ነገር – Chinese Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 73 Results  securityinabox.org
  የጉግል ቶክ አድራሻ መፍጠር የሚቻለው...  
ቦታ እኛ ብቻ የምንረዳው የተዘበራረቀ የቁጥርና የፊደላት ድብልቅ የሆነ ነገር መጻፍ፤
所示在
  የሚዘወተሩ ጥያቄዎች እና ክለሳ | S...  
መልስ፦ በትክክል፤ እነዚህ ቀላል መንገዶች ጠቃሚ ናቸው። ነገር ግን የኢሜይል መልእክቱን ርእሰ ጉዳይ (subject) የምንጽፍበት ቦታ ኢንክሪፕት እንደማይደረግ መዘንጋት የለብንም። የመልእክቱን ርእሰ ጉዳይ በምንጽፍበት ቦታ የምናሰፍረው ነገር ኢንክሪፕት የተደረገውን መልእክት ጭብጥ የሚያጋልጥ እንዳይሆን መጠንቀቅ ይገባል።
问:我喜欢这里使用的简单剪切粘贴功能.
  ልዩ የሰርከምቬንሽን ፕሮክሲዎች | S...  
አዜብ፦ ደኅንነቱ የተጠበቀ ፕሮክሲ እስከተጠቀምን እና በየመካከሉ ብቅ ሊሉ ለሚችሉ “የደኅንነት ሰርተፊኬት ማስጠንቀቂያዎች” ተገቢውን ትኩረት እስከሰጠን ድረስ እንዳልከው ግንኙነታችን አይታይም። ደኅንነቱ ያልተጠበቀ ፕሮክሲም ቢሆን የታገዱ የኢንተርኔት መንገዶችን ለማለፍ ያስችለናል፤ ነገር ግን የኢንተርኔት አገልግሎት አቅራቢያችን የምንጎበኘው ድረ ገጽ ያለበትን ቦታ ጨምሮ ግንኙነታችንን እንዲመለከት ሊፈቅድለት ይችላል።
仍然可以让你绕过多数互联网过滤器,但还是能让ISP窥探到你的连接,包括你所访问的页面的位置。
  የኢሜይሎችን ደኅንነት መጠበቅ | Se...  
ይህ *የዌብሜል መልእክቶቻችንን ምሥጢራዊነት መጠበቅ * እና *ወደአስተማማኝ የኢሜይል አድራሻ መዞር * በሚሉት የዚሁ ምእራፍ ክፍሎች ተብራርቶ እናገኘዋለን። ከዚህ አልፎ መልእክት የምንልክላቸው ሰዎች በእኛ ስም የሚደርሳቸው ነገር በእርግጥ ከእኛ መላካቸውን ማረጋገጥ የሚችሉበትን ሁኔታ መፍጠር አስፈላጊ የሚሆንበት ጊዜ አለ።
提供了如何避免此类问题的建议,而
  ግላዊ መረጃዎችን መለጠፍ/መግለጽ | ...  
በ“ሁኔታ ማሳወቂያ” የተጻፈ ነገር ሰዎችን ለማጥቃት ወይም ለመወንጀል ጥቅም ላይ የዋለባቸው አጋጣሚዎች ሞልተዋል። በአሜሪካ ስለተማሪዎቻቸው የሚሰማቸውን ስሜት የለጠፉ/ፖስት ያደረጉ መምህራን ከሥራቸው ተባረዋል፤ ስለቀጣሪዎቻቸው የጻፉም ሥራቸውን ያጡበት አጋጣሚ አለ። ስለምንለጥፋቸው ነገሮች ሁለት ጊዜ ማሰብ አይከፋም።
如果您希望您的联系人是唯一可以看到您分享或者标记感兴趣的事的人,一定要注意检查您的隐私设置。
  ሲክሊነር - አስተማማኝ የፋይል ድምሰ...  
የአሰሳ ታሪኮች (browser histories) ከዚህ ቀደም የተጠቀምንባቸውን አድራሻዎች በቀላሉ ለማግኘት ቢረዱም፣ ሌላ ሰው የምንጎበኛቸውን ድረ ገጾች እንዲያውቅብን ሊያደርጉም ይችላሉ። ከዚህም በላይ በቅርብ ያደረግነው ነገር (activities) በጎበኘናቸው ድረ ገጾች ውስጥ ከነበሩ ምስሎች እየተቀዳ በሚጠራቀሙት ጊዜያዊ ፋይሎች አማካይነት በቀላሉ ሊታወቅ ይችላል።
高级选项、常见问题与回顾
  ፋየርፎክስ ከማከያዎቹ ጋራ- አስተማማ...  
