هذا – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 6 Results  images.google.it
  الخصوصية والبنود – Google  
تتيح لنا ملفات تعريف الارتباط تحليل كيفية تفاعل المستخدمين مع خدماتنا. ويمكن أن يكشف هذا التحليل أن ميزة تُستخدم كثيرًا يتطلب تنشيطها أن يجري المستخدمون خطوات كثيرة جدًا، أو يسمح لنا هذا التحليل بالمقارنة بين حلول التصميم لسهولة استخدامها.
ለምሳሌ፣ ኩኪዎች እንዴት ተጠቃሚዎች ከአገልግሎቶቻችን ጋር መስተጋብር እንደሚፈጥሩ እንድንተነትን ያስችሉናል። ያ ትንተና አንድ በተደጋጋሚነት ስራ ላይ የዋለ ባህሪ ለማግበር ተጠቃሚዎቻችን ብዙ ደረጃዎች እንደሚወስድባቸው ሊያሳይ ይችላል፣ ወይም አጠቃቀማቸውን ለማቅለል የንድፍ መፍትሔዎችን እንድናወዳድር ያስችለናል። ከዚያ ያንን መረጃ ተጠቅመን አገልግሎቶቻችንን እናመቻቻለን።
  الخصوصية والبنود – Google  
يتضمن هذا معلومات مثل بيانات الاستخدام والتفضيلات أو رسائل Gmail أو الملف الشخصي في G+‎ أو الصور أو مقاطع الفيديو أو سجل التصفح أو عمليات البحث في الخرائط أو المستندات أو المحتويات الأخرى التي تستضيفها Google.
ይሄ እንደ የእርስዎ የአጠቃቀም ውሂብ እና ምርጫዎች፣ የGmail መልዕክቶች፣ የG+ መገለጫ፣ ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች፣ የአሰሳ ታሪክ፣ የካርታ ፍለጋዎች፣ ሰነዶች ወይም ሌሎች በGoogle የተስተናገዱ ይዘቶች ያሉ መረጃዎችን ያካትታል። የእኛ ራስ-ሰር ስርዓቶች ይህ መረጃ እንደተላከ፣ እንደደረሰ እና ሲከማች ይተነትኑታል።
  الخصوصية والبنود – Google  
قد يأتي هذا النشاط نتيجة استخدامك لمنتجات Google مثل مزامنة Chrome أو من زياراتك إلى المواقع والتطبيقات التي لها شراكة مع Google. تدخل العديد من المواقع والتطبيقات في شراكة مع Google لتحسين المحتوى والخدمات التي تقدمها.
ይህ እንቅስቃሴ እንደ Chrome ስምረት ካሉ የGoogle ምርቶች አጠቃቀምዎ ወይም ከGoogle ጋር አጋርነት በፈጠሩ ጣቢያዎች እና መተግበሪያዎች ላይ ከሚያደርጓቸው ጉብኝቶች ሊመጣ ይችላል። ብዙ የሚፈጥሩ ድር ጣቢያዎች እና መተግበሪያዎች ይዘታቸውን እና አገልግሎታቸውን ለማሻሻል ከGoogle ጋር አጋርነት ይፈጥራሉ። ለምሳሌ ያህል፣ አንድ የድር ጣቢያ የኛን የማስታወቂያ አገልግሎቶች (እንደ AdSense ያሉ) ወይም የትንታኔዎች መሳሪያዎችን (እንደ Google ትንታኔዎች ያሉ) ሊጠቀም ይችላል ወይም (እንደ የYouTube ቪዲዮዎች ያሉትን) በሌሎች ይዘቶች ላይ ሊያካትት ይችላል።. እነዚህ ምርቶች ስለእንቅስቃሴዎ መረጃን ለGoogle የሚያጋሩ ሲሆን በመለያ ቅንብሮችዎ እና ጥቅም ላይ በዋሉት ምርቶች ላይ በመመስረት (ለምሳሌ፣ አንድ አጋር Google ትንታኔዎችን ከማስታወቂያ አገልግሎታችን ጋር በጥምረት ሲጠቀም) ይህ ውሂብ ከግል መረጃዎ ጋር ሊጎዳኝ ይችላል።
  تحديثات سياسة الخصوصية ...  
نريد الالتزام بأكبر قدر ممكن من الشفافية بشأن التغييرات التي نجريها على سياسة الخصوصية التي نتبعها. في هذا الأرشيف، يمكنك الاطلاع على الإصدارات السابقة من السياسة.
ራስ-አስተዳዳሪ መዋቅሮች
  الخصوصية والبنود – Google  
تتيح لنا ملفات تعريف الارتباط تحليل كيفية تفاعل المستخدمين مع خدماتنا. ويمكن أن يكشف هذا التحليل أن ميزة تُستخدم كثيرًا يتطلب تنشيطها أن يجري المستخدمون خطوات كثيرة جدًا، أو يسمح لنا هذا التحليل بالمقارنة بين حلول التصميم لسهولة استخدامها.
ለምሳሌ፣ ኩኪዎች እንዴት ተጠቃሚዎች ከአገልግሎቶቻችን ጋር መስተጋብር እንደሚፈጥሩ እንድንተነትን ያስችሉናል። ያ ትንተና አንድ በተደጋጋሚነት ስራ ላይ የዋለ ባህሪ ለማግበር ተጠቃሚዎቻችን ብዙ ደረጃዎች እንደሚወስድባቸው ሊያሳይ ይችላል፣ ወይም አጠቃቀማቸውን ለማቅለል የንድፍ መፍትሔዎችን እንድናወዳድር ያስችለናል። ከዚያ ያንን መረጃ ተጠቅመን አገልግሎቶቻችንን እናመቻቻለን።
  الخصوصية والبنود – Google  
قد يتضمن هذا أي محتوى عند تدفقه من أنظمتنا. على سبيل المثال، قد نستخدم المعلومات في مجلد البريد الوارد في Gmail لتزويدك بإشعارات عن الرحلة الجوية وخيارات تسجيل الوصول، وقد نستخدم المعلومات في ملفك الشخصي في Google+‎ لمساعدتك في التواصل مع دوائرك بالبريد الإلكتروني،
ይሄ ማንኛውም በስርዓቶቻችን በኩል የሚያልፍ ይዘትን ያካትታል። ለምሳሌ፣ የበረራ ማሳወቂያዎችን እና የተመዝግቦ መግቢያ አማራጮችን ለእርስዎ ለማቅረብ በእርስዎ የGmail ገቢ መልዕክት ሳጥን ውስጥ ያለ መረጃ፣ ከክበቦችዎ ጋር በኢሜይል ለመገናኘት በእርስዎ የGoogle+ መገለጫ ውስጥ ያለ መረጃ፣ እና ይበልጥ ተገቢ የሆኑ የፍለጋ ውጤቶችን ለእርስዎ ለማቅረብ በእርስዎ የድር ታሪክ ኩኪዎች ውስጥ ያለ መረጃ ልንጠቀም እንችላለን።