple steps.
  መሣሪያዎን ንጹህ እንደሆነ ያቆዩት –...  
ኮምፒውተርዎን ማጽዳት የሚችሉበት አንዱ መንገድ ቢያንስ በአንድ፣ ከተቻለ ደግሞ በጥቂት፣ ባለከፍተኛ ጥራት የጸረ-ቫይረስ ምርቶች ማስቃኘት ነው። የፕሮግራሞቻቸው ውጤታማነት አናረጋግጥም፣ ነገር የማናቸውም የቅርብ ጊዜ ስሪቶች መሞከሩ አብዛኛው ጊዜ ለውጥ ያመጣል። እንዲሁም ሌሎች የጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌሮችን ለማግኘት እና የሙከራ ውጤቶችን ለመገምገም av-comparatives.org የሚለውን ጣቢያ መሞከር ይችላሉ።
One way to clean your computer is to scan it with at least one, and ideally a few, high-quality antivirus products. We can’t vouch for their programs’ effectiveness, but trying the latest versions of any of them often makes a difference. You may also use the site av-comparatives.org to find other anti-virus software and review test results.
  የበይነመረብ መሠረታዊ ነገሮች – ድር...  
በአጠቃላይ አንድ ተንቀሳቃሽ ስልክ ጥሪ ለማድረግ ስራ ላይ የሚውለው ተመሳሳዩ ገመድ አልባ ምልክት በመጠቀም ነው ከበይነመረብ ጋር የሚገናኘው። ስልክዎ በአካባቢው ላይ ካለ ማማ ጋር ይገናኛል፣ እሱ ደግሞ በተራው ከበይነመረቡ ጋር ያገናኘዎታል። ውሂብ በተንቀሳቃሽ መሣሪያዎች እንአ በይነመረቡ መካከል ማስተላለፍ ውድ ሊሆን ስለሚችል የአገልግሎት አቅራቢዎች ለውሂብ ዕቅዶች ሊያስከፍሉ ይችላሉ።
If you are exploring one website on your browser and would like to look quickly at another website, all you need to do is create a tab. The tab is basically another window within the same browser. By creating a tab, you can easily jump between websites. How to create a tab will depend on what browser you use. In many browsers, you can create a tab by going to [File] and selecting [New Tab].