ነገር – Chinese Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 73 Results  securityinabox.org  Page 4
  መረጃን ኢንክሪፕት ማድረግ (መሰወር)...  
መዝገብ ውስጥ እጅግ ብዙ ፋይሎችን ማጠራቀም ይቻላል። አንድ ነገር ግን ማስታወስ ይገባል፤ እነዚህ መሣሪያዎች (እነትሩክሪፕት) ከስውር መዝቦች/ፋይሎች ውጭ የሆኑ፣ በኮምፒውተራችንም ይሁን በመረጃ ቋቶች/ማህደሮች ውስጥ የሚገኙ ሌሎች መረጃዎችን አይጠብቁልንም።
TrueCrypt 指南
  የኢሜይሎችን ደኅንነት መጠበቅ | Se...  
መልእክቶቻቸውን በዚህ ኢሜይል ውስጥ እንደ “ረቂቅ” ('Drafts') አድርገው ያስቀምጡታል፤ ይህ ማለት መልእክቱ አይላክም፣ አይሄድም ማለት ነው። ነገር ግን ሁሉም የዚሁ ኢሜይል የይለፍ ቃል ስላላቸው ገብተው በረቂቅ መልክ የተቀመጠውን መልእክት ማግኘት ይችላሉ። እነርሱም በተመሳሳይ መንገድ መልእክታቸውን “በረቂቅ” መልክ አስቀምጠው ይወጣሉ።
“传输层安全”
  የሳንሱር ሰርከምቬንን መረዳት | Se...  
ሰርቨሩ) ጋራ ደኅንነቱ የተጠበቀ ግንኙነት ማድረጋችንን እንጂ ሌላ የሚያውቀው ነገር አይኖረውም።
看来,您只是在互联网的某处与一台未知的电脑(
  የሚዘወተሩ ጥያቄዎች እና ክለሳ | S...  
ፕሮግራሙ ይወገዳል ()። ነገር ግን በውስጡ ያጠራቀምሽው ነገር ሁሉ በኮምፒውተርሽ ላይ ይቀራል፤ በ.kdb file ቅርጽ ይቀመጣል። እንደገና የኪፓስ ፕሮግራም ጭነሽ፣ በቀድሞው እናት የይለፍ ቃል ይህንን ፋይል መክፈትና በውስጡ ያለውን መረጃ ማግኘት ትችያለሽ።
该程序会从您的电脑中被删除,然而,您的数据库(储存为一个.kdb文件)还会在。将来您再次安装KeePass,就可以随时打开这个文件。
  የኢሜይሎችን ደኅንነት መጠበቅ | Se...  
ይሰጡናል። ለምሳሌ ያህል “ያሁ” (Yahoo!) እና “ሆትሜይል” (Hotmail) የይለፍ ቃሎቻችንን ለመጠበቅ የሚያስችል አሠራር ይጠቀማሉ፤ ነገር ግን መልእክቶች የሚላኩትም ሆነ የሚደርሱት ደኅንነቱ በተጠበቀ መንገድ አይደለም። በተጨማሪም ነጻ የኢሜይል አገልግሎት የሚሰጡ “ያሁ”፣ “ሆትሜይል” እና መሰሎቻቸው ከምንልከው መልእክት ጋራ የኮምፒውተራችንን የኢንተርኔት ፕሮቶኮል አድራሻ
http://mail.google.com
  መፍቻ | Security In A Box  
- ስሱ መረጃዎችን በመሰወር ሌላ ነገር መስለው እንዲታዩ በማድረግ ትኩረት እንዳይስቡ የሚያደርግ ነው።
- 隐藏敏感信息的方法。它表现为别的东西,以避免引起不必要的注意。
  ስሱ መረጃዎችን መደበቅ | Securi...  
ማድረግንም “የምደብቀው ነገር አለኝ” ብሎ በራስ ላይ እንደመመስከር ሊቆጠር እንደሚችል በማሰብ የሚሰጉ ሰዎች አይጠፉም። ይህ ስጋት ተገቢ መሠረት ያለው ነው፤ ሊቃለልም አይገባውም። ሆኖም መረጃዎችን
加密
  የሚዘወተሩ ጥያቄዎች እና ክለሳ | S...  
በቢሮ የኮምፒውተር መረባችን ውስጥ በርካታ ኮምፒውተሮች አሉ። ነገር ግን የኢንተርኔት ግንኙነታችን በጣም ቀርፋፋ ነው። ታዲያ የተሻሻሉ የቫይረሶች መቆጣጠሪያ ዝርዝር መረጃዎችን (virus definition updates) በየጊዜው ማግኘት እና በመረባችን ውስጥ ላሉት ኮምፒውተሮች ሁሉ ማከፋፈል የምችለው እንዴት ነው?
