وامان – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 1 Result  images.google.co.uk
  الخصوصية والبنود – Google  
مثل شركات التقنيات ووسائل الاتصال الأخرى، تستلم Google بانتظام طلبات من الحكومات والمحاكم من أنحاء العالم لتسليم بيانات المستخدمين. ويعزز احترام الخصوصية وأمان البيانات التي تخزنها لدى Google طريقتنا المنهجية في الالتزام بهذه الطلبات القانونية. ويراجع فريقنا القانوني كل طلب، بغض النظر عن نوعه، كما نرفض كثيرًا هذه الطلبات عندما تبدو واسعة النطاق بشكل زائد أو عند عدم اتباع الإجراءات الصحيحة. تعرف على المزيد من المعلومات من خلال تقرير الشفافية.
ልክ እንደ ሌሎች የቴክኖሎጂ እና የመገናኛ ኩባንያዎች ሁሉ Google የተጠቃሚ ውሂብ አሳልፎ እንዲሰጥ በመላው ዓለም ካሉ መንግስታት እና ፍርድ ቤቶች በየጊዜው ጥያቄዎች ይድርሱታል። Google ላይ የሚያከማቹት የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ማክበር እነዚህ ህጋዊ ጥያቄዎችን የምናከብርበት መንገድ መርህ ነው። የእኛ የህግ ቡድን ምንም አይነት ጥያቄዎች ይሁኑ እያንዳንዱን ጥያቄ ይከልሳል፣ እና ጥያቄዎቹ በጣም ሰፊ ወይም ትክክለኛውን ሂደት ያልተከተሉ ሆነው ከታዩ አብዛኛውን ጊዜ አይመለስም። በእኛ የግልጽነት ሪፖርት ውስጥ ተጨማሪ ይወቁ።