نظرة – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 3 Results  www.google.de
  مزيد من المعلومات – تعر...  
إذا كنت ترغب في مشاهدة مقاطع فيديو حول الخصوصية والأمان، فألق نظرة خلال قناتنا على YouTube للحصول على مزيد من مقاطع الفيديو.
ተጨማሪ የግላዊነት እና ደህንነት ቪዲዮዎችን ማየት ይፈልጋሉ? ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት የራሳችን YouTube ሰርጥ ያስሱ።
  التحقق من إعدادات Gmail...  
// في بداية عنوان الويب (وليس مجرد "http: //"). وتعد هذه إشارات إلى أن الاتصال بموقع الويب مشفر وأكثر مقاومة لمحاولات التجسس أو العبث. وللحصول على نصائح متعلقة بـ Gmail، ألق نظرة على قائمة التحقق من أمان Gmail.
ወደ Gmail ሲገቡ የድር አድራሻው በ https:// (እና «http://» ብቻ ሳይሆን) የሚጀምር መሆኑን ማረጋገጥ አለብዎት። ይሄ ከድር ጣቢያው ጋር ያለዎት ግንኙነት የተመሰጠረ መሆኑና እንዳይሰለል ወይም እንዳይቀየር ይበልጥ የሚከላከል መሆኑን ያመለክታል። ተጨማሪ የGmail ጠቃሚ ምክሮችን ለማግኘት የGmail ደህንነት ዝርዝራችንን ይመልከቱ።
  استخدام شبكات آمنة – كي...  
بدايةً، ألق نظرة على شريط العنوان في المتصفح للوقوف على ما إذا كان عنوان URL يبدو حقيقيًا. كما يجب عليك أيضًا التحقق للوقوف على ما إذا كان العنوان يبدأ بالرمز //: https، والذي يُشير إلى أن الاتصال بموقع الويب مشفر وأكثر مقاومة للتجسس والعبث.
በመጀመሪያ ዩ አር ኤል እውነተኛ የሚመስል ከሆነ ለማየት በአሳሽዎ ላይ ያለውን የአድራሻ አሞሌ ይመልከቱ። እንዲሁም የድር አድራሻው በ https:// የሚጀምር መሆኑን ያረጋግጡ፤ ይሄ ከድር ጣቢያው ጋር የአልዎት ግንኙነት መመስጠሩንና እንዳይሰለል ወይም እንዳይቀየርብዎት ይበልጥ የሚከላከል መሆኑን ያመለክታል። እንዲሁም አንዳንድ አሳሾች ግንኙነትዎን መመስጠሩን እና ደህንነትዎ ይበልጥ በተጠበቀ ሁኔታ መገናኘትዎን ይበልጥ ግልጽ በሆነ መልኩ ለማሳወቅ በአድራሻ አሞሌያቸው ላይ ከ https:// አጠገብ የቁልፍ ጋን ምልክት ያካትታሉ።