نحو – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 2 Results  www.google.no
  التحقق من إعدادات Gmail...  
راجع علامة التبويب "إعدادات البريد" في Gmail للتحقق من إعدادات إعادة التوجيه والتفويض، والتي تمنح الآخرين إمكانية الدخول إلى حسابك، وذلك للتأكد من توجيه البريد الإلكتروني على نحو صحيح.
ኢሜይልዎ በአግባቡ እየተመራ መሆኑን ለማረጋገጥ በGmail ውስጥ ባለው የ«የመልዕክት ቅንብሮች» ትር ውስጥ ያሉት የመለያዎ መዳረሻ ለሌሎች ሰዎች የሚሰጡ የማስተላለፍ እና ውክልና ቅንብሮችዎን ያረጋግጡ።
  العمل للمساعدة على الحف...  
يضطر Chrome في بعض الأحيان إلى العمل مع بعض البرامج، والتي يُطلق عليها "مكونات إضافية" لإجراء الأشياء مثل عرض الصور أو الفيديو على نحو صحيح. ويُمكن لهذه المكونات الإضافية أن تكون إحدى الطرق التي يتبعها المجرمون للسيطرة على جهاز الكمبيوتر لديك.
Chrome እንደ ስዕሎችን ወይም ቪዲዮ በአግባቡ ማሳየት ያሉ ነገሮችን ለማድረግ አንዳንድ ጊዜ ሌሎች ተሰኪዎች ከሚባሉ ሶፍትዌር ጋር መስራት አለበት። እነዚህ ተሰኪዎች ወንጀለኛዎች የኮምፒውተርዎን ቁጥጥር የሚያገኙበት መንገድ ሊሆኑም ይችላሉ። Chrome የደህንነት ችግር ያለበት ጊዜው ያለፈበት ተሰኪ ካገኘ የተዘመነ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ስሪት እስኪኖርዎ ድረስ ያንን ተሰኪ ያግደዋል፣ እናም ተሰኪው መዘመን እንዳለበት የሚገልጽ መልዕክት ያሳየዎታል።