እንዴት – Englisch-Übersetzung – Keybot-Wörterbuch

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Français English Spacer Help
Ausgangssprachen Zielsprachen
Keybot 12 Ergebnisse  www.google.ae
  እንዴት ደህንነትዎን መስመር ላይ መጠ...  
ጠንካራ የይለፍ ቃላትን እንዴት መፍጠር እንደሚችሉ እና የመረጃዎን ደህንነት እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ ተጨማሪ ይረዱ።
Learn more about how to create strong passwords and keep your information safe.
  Google እንዴት እርስዎ እንዲጠበቁ...  
Google እንዴት እርስዎ እንዲጠበቁ እንደሚያግዝ ይረዱ
Learn how Google helps protects you
  Google እንዴት እርስዎ እንዲጠበቁ...  
ሁሉም ሰው ምርጥ ቴክኖሎጂዎችን እና ቴክኒኮችን ሲጠቀም ሁላችንም የተሻለ ሁኔታ ላይ እንሆናለን። Google እንዴት መስመር ላይ መሆን ለሁሉም ሰው ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ከሌሎች ጋር ተቀራርቦ እንደሚሰራ ይወቁ።
We are all better off when everyone uses the best security technologies and techniques. Learn how Google works closely with others to help make being online safer for everyone.
  Google እንዴት እርስዎ እንዲጠበቁ...  
Google እንዴት የማንነት ስርቆት መታገል ላይ እንደሚያግዝ ተጨማሪ ይረዱ።
Find out more about how Google helps fight identity theft.
  Google እንዴት እርስዎ እንዲጠበቁ...  
Google እንዴት ኮምፒውተርዎን እና መሣሪያዎን ከተንኮል አዘል ዌር መጠበቅ ላይ እንደሚያግዝ ይመልከቱ።
Check out how Google helps protect your computer and device from malware.
  Google እንዴት እርስዎ እንዲጠበቁ...  
እንዴት ቤተሰብዎን መስመር ላይ መጠበቅ እንደሚችሉ
How you can protect your family online
  Google እንዴት እርስዎ እንዲጠበቁ...  
እንዴት ደህንነትዎን መስመር ላይ መጠበቅ እንደሚችሉ
How you can stay safe and secure online
  እንዴት ቤተሰብዎን መስመር ላይ መጠበ...  
እንደ Google+፣ YouTube እና Blogger ባሉ ጣቢያዎች ላይ መገኘት የማይገባቸውን ይዘቶች ሲኖሩ እንዴት እኛን ማሳወቅ እንደሚችሉ ይረዱ።
Watch some of our parents at Google talking about how they manage their children’s safety online and read safety tips from Google.
  እንዴት ደህንነትዎን መስመር ላይ መጠ...  
ጠንካራ የይለፍ ቃላትን እንዴት መፍጠር እንደሚችሉ እና የመረጃዎን ደህንነት እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ ተጨማሪ ይረዱ።
Learn more about how to create strong passwords and keep your information safe.
  እንዴት ቤተሰብዎን መስመር ላይ መጠበ...  
መስመር ላይ እንዴት ደህንነታቸው መጠበቅ የሚችሉባቸውን ጠቃሚ ምክሮች ለቤተሰቦች ያቅርቡ
Reporting inappropriate content
  ድርዎን ይወቁ – ማወቅ ጥሩ ነው – ...  
ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ አዲስ ቴክኖሎጂ ወይም ምርቶችን መጠቀም አድካሚ ሊሆን ይችላል፣ እና መስመር ላይ ማድረግ የሚፈልጓቸው ነገሮችን እንዳያደርጉ ሊያደርግዎት ይችላል። ገና ጀማሪ ይሁኑ ወይም የሰለጠነ ሰው ድርዎን ለማወቅ መጠቀም የሚፈልጓቸውን ምርቶች እና አገልግሎቶች መረዳት እና እንዴት እነሱን በተሻለ ሁኔታ መጠቀም እንደሚችሉ ማወቅ አስፈላጊ ነው።
The Internet can be a wonderful tool – a way to learn, share, explore, connect and more. But using new technology or products can sometimes seem daunting, and may keep you from doing everything you want to do online. Whether you’re just starting out or are already a pro, it is important to understand the products and services you want to use and know how to make the most of them – to know your web.
  ድርዎን ይወቁ – ማወቅ ጥሩ ነው – ...  
እንዴት ነገሮች በድር ላይ መፈጸም – መስመር ላይ ከመወያየት ጀምሮ እስከ ዕልባቶችን ከማዘጋጀት፣ አሳሽዎን ከማዘመን ጀምሮ እስከ ድሩ ላይ ውጤታማ በሆነ መንገድ መፈለግ፣ እንዲሁም እንደ ክፍት ምንጭ ወይም የደመና ማስላት ያሉ ላያውቋቸው የሚችሏቸው የአንዳንድ ጽንሰ-ሐሳቦች ማብራሪያ –እንደሚችሉ ጠቅሚ ምክሮችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ።
As you get to know your web, you may run across a lot of jargon or technical terms. We’ve rounded up a number of common terms and have done our best to explain them in an easy to understand way. You can also find tips and advice in this section on how to get things done on the web – from chatting online to setting up bookmarks, from updating your browser to searching more effectively on the web, as well as explanations of some concepts that you may not be familiar with, such as open source, or cloud computing.