我有几台电脑,它们共享一个速度慢的本地网络,我怎样下载病毒库更新,并与其他几台电脑进行共享呢?
  መረጃን ኢንክሪፕት ማድረግ (መሰወር)...  
አዜብ፦ ነገሩን ያየህበትን መንገድ ወድጄዋለሁ፤ ግን የዊንዶውስ የይለፍ ቃልህ ከሰባሪዎች የሚያድን አስተማማኝ ጥበቃ ሊሰጥህ ካልቻለ በዚሁ ኮምፒውተር ላይ የመጠቀም ፈቃድ ካላቸው ሰዎች እንዴት ሊጠብቅህ ይችላል? የኮምፒውተርህ ሌሎች ተጠቃሚዎች ያንተን “ማይ ዶክመንት” የተባለው መዝገብ (ፎልደር) ለማየት ምንም ተጨማሪ ነገር ማድረግ አያስፈልጋቸውም፤ ፊት ለፊት ያገኙታል፤ ኢንክሪፕት ያልተደረጉ ፋይሎችንም በቀጥታ ማንበብ ይችላሉ።
安全地使用文件加密的小窍门
  መፍቻ | Security In A Box  
- በስፔስ/ምህዋር ላይ መሠረት ያደረገ በሳተላይት በመታገዝ ቦታንና ጊዜን ለመለየት የሚያስችል፤ በማንኛውም የአየር ሁኔታ፣ በየትኛውም የምድራችን ወይም በአቅራቢያዋ ባሉ ቦታዎች የሚሠራ፤ ከሞላ ጎደል በምንም ነገር የማያደናቀፍ ከሰማይ ከፍታ ለመመልከት የሚያስችል የሳተላይት መመልከቻ ነው።
- 当您的电脑连接到互联网时,分配给它的一个独特标识符。
  በስሕተት የተደመሰሱ ፋይሎችን መልሶ ...  
ነገር ግን እኒዚህ መሣሪያዎች ሁልጊዜም የተደመሰሱ ፋይሎቻችንን መልሰው ማግኘት ይችላሉ ማለት አይደለም፤ ምክንያቱም በመካከል ዊንዶውስ በተደመሰሰው መረጃ ላይ ሌላ አዲስ የሰጠነውን መረጃ ጽፎበት ሊሆን ስለሚችል ነው። ስለዚህ አስፈላጊ ፋይል በስሕተት በደመሰስንበት እና ይህን የተደመሰሰ ፋይል መልሶ ለማደስ
这些工具并不总是有效的,因为Windows可能在您删除了的信息之上写入了新的数据。因此,在您删除了一个文件而又试图使用类似
  ስሱ መረጃዎችን መደበቅ | Securi...  
በተባለው ዘዴ መተማመን እንችላለን። ይህን አገልግሎች የሚሰጡ መሣሪያዎችም አሉ። ችግሩ ግን የእነዚህኞቹ መሣሪያዎች አጠቃቀም ከፍተኛ ዝግጅት የሚጠይቅ ነው፣ እንዲሁም ስለመሣሪያዎቹ ምንነት በሚያውቅ ሰው ዘንድ ቀድሞ ያነሳነው “የምደብቀው ነገር አለኝ” ብሎ ጥቆማ የመስጠት አደጋ ዞሮ ይገጥመናል።
您可以利用
  የሳንሱር ሰርከምቬንን መረዳት | Se...  
የሚለወጡ ፕሮክሲዎች (Disposable proxies) እነዚህ እገዳ እንደተጣለባቸው ወዲያውኑ በሌላ የሚተኩ ናቸው። ነገር ግን ተገልጋዮች አዲሶቹን/ተተኪዎቹን
加密
  መረጃዎችን መደምሰስ | Security...  
በቴክኒካዊ አነጋገር በኮምፒውተራችን ላይ “መደምሰስ” (ዴሊት) የሚባል ነገር የለም። አንድን ፋይል ስንደመስስ/ዴሊት ስናደርግ ፋይሉን ከነበረበት ቦታ ወደ ሪሳይክል ቢን (የቆሻሻ ቅርጫት) መውሰዳችን ነው እንጂ እስከመጨረሻው ማጥፋታችን አይደለም ነው። ይህ ማለት የፋይሉ ስም ከኮምፒውተራችን ላይ ይጠፋል። ፋይሉ ቀደሞ የነበረበት ቦታም ባዶ ይሆናል፤ ስለዚህም ይህን የተለቀቀ ቦታ ለሌላ ፋይል ልንጠቀምበት እንችላለን ማለት ነው።
从纯技术角度上说,您的电脑上并没有“删除”的功能。当然,您可以把一个文件拖进回收站然后清空,但这仅仅会清除掉图标,把文件名从一个隐藏的、包含了您电脑中所有内容的索引中除掉,并且告诉Windows可以把该空间留作他用。然而,在这个空间真的被Windows使用之前,它仍然被删除了的资料所包含的内容占用着,就像一个被移除了所有标签的档案柜仍然装满了档案。这就是为什么说,如果您有合适的软件并且及时行动,您就可以把意外删除的文件恢复,正如
  በአስተማማኝ የመደምሰሻ መሣሪያዎች መ...  
