هى – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 3 Results  www.google.ad
  الوقاية من عمليات الإحت...  
تُعد إحدى الطرق التي يتبعها المجرمون عبر الإنترنت في جني الأموال، هي استخدام جهاز الكمبيوتر أو الهاتف المملوك لأحد الأشخاص لإجراء عمليات من شأنها أن تُكبد هذا الشخص تكاليف مادية، وتعود على المجرم بالأموال في الوقت ذاته. فعلى سبيل المثال، تتمثل إحدى العمليات الخداعية في إنشاء تطبيق يُمكنه برمجة هاتف مملوك لشخص ما على إرسال رسائل نصية أو الاتصال بخط محادثة هاتفية مدفوع الأجر، والذي ينجم عنه فرض رسوم على هذا الشخص يحصلها الشخص المخادع.
የመስመር ላይ ወንጀለኛዎች ገንዘብ የሚያገኙበት አንዱ መንገድ የሆነ ነገር ለማድረግ ለሌላ ሰው ገንዘብ በሚያስወጣ መልኩ የእሱን ኮምፒውተር ወይም ስልክ መጠቀም፣ እና ገንዘቡ ለወንጀለኛ ሲሰጥ ነው። ለምሳሌ፣ አንድ የሚጠቀሙበት ዘዴ የሌላ ሰው ስልክ የጽሑፍ መልዕክቶችን እንዲልክ ወይም ወደሚከፈልበት የስልክ ውይይት መስመር ላይ እንዲደውል የሚያደርግ መተግበሪያ መፍጠር ነው፣ ይሄ ለሰውዬው ገንዘብ ያስወጣዋል፣ ከዚያም ገንዘቡ በአጭበርባሪው ይሰበሰባል።
  بناء علاقات موثوق بها –...  
عرِّف عائلتك بأهمية عدم ترتيب اجتماعات وجهًا لوجه مع أشخاص يتم "الالتقاء بهم" عبر الإنترنت، واطلب منهم عدم مشاركة معلومات شخصية مع غرباء على الإنترنت. توفر أدوات Google لك ولعائلتك سهولة التفاعل عبر الإنترنت مع من تعرفهم وتجنب من لا تعرفهم. عندما يبدأ المراهقون استخدام أدوات التواصل عبر الإنترنت، مثل Hangouts و+Google وBlogger، تكون الخطوة الأولى عادة هي التحدث معهم بشأن صناعة قرارات حكيمة والتحلي بخصائص المواطن الرقمي الصالح.
ቤተሰብዎ አባላት በመስመር ላይ «ከተዋወቋቸው» ሰዎች ጋር በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ እንዳይይዙና ከመስመር ላይ ካገኟቸው ሰዎች ጋር የግል መረጃዎችን እንዳያጋሩ ያስተምሩ። የGoogle መሳሪያዎች እርስዎ እና ቤተሰብዎ ከሚያውቋቸው ሰዎች ጋር በመስመር ላይ መገናኘትንና ከማያውቋቸው ሰዎች ጋር የሚደረግ ግንኙነትን ማስወገድን ቀላል ያደርጉታል። ወጣት ልጆችዎ እንደ Hangouts፣ Google+ እና ጦማሪ የመሳሰሉ የመስመር ላይ የግንኙነት መሳሪያዎችን መጠቀም ሲጀምሩ የመጀመሪያው እርምጃ መሆን ያለበት ብልህ የሆኑ ምርጫዎችን ስለማድረግ እና መልካም ዲጂታል ዜጋ ስለመሆን ውይይት ማድረግ ነው።
  الخطوات الأولى – للعائل...  
باعتبارك ولي أمر أو وصيًا، أنت تعرف ما يناسب عائلتك وما هي الطريقة الفضلى لتعليم أطفالك. ولمساعدة عائلتك في استكشاف التقنيات والأدوات والخدمات الجديدة في عالم سريع التطور، من المفيد أن تحصل على بعض النصائح العملية. ولذلك نتواصل باستمرار مع خبراء الأمان وأولياء الأمور والمعلمين والمنتديات في جميع أنحاء العالم حتى نواكب كل جديد في هذا الشأن. وبتضافر الجهود يمكننا أن نساعد في بناء مجتمع مسؤول من مستخدمي الإنترنت والتكنولوجيا.
እንደ ወላጅ ወይም እንደ ሞግዚትነትዎ ለልጅዎ ትክክለኛ የሚመስለው ነገር ምን እንደሆነ እና ልጆችዎ እንዴት የተሸለ እንደሚማሩ ያውቃሉ። ቤተሰብዎ በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች እና ሁልጊዜም በሚለዋወጠው የመስመር ላይ አለም አገልግሎቶችን እንዲጠቀም ለማገዝ ተግባራዊ የሆነ ምክር ማግኘት ይጠቅማል። ለዚያም ነው ሁልጊዜም ከደህንነት ባለሞያዎች፣ ወላጆች፣ አስተማሪዎች እና በአለም ላይ ካሉ ማህበረሰቦች ጋር የምንነጋገረው – በትክክል የሚሰራውን ነገር የልብ ምት ለመከታተል። በጋራ በመሆን፣ ሃላፊነት የሚሰማቸው ዲጂታል ዜጎች ማህበረሰብ ለመፍጠር ማገዝ እንችላለን።