نعمل – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 2 Results  www.google.com.mt
  الخصوصية والبنود – Google  
على سبيل المثال، نعمل باستمرار على مراقبة أنظمتنا للتأكد من أنها تعمل على النحو المستهدف ولاكتشاف الأخطاء وإصلاحها. وعندما تتعطل ميزة ما أو تصبح غير متاحة، فإن مراجعة معلومات السجل التي تم إنشاؤها قبل الحدث تتيح لنا إمكانية تحليل المشكلة وإتاحة الميزة مرة أخرى سريعًا.
ለምሳሌ፣ ስርዓቶቻችን እንደታሰበላቸው እየሰሩ መሆናቸውን እና ስህተቶችን ለማግኘትና ለመጠገን ቀጣይነት ባለው መልኩ እንፈትሻቸዋለን። በተጨማሪም፣ አንድ የተወሰነ ባህሪ የማይገኝ ወይም ሲበላሽ ከዚያ ክስተት ቀደም ብሎ የተፈጠረ የምዝግብ ማስታወሻ መረጃን መገምገም ችግሩን እንድንተነትን እና ባህሪው በፍጥነት ዳግም የሚገኝ እንድናደርግ ያስችለናል።
  الخطوات الأولى – للعائل...  
ستتمكن من تصفية معظم محتوى البالغين الذي تريد تجنبّه أنت أو أفراد عائلتك. وإذا تسللت نتيجة غير ملائمة، فيمكنك إبلاغ Google بشأنها. ونحن بدورنا نعمل باستمرار على تحسين فلاتر المحتوى، كما نستفيد من إشعاراتك في تحسين البحث الآمن للجميع.
SafeSearchን በማንቃት፣ እርስዎ ወይም ቤተሰብዎ ማስወገድ የሚፈልጓቸውን አብዛኛዎቹን ይዘቶች አጣርተው ማውጣት ይችላሉ። አንድ ተገቢ ያልሆነ ውጤት አምልጦ ከገባ ለGoogle ሪፖርት ሊያደርጉት ይችላሉ። ሁልጊዜም የይዘት ማጣሪያዎቻችንን ለማሻሻል የምንሰራ ሲሆን እንደዚህ አይነት ግብረ መልሶች SafeSearchን ለሁሉም ሰው የተሻለ ለማድረግ ያግዘናል።