በኮምፒውተራችን ላይ የምንሠራውን ነገር እንዲቀመጥ ከማዘዛችን (ሴቭ ከማድረጋችን) በፊት ኮምፒውተራችን ሥራ ቢያቆም፣ ይህን ፋይል መልሰን እንድናገኘው የሚረዱን፣ ፋይሉን በጊዜያዊነት የሚያስቀምጡልን አፕሊኬሽኖች አሉ። እነዚህ በጊዜያዊነት የተቀመጡ ፋይሎች ጽሑፎች፣ ምስሎች፣ የሌሎች ፋይሎች ስም፣ ወይም ሌሎች ስሱ መረጃዎችን የያዙ ሊሆኑ ይችላሉ።
为了帮助您在电脑崩溃之前来不及保存工作进度的情况下进行恢复,许多应用程序会保存一些临时文件。这些文件可能包括文字、图片、电子表格数据和别的文件名称,还有其他潜在的敏感资料。
  Portable Security | Sec...  
ቶር (Tor) ኢንተርኔት ላይ ማንነታችን እንዳይታወቅ እና የምናደርገውም ነገር በሌላ ወገን እንዳይደረስበት ከለላ ይሰጠናል። ይህም ለኢንተርኔት ስለላ ከመጋለጥ ያድነናል፤ ማንነታችንም ሆነ የምናደርገው እንቅስቃሴ ከስለላ መሣሪያዎቹ የተሰወረ ይሆናል። ቶር የኢንተርኔት ክልከላዎችን ለማለፍም ያገለግላል።
步骤2:单击
  ጥቆማ! አጠራጣሪ የኢሜይል ስለላዎችን...  
በቀድሞ የኢሜይል አድራሻችን የነበሩውን የትራፊክ ፍሰት መጠን ቢያንስ ለተወሰነ ጊዜ እንዳለ እንዲቀጥል ማድረግ። አላማችን ክትትል/ስለላ የሚያደርገው አካል ይህንን አድራሻ አሁንም ስሱ መረጃዎችን ለመለዋወጥ እየተጠቀምንበት እንዲመስለው ማድረግ ነው። እውነተኛ ስሱ መረጃዎቻችንን ሳንገልጥ ነገር ግን ለሰላዩ ትልቅ ነገር የሚመስሉ ነገሮችን መጻጻፍ መቀጠል ይቻላል፤ አድራሻውን መጠቀም ማቆማችን እንዳይታወቅ መጠንቀቅ አይከፋም።
至少在一段时间内维持您旧帐户的流量基本不变。应该要让窃密者看上去以为您仍然在使用该帐户来进行敏感通信。可想而知,您想避免暴露关键的信息,但您不应表现得太明显。您可以想象得到,这也许有点难度。
  በአስተማማኝ የመደምሰሻ መሣሪያዎች መ...  
ሥራ አያከናውኑም። ነገር ግን ይህን መሰል መሣሪያዎችን ስንጠቀም ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብን ለአፍታም ቢሆን መዘንጋት የለብንም። መቼም ስሕተት አያጋጥምም አይባልም፤ ለዚህም ነው ተጠቃሚዎች ሪሳይክል ቢንን (Recycle Bins) እና የመረጃ መልሶ ማግኛ መሣሪያዎችን (data recovery tools) እጅግ ጠቃሚ ሆነው የሚያገኙዋቸው።
消除
  የኢንተርኔት ሳንሱር ምንድን ነው? ...  
አዜብ፦ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል። ምናልባት ድረ ገጹን ከዚህ ለመክፈት የሚሞክሩ ሰዎችን ብቻ የሚመለከት አንድ ችግር ተፈጥሮ ሊሆን ይችላል። ወይም የአንተ ኮምፒውተር የተወሰኑ አይነት ድረ ገጾችን ሲከፍት የሚያጋጥመው ነገር ሊሆንም ይችላል። ቢሆንም እውነታውን መረዳት ብዙ ሩቅ አያስኬድም። በሰርከምቬንሽን መሣሪያዎች ድረ ገጹን ለመክፈት መሞከር ትችላለህ።
Magda: 也不一定。也许会存在一些问题只影响到从此处访问我们网站的人。或者你电脑有些问题,只会在你访问某些网页时才出现。但你的思路是正确的。你还应该亲自试试使用一个绕行工具来访问。毕竟,这些工具都是仗靠外部的代理服务器,这跟你叫一个在国外的朋友帮你测试差不多,只是你可以单独完成。
  ስሱ መረጃዎችን መደበቅ | Securi...  
