والذى – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 4 Results  www.google.de
  أدوات الأمان في Google ...  
يتطلب Google Play من المطورين تصنيف تطبيقاتهم وفقًا لنظام تقييمات Google Play، والذي يتكون من أربعة مستويات: الكل، أو درجة نضج منخفضة أو متوسطة أو عالية. باستخدام رمز رقم التعريف الشخصي، يستطيع المستخدمون تأمين إعداد ما لتصفية التطبيقات على أجهزتهم بحيث لا يتم عرض تطبيق وتنزيله إلا إذا كان مناسبًا للاستخدام.
Google Play ገንቢዎች መተግበሪያዎቻቸውን በGoogle Play የደረጃ አሰጣጥ ስርዓት መሠረት ለመተግበሪያዎቻቸው መለያ እንዲሰጧቸው ይፈልግባቸዋል፣ ይህም አራት መለያዎችን ያካተተ ነው፦ ለሁሉም ሰው፣ ትንሽ ብስለት፣ መካከለኛ ብስለት፣ ወይም ከፍተኛ ብስለት። ተጠቃሚዎች መሣሪያዎቻቸው ላይ የPIN ኮድ በመጠቀም ተገቢ ናቸው ተብለው የተገመቱ መተግበሪያዎች ብቻ እንዲታዩና መውረድ እንዲቻል አድርገው መተግበሪያዎችን የሚያጣሩበት ቅንብር መቆለፍ ይችላሉ።
  استخدام شبكات آمنة – كي...  
بدايةً، ألق نظرة على شريط العنوان في المتصفح للوقوف على ما إذا كان عنوان URL يبدو حقيقيًا. كما يجب عليك أيضًا التحقق للوقوف على ما إذا كان العنوان يبدأ بالرمز //:https، والذي يُشير إلى أن الاتصال بموقع الويب مشفر وأكثر مقاومة للتجسس والعبث. كما تعمل بعض المتصفحات على تضمين رمز قفل في شريط العنوان إلى جانب //:https للإشارة بشكل أكثر وضوحًا إلى أن الاتصال مشفر وأنك تتمتع باتصال أكثر أمانًا.
በመጀመሪያ ዩ አር ኤል እውነተኛ የሚመስል ከሆነ ለማየት በአሳሽዎ ላይ ያለውን የአድራሻ አሞሌ ይመልከቱ። እንዲሁም የድር አድራሻው በ https:// የሚጀምር መሆኑን ያረጋግጡ፤ ይሄ ከድር ጣቢያው ጋር የአልዎት ግንኙነት መመስጠሩንና እንዳይሰለል ወይም እንዳይቀየርብዎት ይበልጥ የሚከላከል መሆኑን ያመለክታል። እንዲሁም አንዳንድ አሳሾች ግንኙነትዎን መመስጠሩን እና ደህንነትዎ ይበልጥ በተጠበቀ ሁኔታ መገናኘትዎን ይበልጥ ግልጽ በሆነ መልኩ ለማሳወቅ በአድራሻ አሞሌያቸው ላይ ከ https:// አጠገብ የቁልፍ ጋን ምልክት ያካትታሉ።
  المساعدة في مكافحة سرقة...  
لتحقيق مستويات أقوى من الأمان لحسابك في Google، فإننا نوفر طريقة التحقق بخطوتين للمستخدمين لدينا. وتعمل هذه الأداة على إضافة طبقة أمان إضافية عن طريق عدم الاكتفاء بالمطالبة بكلمة المرور فحسب، ولكن أيضًا المطالبة برمز التحقق لتسجيل الدخول إلى حساب Google. حتى مع اختراق كلمة المرور أو تخمينها أو الاستيلاء عليها بأي طريقة أخرى، لا يمكن للمهاجم تسجيل الدخول بدون رمز تحقق، والذي يمكنك وحدك الحصول عليه عبر هاتفك الجوّال. إننا نوفر التحقق بخطوتين بأكثر من 50 لغة وفي 175 بلدًا. ويمكنك الحصول على مزيد من المعلومات حول كيفية إعداد التحقق بخطوتين هنا.
የበለጠ ጠንካራ የጥበቃ ደረጃዎችን ለGoogle መለያዎ ለማምጣት ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫ ለተጠቃሚዎቻችን እናቀርባለን። ይህ መሣሪያ ወደ Google መለያ ለመግባት የይለፍ ቃል ብቻ ሳይሆን የማረጋገጫ ኮድ ጭምርም በመጠየቅ ተጨማሪ የደህንነት ንብርብር ያክላል። የይለፍ ቃልዎ ቢሰበር፣ ቢገመት ወይም ቢሰረቅም እንኳ አጥቂው ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክዎ የምንልከው የማረጋገጫ ኮድ ሳያስገባ ወደ መለያዎ መግባት አይችልም። ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫ ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች እና ከ175 በላይ በሆኑ አገሮች እናቀርባለን። ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫ እንዴት ማዋቀር እንደሚችሉ እዚህ ተጨማሪ ይወቁ።
  الإبلاغ عن محتوى غير لا...  
تقدم منتجات متعددة من منتجاتنا مثل +Google وYouTube وBlogger وسائل من شأنها أن تمكّنك من إنشاء المحتوى الخاص بك ونشره ومشاركته. ونظرًا للكم الهائل الذي نتلقاه من المحتوى والذي يزيد عن 24 ساعة من مقاطع الفيديو المحملة على YouTube و270000 كلمة تُكتب في Blogger كل دقيقة، فلك أن تتخيل أسباب عدم قدرتنا على إجراء فحص مسبق للمحتوى. وهذا ما يدفعنا إلى الاعتماد على ملايين من مستخدمي المنتدى في الإبلاغ عن إساءة الاستخدام والمحتوى غير اللائق. يمكنك اكتشاف أنواع المحتوى غير المسموح بها في بنود الاستخدام وسياسات البرنامج لمنتجاتنا المتنوعة. لقد أنشأنا أدوات تمكنك من إبلاغنا في حالة عثورك على محتوى يجب إزالته من موقع الويب. وإليك دليل سريع للإبلاغ عن المحتوى غير اللائق في بعض أكثر منتجاتنا شهرة.
እንደ Google+፣ YouTube፣ እና ጦማሪ ያሉ በዛ ያሉ ምርቶቻችን የራስዎ ይዘት የሚፈጥሩበት፣ የሚለጥፉበት እና የሚያጋሩበት መንገዶች ይፈጥርልዎታል። YouTube ላይ ከ24 ሰዓታት በላይ በሚሰቀሉ ቪዲዮዎችና ጦማሪ ላይ በደቂቃ 270,000 በሚጻፉት ቃላት ምክንያት ለምን ቅድመ-ግምገማ ማድረግ እንደማንችል መገመት ይችላሉ። ለዚህ ነው አላግባብ መጠቀምና አግባብነት የሌላቸው ይዘቶች ሪፖርት እንዲያደርጉ በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ የማህበረሰብ ተጠቃሚዎቻችን የምንመካው። ለተለያዩ ምርቶቻችን ምን አይነት የይዘት አይነቶች እንደማይፈቀዱ በአገልግሎት ውላችንና በመርሐ-ግብር መምሪያዎቻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ። ጣቢያ ላይ መኖር የሌለበት ይዘት ከአገኙ ለእኛ የሚያሳውቁበት መሣሪያዎች ፈጥረናል። አንዳንድ በጣም ተወዳጅ በሆኑ ምርቶቻችን ላይ አግባብነት የሌለው ይዘት ሪፖርት ስለማድረግ አንድ ፈጠን ያለ መመሪያ ይኸውልዎት።