واحد – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 2 Results  www.google.com.mt
  قفل الشاشة أو الجهاز – ...  
تظهر لوحة بيانات Google لك ما تم تخزينه في حسابك في Google وتوفر لك لمحة عامة عن أحدث أنشطتك في الحساب. ومن ثم يمكنك بسهولة من موقع مركزي واحد، عرض بياناتك وأنشطتك والدخول إلى إعداداتك لبعض الخدمات مثل Blogger والتقويم والمستندات وGmail و+Google وغيرها.
Google ዳሽቦርድ በGoogle መለያዎ ምን እንደተከማቸ ያሳያል፣ እና የቅርብ ጊዜ የመለያ እንቅስቃሴዎ አጠቃላይ እይታ ያቀርብልዎታል። ከአንድ ማዕከላዊ አካባቢ ሆነው እንደ Blogger፣ የቀን መቁጠሪያ፣ ሰነዶች፣ Gmail፣ Google+ እና ተጨማሪ ያሉ አገልግሎቶች ላይ በቀላሉ ያለውን ውሂብዎን እና እንቅስቃሴዎችን ማየት እና የእነሱ ቅንብሮችዎን መድረስ ይችላሉ።
  إدارة حسابات متعددة – إ...  
وفي الأجهزة اللوحية التي تقدمها Google والتي تتميز بالأوضاع متعددة المستخدمين مثل جهاز Nexus 7، أصبح من السهل ربط عدة حسابات بجهاز واحد. وهذا من شأنه أن يُسهّل على مختلف الأشخاص في أسرتك مراجعة البريد الإلكتروني التابع لهم أو الدخول إلى التطبيقات التابعة لهم بدون الحاجة إلى تسجيل الدخول والخروج.
ብዙ መሣሪያዎች አሁን በርካታ የመስመር ላይ መለያዎችን ይደግፋሉ። ይሄ ማለት የትኛውን መለያ እንደሚጠቀሙ እና መቼ እንደሆነ ቁጥጥሩ አለዎት ማለት ነው። በሁለቱም በዴስክቶፕም በሞባይልም ላይ በቀላሉ በGoogle መለያዎችዎ መካከል መቀያየር ይችላሉ። ለምሳሌ ወደ ዋናው መለያዎ ገብተው ሳሉ ሁለተኛ የGoogle መለያ ሊያክሉና በሁለቱም መካከል መቀያየር ይችላሉ። እና እንደ Nexus 7 ባሉ ባለበርካታ ተጠቃሚ ሁነታዎች ባላቸው በአዲስ የGoogle ጡባዊዎች ላይ በርካታ መለያዎች ከአንድ መሣሪያ ጋር ማጎዳኘት ቀላል ነው። ይሄ በቤተሰብዎ ውስጥ ያሉ የተለያዩ ሰዎች መግባት እና መውጣት ሳያስፈልጋቸው ኢሜይላቸውን ወይም መተግበሪያቸውን እንዲደርሱ ቀላል ያድርግላቸዋ። አንዴ ዋና መለያዎትን ካዋቀሩት በኋላ በመሣሪያ ቅንብሮች ውስጥ መለያዎችን በቀላሉ ሊያክሉ ይችላሉ።