በካዝና ውስጥ እንደሚሠራው ስውር ክፍል ('false bottom) መሆኑ ነው። አንዳንድ ጊዜ ካዝናዎች ፊት ለፊት የማይታዩ ክፍሎች ሊኖሩዋቸው ይችላል። አንድ ዘራፊ ቁልፋችንን ቢሰርቅ፣ ወይም በማስገደድ የመክፈቻ ቃሉን ብንሰጠው እንኳን ከፍቶ የሚያገኘው ውድ ዋጋ ያላቸው የሚመስሉ ነገር ግን ካዝናው በስውር ክፍሉ ከያዛቸው ጋራ ሲነጻጸሩ እጅግም የማያሳስቡ ንብረቶችን/ዶሴዎችን ይሆናል።
的一种特殊形式,把您最为敏感的资料伪装成其他不太敏感的隐藏数据。这有点像给办公室里那个不太精密的保险箱安装一个精巧的暗格。如果入侵者偷到了钥匙,或者威逼您交出锁的密码,他就会找到一些有说服力的“诱饵”资料,但那些并非您真正关心和想要保护的资料。
  የመጠባበቂያ ቅጂ/ባክአፕ ስትራቴጂያች...  
ጂሜይልን የምናገኘው በተጠበቀ (securely) የግንኙነት መስመር ካልሆነ ዘዴው ስሱ መረጃዎቻችንን በገዛ እጃችን “እንካችሁ፣ ተቀበሉን” ብሎ እንደመስጠት ይሆናል። “HTTPS”ን በመጠቀም ወደጂሜይል የምንገባ ከሆነ ኢንክሪፕትድ የሆኑ አነስተኛ ትሩክሪፕት ቮልዩሞች እና ኪፓስ ፋይሎችን በተባለው መንገድ ማስቀመጥ አስተማማኝ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል፤ ነገር ግን ይህን አካሔድ የባክአፕ (የመጠባበቂያ ቅጂ) መፍጠሪያ ቋሚ መንገድ አድርጎ መውሰድ ግን ተገቢ ነው ብዬ አልመክርም።
Nikolai: 如果您丢失了一两份非常重要的文档,那可能会帮您恢复,但这是个挺笨的方法。老实说,您愿意每个星期那样来备份多少个文档呢?再加上,您还需要考虑那些附件是否安全,特别是您本来就担心您的电子邮件被监控了。除非您能安全地访问Gmail,否则这就像把您的敏感资料双手奉上。使用HTTPS连接到 Gmail以备份小的TrueCrypt卷或者KeePass数据库文件还是挺安全的,因为它们都加了密,但我真的不推荐使用这种方法作为一般性的备份策略。
  ስሱ መረጃዎችን መደበቅ | Securi...  
ስለዚህ ሌላ ምንም ምርጫ ከሌለን የመደበኛውን ኢንክሪፕትድ ፋይል የይለፍ ቃል ብቻ እንሰጣለን ማለት ነው፤ አይደለም? ግን ይህ ዘዴ አሳማኝ እንዲሆን በመደበኛው ቮልዩም የምናስቀምጣቸው ፋይሎች ብዙም የማያሳስቡ ነገር ግን ጠቃሚ መሆን ያለባቸው አይመስልሽም? ጠቃሚና በጥንቃቄ መያዝ ያለባቸው ካልሆኑማ መጀመሪያውኑ ለምን ኢንክሪፕት ማድረግ ያስፈልጋል?
Pablo: 我也在想这个。我是说,当我们没有别的选择,我们就应该供出那个诱骗密码,对吧?但为了使这更有说服力,我们要把文件弄得看上去很重要,您说不是吗?否则,我们为什么还要加密它们呢?也许我们应该使用一些不相关的财务文件或者一个网站密码的列表或者别的什么东西。
  በአስተማማኝ የመደምሰሻ መሣሪያዎች መ...  
ስሱ መረጃዎችን የያዙ ፋይሎች በማይታዩ ፎልደሮች ውስጥ ተቀምጠው ይሆናል፤ ሆን ተብሎ በተሳሳተ ወይም ትርጉም በማይሰጥ የፋይል ስም ተቀምጠውም ሊሆን ይችላል። ይህ ጉዳይ ኤሌክትሮኒክ ዶክመንቶችን በተመለከተ ብዙ የሚያሳስብ አይደለም፤ ነገር ግን ኮምፒውተራችንን እየተጠቀምን እያለ ለምንሰበስባቸው/ለምናገኛቸው (ጊዜያዊ) መረጃዎች ደኅንነት ግን በጣም አስፈላጊ ነው።
并不能帮您清理还没被删除但可能隐藏得很好的敏感资料。例如,含有这种内容的文件可能被藏在不重要的文件夹里,又或者以无意义的文件名来储存。这对于电子文档而言不是一个大问题,但对于那些在您使用电脑时自动收集的信息就可能很重要。例子包括:
  በአስተማማኝ የመደምሰሻ መሣሪያዎች መ...  
