هاتفك – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 5 Results  www.google.ad
  الخصوصية والبنود – Google  
على سبيل المثال، سيتمكن الأشخاص الذين شاركت رقم هاتفك معهم في ملفك الشخصي في Google+‎ من العثور عليك عبر رقم الهاتف هذا.
ለምሳሌ በእርስዎ የGoogle+ መገለጫ ላይ ቁጥርዎን ያጋሯቸው ሰዎች እርስዎን በዚያ ስልክ ቁጥር ማግኘት ይችላሉ።
  تسجيل الدخول والخروج – ...  
يمكنك إضافة طبقة أمان إضافية على حسابك في Google من خلال تمكين التحقق بخطوتين. وعند تمكين التحقق بخطوتين، سيصبح بإمكان Google إرسال رمز مرور إلى هاتفك الجوّال عندما يحاول شخص ما تسجيل الدخول إلى حسابك من جهاز كمبيوتر غير مألوف. وهذا يعني أنه في حالة سرقة كلمة المرور أو تخمينها،
2-ደረጃ ማረጋገጫን በማንቃት ወደ Google መለያዎ ተጨማሪ የደህንነት ሽፋን ማከል ይችላሉ። 2-ደረጃ ማረጋገጫው በርቶ ከሆነ፣ አንድ ሰው ወደ መለያዎ ካልተለመደ ኮምፒውተር ላይ ለመግባት ሲሞክር Google ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክዎ የይለፍ ኮድ ይልካል። ይሄም ማለት አንድ ሰው የይለፍ ቃልዎን ቢሰርቅ ወይም ቢገምት እንኳን ጥቃት ፈጻሚው ወደ መለያዎ መግባት አይችልም ምክንያቱም ስልክዎ ስለሌለው። አሁን በሚያውቁት ነገር (የይለፍ ቃልዎ) እና በያዙት ነገር (ስልክዎ) እራስዎን መጠበቅ ይችላሉ።
  الوقاية من عمليات الإحت...  
في الهواتف التي تعمل بنظام التشغيل Android، يُمكنك الوقوف على ما سيطلبه تطبيق ما عند التعامل مع هاتفك، عن طريق الاطلاع على الوصف الموضح في Google Play تحت عنوان "الأذونات". ألق نظرة على هذه المعلومات قبل تنزيل أي تطبيق لمساعدتك في تحديد ما إذا كنت ترغب في الحصول عليه أم لا.
በAndroid በሚሰሩ ስልኮች ላይ በGoogle Play ውስጥ «ፍቃዶች» በሚለው ስር ያለውን ማብራሪያ በማየት አንድ መተግበሪያ ምን በስልክዎ ላይ ለማድረግ እንደሚፈልግ ሲጠይቅ ማየት ይችላሉ። አንድን መተግበሪያ ከማውረድዎ በፊት ይፈልጉት ወይም አይፈልጉት እንደሆነ እንደወሰኑ ለማገዝ ይህንን መረጃ ይመልከቱ። ለምሳሌ፣ አዲስ የደወል ቅላጼ መተግበሪያ ለማውረድ አስቀድመው ተዘጋጅተው ከሆነ መተግበሪያው እርስዎን ወክሎ የስልክ ጥሪዎችን ማድረግ ይፈልግ እንደሆነ ማየት ይችላሉ። ይሄ አጠራጣሪ እንደሆነ ከተሰማዎት መተግበሪያውን ላለመጫን መወሰን ይችላሉ።
  المساعدة في التصدي لسرق...  
حتى مع اختراق كلمة المرور أو تخمينها أو الاستيلاء عليها بأي طريقة أخرى، لا يمكن للمهاجم تسجيل الدخول بدون رمز تحقق، والذي يمكنك وحدك الحصول عليه عبر هاتفك الجوال. إننا نوفر التحقق بخطوتين بأكثر من 50 لغة وفي 175 بلدًا.
የበለጠ ጠንካራ የጥበቃ ደረጃዎችን ለGoogle መለያዎ ለማምጣት ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫ ለተጠቃሚዎቻችን እናቀርባለን። ይህ መሣሪያ ወደ Google መለያ ለመግባት የይለፍ ቃል ብቻ ሳይሆን የማረጋገጫ ኮድ ጭምርም በመጠየቅ ተጨማሪ የደህንነት ንብርብር ያክላል። የይለፍ ቃልዎ ቢሰበር፣ ቢገመት ወይም ቢሰረቅም እንኳ አጥቂው ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክዎ የምንልከውን የማረጋገጫ ኮድ ሳያስገባ ወደ መለያዎ መግባት አይችልም። ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫ ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች እና ከ175 በላይ ለሆኑ አገሮች እናቀርባለን። እንዴት ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫን ማዋቀር እንደሚችሉ ላይ ተጨማሪ ለመረዳት።