የሐሰሳ ታሪካችንን ሊጠቁም የሚችሉ፣ ማለትም የጎበኘናቸውን ድረ ገጾችና ያደረግነውን ነገር ሊጠቁም የሚችሉ አሻራውችን ከኮምፒውተራችን ላይ በአስተማማኝ ሁኔታ ማስወገድ እንችላለን።
火狐浏览器可兼容GNU Linux、Mac OS、Microsoft Windows以及其他操作系统。对于网页的安全管理是绝对
  መፍቻ | Security In A Box  
- በስፔስ/ምህዋር ላይ መሠረት ያደረገ በሳተላይት በመታገዝ ቦታንና ጊዜን ለመለየት የሚያስችል፤ በማንኛውም የአየር ሁኔታ፣ በየትኛውም የምድራችን ወይም በአቅራቢያዋ ባሉ ቦታዎች የሚሠራ፤ ከሞላ ጎደል በምንም ነገር የማያደናቀፍ ከሰማይ ከፍታ ለመመልከት የሚያስችል የሳተላይት መመልከቻ ነው።
- 当您的电脑连接到互联网时,分配给它的一个独特标识符。
  መፍቻ | Security In A Box  
- ስሱ መረጃዎችን በመሰወር ሌላ ነገር መስለው እንዲታዩ በማድረግ ትኩረት እንዳይስቡ የሚያደርግ ነው።
- 隐藏敏感信息的方法。它表现为别的东西,以避免引起不必要的注意。
  መረጃን ኢንክሪፕት ማድረግ (መሰወር)...  
መዝገብ ውስጥ እጅግ ብዙ ፋይሎችን ማጠራቀም ይቻላል። አንድ ነገር ግን ማስታወስ ይገባል፤ እነዚህ መሣሪያዎች (እነትሩክሪፕት) ከስውር መዝቦች/ፋይሎች ውጭ የሆኑ፣ በኮምፒውተራችንም ይሁን በመረጃ ቋቶች/ማህደሮች ውስጥ የሚገኙ ሌሎች መረጃዎችን አይጠብቁልንም።
TrueCrypt 指南
  ግላዊ መረጃዎችን መለጠፍ/መግለጽ | ...  
የሚቻል ከሆነ በማኅበራዊ ገጾች ከምናገኛቸው ጓደኞቻችን ጋራ ለሌሎች ስለምናካፍለው ወይም መልሰን ስለምንለጥፈው መረጃ የጋራ መግባባት መፍጠር ይጠቅማል። ጓደኞቻችን ሌላ ሰው እንዲያውቀው የማይፈልጉት ነገር ካለና ይህን ለእኛ አካፍለውን ከሆነ፣ ይህን መረጃ አሳልፈን እንዳንሰጥ መጠንቀቅ ይኖርብናል። በዚህ ጉዳይ ስጉና ጠንቃቃ መሆን፣ ሌሎችም እንዲሁ እንዲሆኑ መጠየቅ ይገባል።
分享一个链接并得到您的朋友的注意是很简单的。但是还有谁会注意,他们会有什么反应?如果您说您喜欢某个网站,而这个网站恰好与推翻某个专制政权有关,那个政权也许就会关注您并开始把您定为他们监视的目标。
  ግላዊ መረጃዎችን መለጠፍ/መግለጽ | ...  