ኦላና፦ በእርግጥ የተለያዩ ፕሮግራሞች ግላዊ መረጃዎችሽን እና የኢንተርኔት እንቅስቃሴሽን ሊያመላክቱ የሚችሉ መረጃዎችን በኮምፒውተርሽ ላይ የሚተዉበት ብዙ ቦታዎች አሉ። ለምሳሌ የጎበኘሻቸውን ድረ ገጾች፣ በቅርቡ ያዘጋጀሽው የኢሜይል ረቂቆች (ድራፍቶች) ወይም ሌላ ነገር ሊሆን ይችላል። ኮምፒውተርሽን እንደምትጠቀሚበት መጠን እነዚህ ነገሮች አሳሳቢ ሊሆኑ ይችላሉ።
Elena: 我知道像Microsoft Word和Open Office这种文书处理程序常常会在您编辑一个文档时创建临时的副本。其他程序也会这样吗?还是说我只需要担心我自己创建和删除的文件? Nikolai: 其实,您的电脑上很多地方都有程序会留下关于您的个人信息和网上行为的痕迹。我是说您所访问过的网站、最近书写的电子邮件草稿,诸如此类。根据您使用这台电脑的频率,所有的这些东西都可能很敏感。
  ስሱ መረጃዎችን መደበቅ | Securi...  
ካዝናው ስውር ክፍል እንዳለው የምናውቀው እኛ ብቻ ነን። በካዝናው የፊት ለፊት ክፍል/ክፍሎች ከተቀመጠው በቀር ሌላ ነገር መኖሩን መካድ እንችላልን። የይለፍ ቃሎችን ለሌሎች ተገደን የምንገልጽበት ሁኔታ ሲያጋጥም ይህ ዘዴ ጉዳቱን ለመቀነስና እጅግ ወሳኝ የሆነውን ምሥጢራዊ መረጃ አሳልፈን እንዳንሰጥ ይረዳናል። ፍርድ ቤት የይለፍ ቃሎችን እንድንሰጥ ሊወስንብን ይችላል፤ በራሳችን፣ በባልደረቦቻችን ወይም በቤተሰቦቻችን ላይ ጉዳት ሊደርስ የሚችል ከሆነ የይለፍ ቃሎችን አሳልፈን እንድንሰጥ ልንገደድ እንችላለን።
只有您才知道您的保险箱背后还有一个暗格。这能让您向入侵者交出部分资料,还保留了一些秘密,不完全交待,也能在您因为某种原因不得不透露密码的时候起到保护作用。这些原因可能包括对您本人或您的同事、伙伴、朋友和家人的安全遭受的司法威胁或人身威胁。“隐藏的TrueCrypt加密卷”的目的在于即使您选择继续保护您的资料,您也还有机会逃离潜在的危险处境。然而,正如
  በአስተማማኝ የመደምሰሻ መሣሪያዎች መ...  
በዚህ ምእራፍ የተጠቆሙትንም ይሁን መሰል አስተማማኝ የመደምሰሻ (secure deletion) መሣሪያዎች ተጠቀምን ማለት እንደተለመደው “ዴሊት አደርግን” ማለት ብቻ አይደለም፤ የተደመሰሱትን ስሱ መረጃዎች በሌላ ተካናቸው፣ ወይም በላያቸው ላይ ሌላ ነገር ጻፍንባቸው ('overwriting') ማለት ነው። ቀድሞ ባነሳነው የፋይል-ካቢኔት ምሳሌያችን ብንቀጥል፤ የመዝገቦቹ ስሞች ቢቀየሩም በውስጣቸው ያለው መረጃ ግን እንዳለ ባለበት ሊቆይ እንደሚችል ጠቅሰናል።
便携版CCleaner
  በአስተማማኝ የመደምሰሻ መሣሪያዎች መ...  
በዚህ ምእራፍ የተጠቆሙትንም ይሁን መሰል አስተማማኝ የመደምሰሻ (secure deletion) መሣሪያዎች ተጠቀምን ማለት እንደተለመደው “ዴሊት አደርግን” ማለት ብቻ አይደለም፤ የተደመሰሱትን ስሱ መረጃዎች በሌላ ተካናቸው፣ ወይም በላያቸው ላይ ሌላ ነገር ጻፍንባቸው ('overwriting') ማለት ነው። ቀድሞ ባነሳነው የፋይል-ካቢኔት ምሳሌያችን ብንቀጥል፤ የመዝገቦቹ ስሞች ቢቀየሩም በውስጣቸው ያለው መረጃ ግን እንዳለ ባለበት ሊቆይ እንደሚችል ጠቅሰናል።
便携版CCleaner
  በአስተማማኝ የመደምሰሻ መሣሪያዎች መ...  
