هذا – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 7 Results  www.google.ci
  حمايتك من انتحال الهوية...  
فعلى سبيل المثال، إذا كنت تستعد لتحميل تطبيق جديد لنغمات الرنين، فيمكنك الوقوف على مدى إمكانية إجراء هذا التطبيق مكالمات هاتفية نيابة عنك. فإذا توصلت إلى أن هذه الأصوات مريبة، يُمكنك تقرير عدم تثبيت التطبيق.
በAndroid በሚሰሩ ስልኮች ላይ በGoogle Play ውስጥ «ፍቃዶች» በሚለው ስር ያለውን ማብራሪያ በማየት አንድ መተግበሪያ ምን በስልክዎ ላይ ለማድረግ እንደሚፈልግ ሲጠይቅ ማየት ይችላሉ። አንድን መተግበሪያ ከማውረድዎ በፊት ይፈልጉት ወይም አይፈልጉት እንደሆነ እንደወስኑ ለማገዝ ይህንን መረጃ ይመልከቱ። ለምሳሌ፣ አዲስ የደወል ቅላጼ መተግበሪያ ለማውረድ አስቀድመው ተዘጋጅተው ከሆነ መተግበሪያው እርስዎን ወክሎ የስልክ ጥሪዎችን ማድረግ ይፈልግ እንደሆነ ማየት ይችላሉ። ይሄ አጠራጣሪ እንደሆነ ከተሰማዎት መተግበሪያውን ላለመጫን መወሰን ይችላሉ።
  حمايتك من انتحال الهوية...  
تُعد إحدى الطرق التي يتبعها المجرمون عبر الإنترنت في جني الأموال، هي استخدام جهاز الكمبيوتر أو الهاتف المملوك لأحد الأشخاص لإجراء عمليات من شأنها أن تُكبد هذا الشخص تكاليف مادية، وتعود على المجرم بالأموال في الوقت ذاته.
የመስመር ላይ ወንጀለኛዎች ገንዘብ የሚያገኙበት አንዱ መንገድ የሆነ ነገር ለማድረግ ለሌላ ሰው ገንዘብ በሚያስወጣ መልኩ የእሱን ኮምፒውተር ወይም ስልክ መጠቀም፣ እና ገንዘቡ ለወንጀለኛ ሲሰጥ ነው። ለምሳሌ፣ አንድ የሚጠቀሙበት ዘዴ የሌላ ሰው ስልክ የጽሑፍ መልዕክቶችን እንዲልክ ወይም ወደሚከፈልበት የስልክ ውይይት መስመር ላይ እንዲደውል የሚያደርግ መተግበሪያ መፍጠር ነው፣ ይሄ ለሰውዬው ገንዘብ ያስወጣዋል፣ ከዚያም ገንዘቡ በአጭበርባሪው ይሰበሰባል።
  حمايتك من انتحال الهوية...  
تُعد إحدى الطرق التي يتبعها المجرمون عبر الإنترنت في جني الأموال، هي استخدام جهاز الكمبيوتر أو الهاتف المملوك لأحد الأشخاص لإجراء عمليات من شأنها أن تُكبد هذا الشخص تكاليف مادية، وتعود على المجرم بالأموال في الوقت ذاته.
የመስመር ላይ ወንጀለኛዎች ገንዘብ የሚያገኙበት አንዱ መንገድ የሆነ ነገር ለማድረግ ለሌላ ሰው ገንዘብ በሚያስወጣ መልኩ የእሱን ኮምፒውተር ወይም ስልክ መጠቀም፣ እና ገንዘቡ ለወንጀለኛ ሲሰጥ ነው። ለምሳሌ፣ አንድ የሚጠቀሙበት ዘዴ የሌላ ሰው ስልክ የጽሑፍ መልዕክቶችን እንዲልክ ወይም ወደሚከፈልበት የስልክ ውይይት መስመር ላይ እንዲደውል የሚያደርግ መተግበሪያ መፍጠር ነው፣ ይሄ ለሰውዬው ገንዘብ ያስወጣዋል፣ ከዚያም ገንዘቡ በአጭበርባሪው ይሰበሰባል።
  المساعدة في مكافحة سرقة...  
وذلك مثل تسجيل الدخول من بلد بعد فترة وجيزة من تسجيل الدخول من بلد آخر. وتم إرسال رسالة تحذير إلى هؤلاء المستخدمين في البريد الوارد في Gmail حول هذا الدخول غير المعتاد. كما نطالب المستخدمين بتغيير كلمات المرور بين الحين والآخر إذا كانت لدينا أسباب تدفعنا إلى الاعتقاد بتعرض حساباتهم للاختراق.