ወደ ማንኛውም የማኅበራዊ መስተጋብር አፕሊክሼን ስንገባ ስለማንነታችን ግላዊ መረጃዎችን ከሰጠን በኋላ ቀጥሎ የሚቀርብልን ጥያቄ ከሌሎች ጋራ ግንኙነት፣ ጓደኝነት እንድንመሠርት ነው። እነዚህ የምናገኛቸው ሰዎች ከዚያ ቀደም የምናውቃቸው እና የምናምናቸው እንደሆኑ ይታሰባል፤ ነገር ግን ከዚያ ቀደም ፈጽሞ የማናውቃቸው ነገር ግን ከእኛ ጋር የሚቀራረብ ፍላጎት/አመለካከት ያላቸው ሰዎች የተሰባሰቡበትን የኦንላይ ስብስብ ልንቀላቀልም እንችላለን።
在推特、脸书和其他类似的网站上,状态更新回答了这些问题:我现在正在干什么?现在什么情况?关于状态更新最重要的是要了解到底谁能看到它。在大多数社交网站上,状态更新的默认设置是网上所有的人都可以看到。如果您只希望您的联系人看到更新,您需要告诉这个社交网站让它对陌生人隐藏您的状态更新。
  መፍቻ | Security In A Box  
- የኤፍኦኤስኤስ የመጠባበቂያ ማከማቻ መሣሪያ ነው። የቅርብ ጊዜዎቹ የኮቢያን አይነቶች ምንጫቸው የማይገለጽ ነገር ግን በነጻ የሚገኙ ናቸው፤ የቀድሞዎቹ ግን በኤፍኦኤስኤስ ብቻ የሚለቀቁ ነበሩ።
- 您的计算机通过浏览器保存的一个小文件,它用来为特定网站存储信息,或确定您的用户信息。
  የሳንሱር ሰርከምቬንን መረዳት | Se...  
ሰርቨሩ) ጋራ ደኅንነቱ የተጠበቀ ግንኙነት ማድረጋችንን እንጂ ሌላ የሚያውቀው ነገር አይኖረውም።
看来,您只是在互联网的某处与一台未知的电脑(
  የስፓይቦት (Spybot) አጫጫን እና...  
በጣም አስፈላጊ የሆኑ የኮምፒውተራችንን ክፍሎች ያለማቋረጥ ይከታተላል። ያለእውቅናችን የፕሮግራሞች አሠራር እንዳይነካም ይጠብቃል። ቲታይመር አጠራጣሪ ወይም አደገኛ ነገሮችን ሲያገኝ ወዲያውኑ ለተጠቃሚቹ ያሳውቃል፤ እርምጃ እንድንወስድም አማራጭ ያቀርብልናል፤ የተገኘው ነገር አደጋ ሊያስከትል የሚችል ከሆነ እንዲቆም ማድረግ (
不允许
  ግላዊ መረጃዎችን መለጠፍ/መግለጽ | ...  
ወደ ማንኛውም የማኅበራዊ መስተጋብር አፕሊክሼን ስንገባ ስለማንነታችን ግላዊ መረጃዎችን ከሰጠን በኋላ ቀጥሎ የሚቀርብልን ጥያቄ ከሌሎች ጋራ ግንኙነት፣ ጓደኝነት እንድንመሠርት ነው። እነዚህ የምናገኛቸው ሰዎች ከዚያ ቀደም የምናውቃቸው እና የምናምናቸው እንደሆኑ ይታሰባል፤ ነገር ግን ከዚያ ቀደም ፈጽሞ የማናውቃቸው ነገር ግን ከእኛ ጋር የሚቀራረብ ፍላጎት/አመለካከት ያላቸው ሰዎች የተሰባሰቡበትን የኦንላይ ስብስብ ልንቀላቀልም እንችላለን።
在推特、脸书和其他类似的网站上,状态更新回答了这些问题:我现在正在干什么?现在什么情况?关于状态更新最重要的是要了解到底谁能看到它。在大多数社交网站上,状态更新的默认设置是网上所有的人都可以看到。如果您只希望您的联系人看到更新,您需要告诉这个社交网站让它对陌生人隐藏您的状态更新。
  መፍቻ | Security In A Box  
- በነጻ የሚገኙ፣ ነገር ግን ተጠቃሚዎች መሠረታዊ የፈጠራ አወቃቀሩን (source code) እንዳያገኙ ሕጋዊና ቴክኒካዊ ክልከላዎችን የሚያደርጉ ሶፍትዌሮች
- 基于空间的全球卫星导航系统,提供全天候的位置和时间信息,覆盖(几乎)畅通无阻的天空视野的任何地方或邻近地球区域。
  የሚዘወተሩ ጥያቄዎች እና ክለሳ | S...  
የሚመስሉ ነገር ግን ማልዌር የሆኑ በጥንቃቄ ልከታተላቸው የሚገቡ ነገሮች አሉ?*
程序但实际上是恶意软件的软件类型?