በዚህ ምእራፍ የተጠቆሙትንም ይሁን መሰል አስተማማኝ የመደምሰሻ (secure deletion) መሣሪያዎች ተጠቀምን ማለት እንደተለመደው “ዴሊት አደርግን” ማለት ብቻ አይደለም፤ የተደመሰሱትን ስሱ መረጃዎች በሌላ ተካናቸው፣ ወይም በላያቸው ላይ ሌላ ነገር ጻፍንባቸው ('overwriting') ማለት ነው። ቀድሞ ባነሳነው የፋይል-ካቢኔት ምሳሌያችን ብንቀጥል፤ የመዝገቦቹ ስሞች ቢቀየሩም በውስጣቸው ያለው መረጃ ግን እንዳለ ባለበት ሊቆይ እንደሚችል ጠቅሰናል።
便携版CCleaner
  ኢሬዘር- አስተማማኝ የፋይል ማስወገጃ...  
የተወገዱ ነገር ግን ተመልሰው ሊገኙ የሚችሉ (recoverable) ፋይሎችን ለዘለቄታው ከኮምፒውተራችን ማጥፋት እንችላለን፤
删除计算机所有可恢复的、当前不可见的文件的能力
  መረጃዎችን መደምሰስ | Security...  
የሪፖርቱ ጸሐፊ በየእለቱ ለብዙ ሰዓታት በኮምፒውተሩ ይሠራል። ሰውየው በዚህ ረጅም ሥራው ፋይሉን ሴቭ ባደረገ (ያለው ነገር የፋይሉ አካል እንዲሆነ ባዘዘ) ቁጥር ዊንዶውስ የዶክመንቱን አዲስ ቅጂ ይፈጥራል፤ በሐርድ ድራይቩ ላይም ያጠራቅመዋል። ከቀናት የአርትኦት ሥራ በኋላ እኛ ባናውቀውም ሪፖርቱ በየጊዜው የነበረውን ቅርጽ የሚሳዩ በርካታ አይነቴዎች (versions) ሊኖሩን ይችላል።
您还应该记住,每次您使用电脑的时候,都有文件在您并不知情的情况下被创建和不安全地删除。假设,例如您正在写一篇很长的报告,可能要花一个星期,每天写好几个小时,而每次当您保存这个文档的时候,Windows都会创建一个新的副本并储存在您的硬盘上。经过数天的编辑之后,您可能不知不觉地保存了这个文档的若干个版本,而每一个的完成度都不一样。
  Portable Security | Sec...  
መልእክት የምንለዋወጠው ሰው ኢንክሪፕት የተደረገ ነገር ለመላክ እንዲችል በቅድሚያ የተቀባዩን የአደባባይ ቁልፍ (Public Key) ማግኘት ይኖርበታል።
答:不是,也可以安装在硬盘里用.
  በአስተማማኝ የመደምሰሻ መሣሪያዎች መ...  
የዚህ ፋይል የመጨረሻ እትም/አይነቴ (ቨርዥን) ፈጽሞ ይጠፋል፤ የተበታተኑት የቀደሙ እትሞቹ/አይነቴዎቹ ግን ባሉበት ይተዋሉ። ለነገሩ እነዚህን በየቦታው የተዘሩ የቀደሙ እትሞቹን ልዩ ሶፍትዌር ካልተጠቀምን በቀር እንኳን ልናነጻቸው ያሉበትንም ቦታ ማግኘት አንችልም። ነገር ግን ባዶ ቦታዎችን (blank space) በጅምላ
文件。您可以
  በአስተማማኝ የመደምሰሻ መሣሪያዎች መ...  
በመሆኑ ብዙ የሚየሰጋ አይደለም። የተለመዱ የሚታዩ ፋይሎች አንዳችም የሚሆኑት ነገር የለም፤ አይነኩም። በሌላ በኩል ግን፣ ይህ እውነታ ራሱ ሌላ ቁም ነገር በትኩረት እንድንመለከት ይጋብዘናል፤ ይኸውም
早前就被删除了的内容。正常来说,可见的文件都不会受到影响。另一方面,这点凸显了另外一个问题。
  በአስተማማኝ የመደምሰሻ መሣሪያዎች መ...  
