نفسك – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 4 Results  www.google.ad
  منع الجرائم الإلكترونية...  
إذا كنت تحرص على عدم ترك باب البيت مفتوحًا، فلماذا تترك هويتك على الإنترنت في وضع غير آمن؟ عندما تتجنب بعض الحيل الإجرامية الشائعة، ستتمكن من حماية نفسك من الاحتيال عبر الإنترنت ومن سرقة هويتك.
የፊት ለፊት በርዎን ሳይቆለፍ ክፍቱን አይተዉትም፣ ስለዚህ የመስመር ላይ ማንነትዎን ደህንነቱ ሳይጠበቅ ለምን ይተዉታል? ጥቂት የተለመዱ የወንጀል ማጭበርበሮችን በማስወገድ እራስዎን ከመስመር ላይ ማታለል እና ከማንነት ስርቆት መጠበቅ ይችላሉ።
  منع الجرائم الإلكترونية...  
اكتشف بعض العلامات الشائعة التي تدل على احتمالية إصابة جهازك ببرامج ضارة – وهي عبارة عن برمجيات خبيثة مصممة لإلحاق الضرر بجهازك أو شبكتك – وكيفية حماية نفسك منها.
መሣሪያዎ በተንኮል አዘል ዌር—መሣሪያዎን ወይም አውታረ መረብዎን ለመጉዳት የተቀየሰ ተንኮል አዘል ሶፍትዌር— ተበክሎ ሊሆን የሚችልበት አንዳንድ የተለመዱ ምልክቶችን እና እራስዎን እንዴት መጠበቅ እንደሚችሉ ይወቁ።
  منع الجرائم الإلكترونية...  
لا يلزمك أن تكون خبيرًا في مجال التكنولوجيا حتى تحافظ على أمان معلوماتك. تعرف على الخطوات التي يمكنك اتخاذها لحماية نفسك على الإنترنت، مثل تحديد استخدام كلمات مرور قوية وتثبيت برامج مكافحة فيروسات، وتعرف أيضًا على الطرق التي نحرص على تقديمها لضمان أمان معلوماتك وأجهزتك.
መረጃዎን ደህንነቱ እንደተጠበቀ ለማቆየት የቴክኖሎጂ ባለሞያ መሆን የለብዎትም። እራስዎን በመስመር ላይ ለመጠበቅ መውሰድ ስላለብዎ እርምጃዎች ይወቁ – ጠንካራ የሆነ የይለፍ ቃል እንደመምረጥ እና የጸረ ቫይረስ እንደመጫን የመሳሰሉ – እንዲሁም የእርስዎን መረጃ እና መሳሪያዎች ደህንነት ለማረጋገጥ ስለምንታገልባቸው መንገዶች።
  تسجيل الدخول والخروج – ...  
وهذا يعني أنه في حالة سرقة كلمة المرور أو تخمينها، فلن يستطيع صاحب المحاولة عند نجاحه في ذلك تسجيل الدخول إلى حسابك لأنه لا يمتلك هاتفك. الآن يمكنك حماية نفسك باستخدام شيء تعرفه (كلمة المرور) وشيء تمتلكه (الهاتف).
2-ደረጃ ማረጋገጫን በማንቃት ወደ Google መለያዎ ተጨማሪ የደህንነት ሽፋን ማከል ይችላሉ። 2-ደረጃ ማረጋገጫው በርቶ ከሆነ፣ አንድ ሰው ወደ መለያዎ ካልተለመደ ኮምፒውተር ላይ ለመግባት ሲሞክር Google ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክዎ የይለፍ ኮድ ይልካል። ይሄም ማለት አንድ ሰው የይለፍ ቃልዎን ቢሰርቅ ወይም ቢገምት እንኳን ጥቃት ፈጻሚው ወደ መለያዎ መግባት አይችልም ምክንያቱም ስልክዎ ስለሌለው። አሁን በሚያውቁት ነገር (የይለፍ ቃልዎ) እና በያዙት ነገር (ስልክዎ) እራስዎን መጠበቅ ይችላሉ።