هاتفك – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 3 Results  www.google.com.mt
  قفل الشاشة أو الجهاز – ...  
يمكنك إضافة طبقة أمان إضافية على حسابك في Google من خلال تمكين التحقق بخطوتين. وعند تمكين التحقق بخطوتين، سيصبح بإمكان Google إرسال رمز مرور إلى هاتفك الجوّال عندما يحاول شخص ما تسجيل الدخول إلى حسابك من جهاز كمبيوتر غير مألوف. وهذا يعني أنه في حالة سرقة كلمة المرور أو تخمينها،
2-ደረጃ ማረጋገጫን በማንቃት ወደ Google መለያዎ ተጨማሪ የደህንነት ሽፋን ማከል ይችላሉ። 2-ደረጃ ማረጋገጫው በርቶ ከሆነ፣ አንድ ሰው ወደ መለያዎ ካልተለመደ ኮምፒውተር ላይ ለመግባት ሲሞክር Google ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክዎ የይለፍ ኮድ ይልካል። ይሄም ማለት አንድ ሰው የይለፍ ቃልዎን ቢሰርቅ ወይም ቢገምት እንኳን ጥቃት ፈጻሚው ወደ መለያዎ መግባት አይችልም ምክንያቱም ስልክዎ ስለሌለው። አሁን በሚያውቁት ነገር (የይለፍ ቃልዎ) እና በያዙት ነገር (ስልክዎ) እራስዎን መጠበቅ ይችላሉ።
  الوقاية من عمليات الإحت...  
في الهواتف التي تعمل بنظام التشغيل Android، يُمكنك الوقوف على ما سيطلبه تطبيق ما عند التعامل مع هاتفك، عن طريق الاطلاع على الوصف الموضح في Google Play تحت عنوان "الأذونات". ألق نظرة على هذه المعلومات قبل تنزيل أي تطبيق لمساعدتك في تحديد ما إذا كنت ترغب في الحصول عليه أم لا.
በAndroid በሚሰሩ ስልኮች ላይ በGoogle Play ውስጥ «ፍቃዶች» በሚለው ስር ያለውን ማብራሪያ በማየት አንድ መተግበሪያ ምን በስልክዎ ላይ ለማድረግ እንደሚፈልግ ሲጠይቅ ማየት ይችላሉ። አንድን መተግበሪያ ከማውረድዎ በፊት ይፈልጉት ወይም አይፈልጉት እንደሆነ እንደወሰኑ ለማገዝ ይህንን መረጃ ይመልከቱ። ለምሳሌ፣ አዲስ የደወል ቅላጼ መተግበሪያ ለማውረድ አስቀድመው ተዘጋጅተው ከሆነ መተግበሪያው እርስዎን ወክሎ የስልክ ጥሪዎችን ማድረግ ይፈልግ እንደሆነ ማየት ይችላሉ። ይሄ አጠራጣሪ እንደሆነ ከተሰማዎት መተግበሪያውን ላለመጫን መወሰን ይችላሉ።