نصىة – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 3 Results  maps.google.ca
  حمايتك من انتحال الهوية...  
بالنسبة إلى أجهزة Android الحديثة، فسنتيح لك التعرف على ما إذا كان التطبيق يحاول إرسال رسائل نصية إلى رقم هاتف ربما يتسبب في تكبّدك لرسوم إضافية. وفي هذه الحالة يُمكنك اختيار السماح للتطبيق بإرسال الرسالة أو حظره.
ይበልጥ የቅርብ ጊዜ ለሆኑ የAndroid መሣሪያዎች አንድ መተግበሪያ ተጨማሪ ወጪዎችን ሊያስወጣዎ ወደሚችል የስልክ ቁጥር የኤስ ኤም ኤስ መልዕክት ለመላክ ከሞከረ ልናሳውቅዎ እንችላለን። ከዚያ መተግበሪያው መልዕክቱ እንዲልክ ሊፈቅዱ ወይም ሊከለክሉት ይችላሉ።
  التحقق من إعدادات Gmail...  
يُمكن لـ Google أن ترسل لك رسالة إلكترونية على عنوان البريد الإلكتروني المخصص للطوارئ إذا كنت تريد إعادة تعيين كلمة المرور، لذا تأكد من تحديث عنوان البريد الإلكتروني المخصص للطوارئ وأنك تتمتع بإمكانية الدخول إلى هذا الحساب. يُمكنك أيضًا إضافة رقم هاتف إلى ملفك الشخصي في Gmail لتلقي رمز إعادة تعيين كلمة المرور عبر رسالة نصية.
የይለፍ ቃልዎን ዳግም ማስጀመር ከአስፈለገዎት Google አንድ ኢሜይል ወደ የዳግም ማግኛ ኢሜይል አድራሻ ሊልክ ይችላል፣ ስለዚህ የዳግም ማግኛ ኢሜይል አድራሻዎ የተዘመነ መሆኑን እና ሊደርሱበት የሚችሉ መለያ መሆኑን ያረጋግጡ። እንዲሁም የይለፍ ቃልዎን በጽሑፍ መልዕክት በኩል ለማግኘት አንድ የስልክ ቁጥር ወደ የGmail መገለጫዎ ሊያክሉ ይችላሉ።
  حمايتك من انتحال الهوية...  
تُعد إحدى الطرق التي يتبعها المجرمون عبر الإنترنت في جني الأموال، هي استخدام جهاز الكمبيوتر أو الهاتف المملوك لأحد الأشخاص لإجراء عمليات من شأنها أن تُكبد هذا الشخص تكاليف مادية، وتعود على المجرم بالأموال في الوقت ذاته. فعلى سبيل المثال، تتمثل إحدى العمليات الخداعية في إنشاء تطبيق يُمكنه برمجة هاتف مملوك لشخص ما على إرسال رسائل نصية أو الاتصال بخط محادثة هاتفية مدفوع الأجر، والذي ينجم عنه فرض رسوم على هذا الشخص، والتي يجمعها الشخص المخادع.
የመስመር ላይ ወንጀለኛዎች ገንዘብ የሚያገኙበት አንዱ መንገድ የሆነ ነገር ለማድረግ ለሌላ ሰው ገንዘብ በሚያስወጣ መልኩ የእሱን ኮምፒውተር ወይም ስልክ መጠቀም፣ እና ገንዘቡ ለወንጀለኛ ሲሰጥ ነው። ለምሳሌ፣ አንድ የሚጠቀሙበት ዘዴ የሌላ ሰው ስልክ የጽሑፍ መልዕክቶችን እንዲልክ ወይም ወደሚከፈልበት የስልክ ውይይት መስመር ላይ እንዲደውል የሚያደርግ መተግበሪያ መፍጠር ነው፣ ይሄ ለሰውዬው ገንዘብ ያስወጣዋል፣ ከዚያም ገንዘቡ በአጭበርባሪው ይሰበሰባል።