በመሆኑ ብዙ የሚየሰጋ አይደለም። የተለመዱ የሚታዩ ፋይሎች አንዳችም የሚሆኑት ነገር የለም፤ አይነኩም። በሌላ በኩል ግን፣ ይህ እውነታ ራሱ ሌላ ቁም ነገር በትኩረት እንድንመለከት ይጋብዘናል፤ ይኸውም
早前就被删除了的内容。正常来说,可见的文件都不会受到影响。另一方面,这点凸显了另外一个问题。
  ኢሬዘር- አስተማማኝ የፋይል ማስወገጃ...  
አጭር መግለጫ፤ ኢሬዘር ስሱ መረጃዎችን ለዘለቄታው ለማስወገድ የሚያገለግል ፕሮግራም ነው። እንዲሁም በማንኛውም መንገድ ተወግደው ነገር ግን ተመላሽ የመሆን ድል ያላቸውን በመረጃ ማኅደር ውስጥ ያሉ ፋይሎችን (recoverable files) ሊያጸዳ ይችላል።
安装橡皮擦
  በስሕተት የተደመሰሱ ፋይሎችን መልሶ ...  
የመሳሰሉ መሣሪያዎችን በምንሞክርበት ጊዜ መካከል ኮምፒውተራችንን ሌላ ነገር ባንሠራበት እጅግ ይመረጣል። የተደመሰሰውን ፋይል ለማግኘት ከመሞከራችን በፊት ሌሎች ሥራዎችን በኮምፒውተራችን እየሠራን በቆየን መጠን፣ የጠፋውን የማገኘት እድል እየተመናመነ ይሔዳል። ይህ ማለት፣ በአንድ መልኩ፣ የተደመሰሱ መረጃዎችን መልሶ የማግኛ ሶፍትዌሮችን አስቀድምን መጫን አለብን ማለት ነው።
的工具去恢复它的期间,尽可能减少电脑操作,这点很重要。在尝试恢复该文件前,您使用电脑的时间越长,则越不可能成功。这也意味着您应该预先安装好数据恢复软件。如果您不得不在删除了一个重要的文件之后才去安装,该软件本身就可能会覆盖您试图要恢复的关键数据。
  ጥቆማ! አጠራጣሪ የኢሜይል ስለላዎችን...  
በቀድሞ የኢሜይል አድራሻችን የነበሩውን የትራፊክ ፍሰት መጠን ቢያንስ ለተወሰነ ጊዜ እንዳለ እንዲቀጥል ማድረግ። አላማችን ክትትል/ስለላ የሚያደርገው አካል ይህንን አድራሻ አሁንም ስሱ መረጃዎችን ለመለዋወጥ እየተጠቀምንበት እንዲመስለው ማድረግ ነው። እውነተኛ ስሱ መረጃዎቻችንን ሳንገልጥ ነገር ግን ለሰላዩ ትልቅ ነገር የሚመስሉ ነገሮችን መጻጻፍ መቀጠል ይቻላል፤ አድራሻውን መጠቀም ማቆማችን እንዳይታወቅ መጠንቀቅ አይከፋም።
至少在一段时间内维持您旧帐户的流量基本不变。应该要让窃密者看上去以为您仍然在使用该帐户来进行敏感通信。可想而知,您想避免暴露关键的信息,但您不应表现得太明显。您可以想象得到,这也许有点难度。
  የሳንሱር ሰርከምቬንን መረዳት | Se...  
ማግኘት እስከቻልን ድረስ አስፈላጊውን የኢንተርኔት አፕሊኬሽን እየተጠቀምን የምንፈልገውን ነገር መጠየቅ እና የሚያመጣልንን ምላሽ መመልከት ነው። በተለምዶ ለዚህ የሚያስፈልጉትን ውስጣዊ አሠራሮች አስቀድመን የምንጭነው የሰርከምቬንሽን ሶፍትዌር ራሱ ያስተካክላቸዋል። ሶፍትዌሩ የኢንተርኔት ማሰሻውን አሠራር በማስተካከል ወይም ማሰሻውን በዌብ ላይ የተመሠረተ
最后,只要您可以得到一个您信任的
  የኢንተርኔት ደኅንነት መጽሐፍ | Se...  
ምናልባት ደግሞ ደኅንነቱ አስተማማኝ ባልሆነ የኢንተርኔት ካፌ ኮምፒውተር ስሱ መረጃዎችን ለመመልከት እንፈልግ ይሆናል። ለምሳሌ ያህል ከዚህ ኮምፒውተር በአገራችን የተከለከለ ድረ ገጽ ከፍተን መመልከት እንፈልጋለን እንበል፤ ይህን በቀላሉ ለመማር በቀጥታ “ማንነትን መደበቅ እና የኢንተርኔት ሳንሱርን ማለፍ” ወደሚለው ምእራፍ ስምንት እንዳንሔድ የሚከለክለን ነገር የለም።
第八章:如何保持匿名与绕过互联网审查
  የኢንተርኔት ደኅንነት መጽሐፍ | Se...  
