والجهاز – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 1 Result  www.google.com.mt
  إدارة حسابات متعددة – إ...  
وهذا يعني أن التحكم في الحساب الذي تستخدمه أصبح في يدك وفي الوقت الذي يناسبك. يُمكنك التبديل بين حساباتك في Google بسرعة وسهولة، على سطح المكتب والجهاز الجوال على حد سواء. فعلى سبيل المثال، يُمكنك إضافة حساب ثانوي في Google في حالة تسجيل الدخول على الحساب الرئيسي والتبديل بين الحسابين والرجوع مرة أخرى.
ብዙ መሣሪያዎች አሁን በርካታ የመስመር ላይ መለያዎችን ይደግፋሉ። ይሄ ማለት የትኛውን መለያ እንደሚጠቀሙ እና መቼ እንደሆነ ቁጥጥሩ አለዎት ማለት ነው። በሁለቱም በዴስክቶፕም በሞባይልም ላይ በቀላሉ በGoogle መለያዎችዎ መካከል መቀያየር ይችላሉ። ለምሳሌ ወደ ዋናው መለያዎ ገብተው ሳሉ ሁለተኛ የGoogle መለያ ሊያክሉና በሁለቱም መካከል መቀያየር ይችላሉ። እና እንደ Nexus 7 ባሉ ባለበርካታ ተጠቃሚ ሁነታዎች ባላቸው በአዲስ የGoogle ጡባዊዎች ላይ በርካታ መለያዎች ከአንድ መሣሪያ ጋር ማጎዳኘት ቀላል ነው። ይሄ በቤተሰብዎ ውስጥ ያሉ የተለያዩ ሰዎች መግባት እና መውጣት ሳያስፈልጋቸው ኢሜይላቸውን ወይም መተግበሪያቸውን እንዲደርሱ ቀላል ያድርግላቸዋ። አንዴ ዋና መለያዎትን ካዋቀሩት በኋላ በመሣሪያ ቅንብሮች ውስጥ መለያዎችን በቀላሉ ሊያክሉ ይችላሉ።