съобщение – Englisch-Übersetzung – Keybot-Wörterbuch

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Français English Spacer Help
Ausgangssprachen Zielsprachen
Keybot 4 Ergebnisse  mail.google.com
  የGoogle የአገልግሎት ውል ስምምነ...  
አገልግሎቶቻችንን ማሻሻል ወይም ማቋረጥ
Modifying and Terminating our Services
  የበይነመረብ መሠረታዊ ነገሮች – ድር...  
የፍለጋ ፕሮግራሞች እነዚህ ውጤቶች የሚያገኙት መስመር ላይ ያለን መረጃ በሙሉ በመዳሰስና ለእሱ የመረጃ ጠቋሚ በመስራት ነው። የዓለም መረጃ በየሁለት ዓመቱ በእጥፍ ያድጋል፣ እና ሰዎችን ከሚፈልጉት ነገር ጋር የማገናኘት ተግዳሮቱ እየቀለለ አይደለም እየሄደ ያለው – በተለይ በየቀኑ ለሚደረጉ አዲስ 16% ፍለጋዎች። ንግዶች እና ደንበኛዎች እርስ በራሳቸውን እንዲያገኙ መሐንዲሶች በቋሚነት ተግተው መስራት እና ፍለጋን ማሻሻል አለባቸው።
If you need to hop on the bus or find the nearest subway, certain online maps like Google Maps can help you get from where you are to where you need to be. On Google Maps, type in your origin address and your destination address. Select the public transportation option – the icon of the bus – to get available public transportation directions.
  የGoogle የአገልግሎት ውል ስምምነ...  
ነገር ግን ማናቸውንም የአገልግለቶቻችን አካል የሆነን ወይም በሶፍትዌሩ የተካተተ ነገርን መቅዳት፣ ማሻሻል፣ ማሰራጨት፣ መሸጥ ወይም ማከራየት አትችልም እንዲሁም ገደቦቹን ሕግ ካልፈቀደ በቀር ወይም ከኛ በጽሑፍ የተሰጠ ፈቃድ ከሌለህ በቀር ሶፍትዌሩን ወደ ኋላ መልሶ የመስራት ምህንድስና (reverse engineering) ወይም የምንጭ ኮዱን ለማውጣት መሞከር አትችልም።
Google gives you a personal, worldwide, royalty-free, non-assignable and non-exclusive license to use the software provided to you by Google as part of the Services. This license is for the sole purpose of enabling you to use and enjoy the benefit of the Services as provided by Google, in the manner permitted by these terms. You may not copy, modify, distribute, sell, or lease any part of our Services or included software, nor may you reverse engineer or attempt to extract the source code of that software, unless laws prohibit those restrictions or you have our written permission.
  መሣሪያዎን ንጹህ እንደሆነ ያቆዩት –...  
አብዛኛዎቹ ስርዓተ ክወናዎች እና ሶፍትዌሮች ማሻሻል ያለብዎት ጊዜ ሲሆን ያሳወቁዎታል – እነዚህን መልዕክቶች ችላ አይበሏቸው፣ እና በተቻለዎት ፍጥነት ያዘምኗቸው። የቆዩ የሶፍትዌር ስሪቶች አንዳንድ ጊዜ ወንጀለኛዎች ውሂብዎን ይበልጥ በቀለለ ሁኔታ ለማግኘት ሊጠቀሙባቸው የሚችሉባቸው የደህንነት ችግሮች አሉባቸው። የGoogle Chrome አሳሽ ባስጀመሩት ቁጥር በራስ-ሰር ወደ የቅርብ ጊዜው ስሪት ይዘምናል፣ በዚህም ያለ ተጨማሪ ስራ የበጣም ቅርብ ጊዜው የደህንነት ጥበቃ ያገኛሉ።
Most operating systems and software will notify you when it’s time to upgrade – don’t ignore these messages and update as soon as you can. Old versions of software can sometimes have security problems that criminals can use to more easily get to your data. Google’s Chrome browser automatically updates to the latest version every time you start it up, so you can get the most up-to-date security protection without any extra work.