ድሩን – Marathi Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 2 Results  www.google.de
  እንዴት ደህንነትዎን መስመር ላይ መጠ...  
አዲስ የበይነመረብ ተጠቃሚም ሆኑ ልምድ ያለው ባለሙያ እዚህ ያሉት ደህንነትዎ በተጠበቀ ሁኔታ ድሩን እንዲያስሱ የሚያግዙዎት ጠቃሚ ምክሮች እና መሣሪያዎች ማወቅ ጠቃሚ ነው።
आपण एक नवीन इंटरनेट वापरकर्ता किंवा एक तज्ञ असल्‍यास, आपल्‍याला वेब संरक्षित आणि सुरक्षितरित्‍या नेव्‍हिगेट करण्‍यासाठी मदत करणाऱ्या येथील टिपा आणि साधने जाणून घेण्‍यासाठी खरोखर चांगली आहेत.
  የእርስዎን ኮምፒውተር እና መሣሪያ ን...  
ልክ Google ለጥያቄዎችዎ ምርጥ መልሶች ያላቸው ጣቢያዎችን ለመፈለግ ድሩን እንደሚፈልግ ሁሉ እኛም ለተጠቃሚዎች የሚጎዱ ወይም በላያቸው ላይ ተንኮል አዘል ዌር ያላቸው የሚመስሉ ጣቢያዎችንም እንፈልጋለን። በየቀኑ ከ10,000 በላይ የእነዚያ አደገኛ ጣቢያዎችን እንለይና እንጠቁማለን፣ እናም እስከ 14 ሚሊዮን በሚደርሱ የGoogle ፍለጋ ውጤቶች እና 300,000 በሚደርሱ ውርዶች ላይ ማስጠንቀቂያዎችን እናሳያለን፣ በዚህም ከአንድ የተወሰነ ድር ጣቢያ ወይም አገናኝ በስተጀርባ የሆነ አንድ አጠራጣሪ ነገር እንዳለ ለተጠቃሚዎቻችን እናሳውቃለን።
Google आपल्‍या प्रश्नांच्‍या सर्वोत्तम उत्तरांच्‍या साइटसाठी वेब शोधते त्‍याप्रमाणे, आम्ही देखील वापरकर्त्‍यांसाठी हानीकारक असलेल्‍या किंवा मालवेअर असलेल्‍या साइट शोधतो. दररोज आम्‍ही 10,000 पेक्षा अधिक असुरक्षित साइट शोधून ध्वजांकित करतो आणि 14 दशलक्ष Google शोध परिणामांवर आणि 300,000 डाउनलोडवर आमच्‍या वापरकर्त्‍यांना एका विशिष्‍ट वेबसाइट किंवा दुव्‍यामागे काहीतरी संशयास्‍पद चालले आहे हे सांगणारी चेतावणी दर्शवतो.