ይህ ማለት በዚህ መጽሐፍ ከሚነሱት ርእሰ ጉዳዮች መካከል አንዱ ከሌላው የበለጠ አስፈላጊ ነው ማለት አይደለም። ነገር ግን ወደ በኋላ የሚመጡት ምእራፎች ተገልጋዮች አስቀድመው ያውቋቸዋል ብለው ታሳቢ የሚያደርጓቸው መረጃዎችና እውቀቶች ይኖራሉ፤ ለምሳሌ አዳዲስ ሶፍትዌሮች (software) የምንጭንበት ኮምፒውተራችን ስላለበት ሁኔታ አስቀድመን እንደምናውቅ ታሳቢ ይደረጋል።
中写到的如何保护计算机上的敏感文件。或许,您正在一家网吧里,使用一台您无需为其安全性负责,也不想用它来接收任何敏感信息的计算机,如果您想在这台计算机上访问一个在您国家里被屏蔽的网站,您可以直接跳到
  መረጃዎችን መደምሰስ | Security...  
ዊንዶውስ በአጠቃላይ የየፋይሎቹን የቆዩ/የቀድሞ አይነቴዎች ይደመስሳል። ነገር ግን ደኅንነትን ለመጠበቅ ሲል በላዩ ላይ ሌላ ነገር (overwrite) ለመጻፍ ብሎ ፋይሉ የነበረበትን የመጀመሪያ ቦታ ሲያስስ አይውልም። ከዚህ ይልቅ የመጨረሻውን የፋይሉን ቅርጽ (አይነቴ / ቨርዥን) ቀደም ሲል ለምሳሌ ባነሳነው የፋይል-ካቢኔት አሠራር የፋይሉን ስም ከአሮጌው ወደ አዲሱ አዙሮ እንደ አዲስ ያስቀምጠዋል።
当然,Windows通常也会删除文件的旧版本,但当有了一个新版本时,Windows并不会找出原始版本的精确位置并安全地进行重写。相反,它只会在刚才的比喻里提到的档案柜中找一个新的区域来放置最新的版本,并把标签从旧区域移动到新区域,然后把之前的草稿留在原地,直到别的程序需要使用那个空间。显然,如果您有充分的理由要从档案柜里清除那份文档的所有痕迹,那么只移除最新的副本是不够的,而仅仅把标签拿掉则更加糟糕。 同时也要记住,电脑硬盘并不是储存数字信息的唯一设备。CD、DVD、U盘、软盘、移动电话里的闪存卡和移动硬盘都存在着同样的问题,而您不应该相信一个简单的删除或重写操作便能消除它们上面的敏感数据。
  መልእክቶችን ኢንክሪፕት እና ዲክሪፕት...  
ማስታወሻ ፦ አንድን ኢንክሪፕት የተደረገ መልእክት ከአንድ በላይ ለሆኑ ተቀባዮች መላክ እንችላለን። ነገር ግን ከተቀባዮቹ ጋራ የአደባባይ ቁልፎቻችንን አስቀድመን መቀባበል ይኖርብናል። ከዚያ
以打开 gpg4usb主界面.
  መረጃዎችን መደምሰስ | Security...  
ዊንዶውስ በአጠቃላይ የየፋይሎቹን የቆዩ/የቀድሞ አይነቴዎች ይደመስሳል። ነገር ግን ደኅንነትን ለመጠበቅ ሲል በላዩ ላይ ሌላ ነገር (overwrite) ለመጻፍ ብሎ ፋይሉ የነበረበትን የመጀመሪያ ቦታ ሲያስስ አይውልም። ከዚህ ይልቅ የመጨረሻውን የፋይሉን ቅርጽ (አይነቴ / ቨርዥን) ቀደም ሲል ለምሳሌ ባነሳነው የፋይል-ካቢኔት አሠራር የፋይሉን ስም ከአሮጌው ወደ አዲሱ አዙሮ እንደ አዲስ ያስቀምጠዋል።
当然,Windows通常也会删除文件的旧版本,但当有了一个新版本时,Windows并不会找出原始版本的精确位置并安全地进行重写。相反,它只会在刚才的比喻里提到的档案柜中找一个新的区域来放置最新的版本,并把标签从旧区域移动到新区域,然后把之前的草稿留在原地,直到别的程序需要使用那个空间。显然,如果您有充分的理由要从档案柜里清除那份文档的所有痕迹,那么只移除最新的副本是不够的,而仅仅把标签拿掉则更加糟糕。 同时也要记住,电脑硬盘并不是储存数字信息的唯一设备。CD、DVD、U盘、软盘、移动电话里的闪存卡和移动硬盘都存在着同样的问题,而您不应该相信一个简单的删除或重写操作便能消除它们上面的敏感数据。
Arrow 1 2 3 4 5 Arrow