  የሚዘወተሩ ጥያቄዎች እና ክለሳ | S...  
መልስ፦ በትክክል፤ እነዚህ ቀላል መንገዶች ጠቃሚ ናቸው። ነገር ግን የኢሜይል መልእክቱን ርእሰ ጉዳይ (subject) የምንጽፍበት ቦታ ኢንክሪፕት እንደማይደረግ መዘንጋት የለብንም። የመልእክቱን ርእሰ ጉዳይ በምንጽፍበት ቦታ የምናሰፍረው ነገር ኢንክሪፕት የተደረገውን መልእክት ጭብጥ የሚያጋልጥ እንዳይሆን መጠንቀቅ ይገባል።
问:我喜欢这里使用的简单剪切粘贴功能.
  የሚዘወተሩ ጥያቄዎች እና ክለሳ | S...  
ይህማ በጣም ቀላል ነው፣ ሰላም። መልሱ “የለም” የሚል ነው። እናት የይለፍ ቃልሽን ከረሳሽው በውስጡ ያለውን ነገር መልሰሽ የምታገኚበት ምንም መንገድ የለም። ደግነቱ ግን ሌላ ማንኛውም ሰው ቢሆን መረጃዎቹን ሊያገኛቸው አይችልም። ይህን አደጋ ለመከላከል በኢንተርኔት ደኅንነት መጽሐፍ ምእራፍ 3. አስተማማኝ የይለፍ (የምሥጢር) ቃል መፍጠር እና መጠቀም የተዘረዘሩትን ዘዴዎች መጠቀም አስፈላጊ ነው።
噢,Elena,这很简单!没有办法。很抱歉,这种情况您是无能为力的。乐观地看,至少也没有其他人能够访问您的密码数据库!为了避免这种情况发生,您可以使用一些在第三章:如何创建于维护安全密码里描述到的记住密码的方法。
  ግላዊ መረጃዎችን መለጠፍ/መግለጽ | ...  
ወደ ማንኛውም የማኅበራዊ መስተጋብር አፕሊክሼን ስንገባ ስለማንነታችን ግላዊ መረጃዎችን ከሰጠን በኋላ ቀጥሎ የሚቀርብልን ጥያቄ ከሌሎች ጋራ ግንኙነት፣ ጓደኝነት እንድንመሠርት ነው። እነዚህ የምናገኛቸው ሰዎች ከዚያ ቀደም የምናውቃቸው እና የምናምናቸው እንደሆኑ ይታሰባል፤ ነገር ግን ከዚያ ቀደም ፈጽሞ የማናውቃቸው ነገር ግን ከእኛ ጋር የሚቀራረብ ፍላጎት/አመለካከት ያላቸው ሰዎች የተሰባሰቡበትን የኦንላይ ስብስብ ልንቀላቀልም እንችላለን።
在推特、脸书和其他类似的网站上,状态更新回答了这些问题:我现在正在干什么?现在什么情况?关于状态更新最重要的是要了解到底谁能看到它。在大多数社交网站上,状态更新的默认设置是网上所有的人都可以看到。如果您只希望您的联系人看到更新,您需要告诉这个社交网站让它对陌生人隐藏您的状态更新。
  የስፓይቦት (Spybot) አጫጫን እና...  
ማስታወሻ፤ አዲስ ፕሮግራም ለመጫን በምንሞክርበት ጊዜ ቲታይመር (TeaTimer) ሒደቱን ለመከታተል ሥራ ሲጀምር ልንመለከት እንችላልን። ፕሮግራሙን ለማጥፋት/ኢ-መጫን (uninstall) ስንሞክርም ተመሳሳይ ነገር እንመለከታለን።
提示:我们强烈推荐,保持TeaTimer随时同步更新。
  የኢሜይሎችን ደኅንነት መጠበቅ | Se...  
ይሰጡናል። ለምሳሌ ያህል “ያሁ” (Yahoo!) እና “ሆትሜይል” (Hotmail) የይለፍ ቃሎቻችንን ለመጠበቅ የሚያስችል አሠራር ይጠቀማሉ፤ ነገር ግን መልእክቶች የሚላኩትም ሆነ የሚደርሱት ደኅንነቱ በተጠበቀ መንገድ አይደለም። በተጨማሪም ነጻ የኢሜይል አገልግሎት የሚሰጡ “ያሁ”፣ “ሆትሜይል” እና መሰሎቻቸው ከምንልከው መልእክት ጋራ የኮምፒውተራችንን የኢንተርኔት ፕሮቶኮል አድራሻ
http://mail.google.com
  ግላዊ መረጃዎችን መለጠፍ/መግለጽ | ...  