የተወሰኑ ተጠቃሚዎች በGoogle መለያቸው ላይ ያልተለመደ ነገር እየተደረገ እንደሆነ ሲመስለን አሳውቀናቸዋል – ለምሳሌ፣ ከአንድ አገር ከተደረገ መግባት በኋላ ትንሽ ቆይቶ ከሌላ አገር መግባት ሲደረግ። እነዚህ ተጠቃሚዎች በGmail ገቢ መልዕክት ሳጥናቸው ውስጥ ስለዚህ ያልተለመደ መዳረሻ የማስጠንቀቂያ መልዕክት እንዲያዩ ተደርገዋል። እንዲሁም አንዳንድ ጊዜ ተጠቃሚዎች መለያዎች ተጠልፏል ብለን የምናምንበት ምክንያት ከአለን የይለፍ ቃላቸውን እንዲቀይሩ አድርገናል።
  حمايتك من انتحال الهوية...  
لقد صممنا سياسات إعلاناتنا لسلامة وثقة المستخدم.على سبيل المثال, لا نسمح بالإعلانات ل>تنزيلات خبيثة، أو سلع مزيفة أو الإعلانات التي لا تنتهج سياسات فوترة واضحة. وفي حالة اكتشاف أحد الإعلانات الخداعية، فلا نكتفي بحظر هذا الإعلان، بل نتعدى ذلك إلى حظر الجهة المعلنة من العمل نهائيًا مع Google مرة أخرى.
ማን በGoogle መሣሪያዎች በኩል ማስታወቂያዎችን ማሳየት እንደሚች ላይ በጣም ግልጽ የሆኑ መምሪያዎች አሉን። የማስታወቂያዎች መምሪያዎቻችንን የቀየስነው የተጠቃሚ ደህንነት እና እምነት ታሳቢ በማድረግ ነው። ለምሳሌ፣ የተንኮል አዘል ውርዶች፣ የተጭበረበሩ ምርቶች ወይም ግልጽ ያልሆኑ የማስከለፍ ልማዶች ያላቸው ማስታወቂያዎችን አንፈቅድም። እና የማጭበርበሪያ ማስታወቂያ ካገኘን ማስታወቂያውን ብቻ አይደለም የምናግደው – አስተዋዋቂውን ዳግም በGoogle ላይ ማስታወቂያ እንዳይሰራም እናግደዋለን።
  التحقق من إعدادات Gmail...  
يُمكن لـ Google أن ترسل لك رسالة إلكترونية على عنوان البريد الإلكتروني المخصص للطوارئ إذا كنت تريد إعادة تعيين كلمة المرور، لذا تأكد من تحديث عنوان البريد الإلكتروني المخصص للطوارئ وأنك تتمتع بإمكانية الدخول إلى هذا الحساب.
የይለፍ ቃልዎን ዳግም ማስጀመር ከአስፈለገዎት Google አንድ ኢሜይል ወደ የዳግም ማግኛ ኢሜይል አድራሻ ሊልክ ይችላል፣ ስለዚህ የዳግም ማግኛ ኢሜይል አድራሻዎ የተዘመነ መሆኑን እና ሊደርሱበት የሚችሉ መለያ መሆኑን ያረጋግጡ። እንዲሁም የይለፍ ቃልዎን በጽሑፍ መልዕክት በኩል ለማግኘት አንድ የስልክ ቁጥር ወደ የGmail መገለጫዎ ሊያክሉ ይችላሉ።
  تعرف على شبكة الويب – م...  
ونحن بدورنا جمعنا عددًا من المصطلحات الشائعة وبذلنا أقصى ما في وسعنا لتوضيحها بالشرح بطريقة سهلة الاستيعاب. يُمكنك أيضًا العثور على نصائح ومشورة في هذا القسم حول كيفية إنجاز المهام على الويب – بدءًا من الدردشة عبر الإنترنت إلى إعداد الإشارات المرجعية،
ድርዎን እያወቁት ሲሄዱ ብዙ ቴክኒካዊ ቃላት ሊያጋጥምዎ ይችላል። የተወሰኑ የተለመዱ ቃላትን ሰብስበትን በተቻለን መጠን ለመረዳት ቀላል በሆነ መንገድ ለማስረዳት ጥረናል። እንዴት ነገሮች በድር ላይ መፈጸም – መስመር ላይ ከመወያየት ጀምሮ እስከ ዕልባቶችን ከማዘጋጀት፣ አሳሽዎን ከማዘመን ጀምሮ እስከ ድሩ ላይ ውጤታማ በሆነ መንገድ መፈለግ፣ እንዲሁም እንደ ክፍት ምንጭ ወይም የደመና ማስላት ያሉ ላያውቋቸው የሚችሏቸው የአንዳንድ ጽንሰ-ሐሳቦች ማብራሪያ –እንደሚችሉ ጠቅሚ ምክሮችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ።