هاتفك – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 3 Results  www.google.de
  أدوات الأمان في Google ...  
البحث الآمن على هاتفك
SafeSearch ስልክዎ ላይ
  التحقق من إعدادات Gmail...  
إن رقم هاتفك الجوّال يُعد طريقة للتحقق من الهوية أكثر أمانًا من عنوان البريد الإلكتروني المخصص للطوارئ أو سؤال الأمان، حيث تتميز هذه الطريقة على العكس من الطريقتين الأخيرتين بامتلاك الهاتف الجوّال بشكل فعليّ.
ተንቀሳቃሽ ስልክዎ ከዳግም ማግኛ የኢሜይል አድራሻ ወይም የደህንነት ጥበቃ ጥያቄ የበለጠ ደህንነቱ የተጠበቀ የማንነት መለያ ስልት ነው፣ ምክንያቱም እንደሌሎቹ ሁለት ሳይሆን አካላዊ የተንቀሳቃሽ ስልክዎ ባለይዞታነት ስለአልዎት።
  المساعدة في مكافحة سرقة...  
حتى مع اختراق كلمة المرور أو تخمينها أو الاستيلاء عليها بأي طريقة أخرى، لا يمكن للمهاجم تسجيل الدخول بدون رمز تحقق، والذي يمكنك وحدك الحصول عليه عبر هاتفك الجوّال. إننا نوفر التحقق بخطوتين بأكثر من 50 لغة وفي 175 بلدًا.
የበለጠ ጠንካራ የጥበቃ ደረጃዎችን ለGoogle መለያዎ ለማምጣት ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫ ለተጠቃሚዎቻችን እናቀርባለን። ይህ መሣሪያ ወደ Google መለያ ለመግባት የይለፍ ቃል ብቻ ሳይሆን የማረጋገጫ ኮድ ጭምርም በመጠየቅ ተጨማሪ የደህንነት ንብርብር ያክላል። የይለፍ ቃልዎ ቢሰበር፣ ቢገመት ወይም ቢሰረቅም እንኳ አጥቂው ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክዎ የምንልከው የማረጋገጫ ኮድ ሳያስገባ ወደ መለያዎ መግባት አይችልም። ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫ ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች እና ከ175 በላይ በሆኑ አገሮች እናቀርባለን። ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫ እንዴት ማዋቀር እንደሚችሉ እዚህ ተጨማሪ ይወቁ።