ስለ “ሁኔታ ማሳወቂያ”መረዳት ያለብን በጣም አስፈላጊው ጥያቄ የምንጽፈውን የሚያየው/የሚከታተለው ማነው የሚለው ነው። በተለምዶ የሚሠራው የ“ሁኔታ ማሳወቂያ” አማራጭ ማንም በኢንተርኔት ላይ ያለ ሰው የምንለጥፈውን ነገር እንዲመለከት የሚፈቅድ ነው። የምንለጥፈውን ነገር ጓደኞቻችን ብቻ እንዲመለከቱት እና ከሌሎች የተደበቀ እንዲሆን ከፈለግን ማኅበራዊ ገጹ ይህን እንዲያደርግልን ማዘዝ ይሆርብናል።
分享网络内容

ስለዚህ የዚህ የጋራ ኢሜይል ተጠቃሚዎች በሙሉ በአስተማማኝ ምሥጢራዊ መንገድ ካልተጠቀሙ በቀር መልእክትን በ“ረቂቅ” መልክ መተው ብቻውን አስተማማኝ ላይሆን ይችላል። ምሥጢራዊነቱ የሚያስተማምን የጥንቃቄ እርምጃ ያልተለየው ግንኙነት ማድረግ ከቻሉ ደግሞ የተለያዩ የኢሜይል አድራሻዎችን እየተጠቀሙ መልእክቶችን ቢላላኩም የሚጎዱት ነገር የለም።
加密
  የኢሜይሎችን ደኅንነት መጠበቅ | Se...  
መልእክቶቻቸውን በዚህ ኢሜይል ውስጥ እንደ “ረቂቅ” ('Drafts') አድርገው ያስቀምጡታል፤ ይህ ማለት መልእክቱ አይላክም፣ አይሄድም ማለት ነው። ነገር ግን ሁሉም የዚሁ ኢሜይል የይለፍ ቃል ስላላቸው ገብተው በረቂቅ መልክ የተቀመጠውን መልእክት ማግኘት ይችላሉ። እነርሱም በተመሳሳይ መንገድ መልእክታቸውን “በረቂቅ” መልክ አስቀምጠው ይወጣሉ።
“传输层安全”
  የሚዘወተሩ ጥያቄዎች እና ክለሳ | S...  
ፕሮግራሙ ይወገዳል ()። ነገር ግን በውስጡ ያጠራቀምሽው ነገር ሁሉ በኮምፒውተርሽ ላይ ይቀራል፤ በ.kdb file ቅርጽ ይቀመጣል። እንደገና የኪፓስ ፕሮግራም ጭነሽ፣ በቀድሞው እናት የይለፍ ቃል ይህንን ፋይል መክፈትና በውስጡ ያለውን መረጃ ማግኘት ትችያለሽ።
该程序会从您的电脑中被删除,然而,您的数据库(储存为一个.kdb文件)还会在。将来您再次安装KeePass,就可以随时打开这个文件。
  የኢሜይሎችን ደኅንነት መጠበቅ | Se...  
በኩል እስከገባን ድረስ የኢሜይል ግንኙነታችን ምሥጢራዊነት የተጠበቀ ይሆንልናል። ነገር ግን S በሌለችበት ማለትም
。然而,不推荐完全依赖Google去保障您的敏感邮件通信。Google会扫描和记录它的用户的邮件内容,供广泛的不同目的使用,且曾经对约束数字自由的政府作过让步。请参看
  የስፓይቦት (Spybot) አጫጫን እና...  
*ቀድሞ ተወግዶ የነበረው ነገር ሙሉ በሙሉ ወደነበረበት እንዲመለስ ማዘዛችንን የሚያረጋግጥ ሳጥን ይታያል፤ ሳጥኑ ከዚህ በታች የሚታየውን ይመስላል፤
会出现以下对话框提示您确认
1 2 3 4 5 Arrow