وذلك – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 2 Results  images.google.co.uk
  كيفية عمل Google Voice ...  
وقد تتبقى نُسخ في أنظمة النسخ الاحتياطي التابعة لنا. وسيتم الاحتفاظ بنسخ مجهولة الهوية من معلومات سجل المكالمات على أنظمتنا، بدون أية معلومات يمكن أن تحدد الهوية الشخصية، وذلك لتلبية متطلبات إعداد التقارير والتدقيق.
ምንም እንኳ ለሚከፈልባቸው ጥሪዎች የእርስዎ የጥሪ ታሪክ በእርስዎ መለያ ላይ እየታየ መቀጠሉ እንዳለ ቢሆንም የጥሪ ታሪክዎን፣ የድምፅ መልእክት ሰላምታዎ(ችዎ)ን፣ የድምፅ መልእክት መልእክቶችዎን (ሁለቱም ኦዲዮ እና/ወይም የድምፅ በጽሑፍ ግልባጮች)፣ የአጭር መልእክት አገልግሎት (ኤስ ኤም ኤስ) መልእክቶችዎን፣ እና የተቀዱ ውይይቶችዎን በእርስዎ የGoogle ድምፅ መለያ ሊሰርዟቸው ይችላሉ። ለክፍያ መጠየቂያ ወይም ሌላ ንግድ ነክ ዓላማዎች አንዳንድ መረጃዎች በእኛ ንቁ አገልጋዮች ላይ በጊዜያዊነት ሊቀሩ እና ቀሪ ቅጂዎች በምትኬ ሥርዓቶቻችን ውስጥ ሊቆዩ ይችላሉ። ምንም በግል ሊለዩ የሚያስችሉ መረጃ የሌላቸው ስም-አልባ የተደረጉ የጥሪ መዝገብ መረጃዎች ቅጂዎች የሪፖርት ማድረግ እና የኦዲቲንግ መስፈርቶቻችንን ለማሟላት በሥርዓቶቻችን ውስጥ ይቀራሉ።
  كيفية استخدام محفظة Goo...  
تستخدم Google أرقام بطاقة الائتمان وبطاقة الخصم التي تدخلها في حسابك في محفظة Google لمعالجة الدفعات المتعلقة بعمليات الشراء عبر الإنترنت أو المتاجر الفعلية، وذلك عندما تجريها باستخدام محفظة Google؛ وتشمل تلك الدفعات معاملات Google Play،
Google እርስዎ ወደ Google Wallet መለያዎ የሚያስገቧቸውን የክሬዲት ካርድ እና የዴቢት ካርድ ቁጥሮችን የሚጠቀማቸው የGoogle Play ግብይቶች ጨምሮ Google Walletን ተጠቅመው የሚያደርጓቸውን የመስመር ላይ እና የመስመር ውጪ ክፍያዎችን ለመስራትና ለማጭበርበር ክትትል ዓላማዎች ነው። የGoogle Wallet ግላዊነት ማሳወቂያ የምንሰበስበውና እንዴት እንደምናጋራውም ጨምሮ የGoogle Wallet መለያ መረጃ እንዴት እንደምንጠቀምበት ዝርዝር መረጃ ያቀርባል። በWallet ግላዊነት ማሳወቂያ ውስጥ በተብራሩት ሁኔታዎች መሠረብ ብቻ ነው የግል መረጃ ለሶስተኛ ወገኖች የምናጋራው። ወደ የእርስዎ Google Wallet መለያ የሚያስገቧቸው የክሬዲት ካርድ እና የዴቢት ካርድ ቁጥሮች የተመሰጠሩና ደህንነቱ በተጠበቀ አካባቢ ላይ ባሉ ደህንነታቸው በተጠበቁ አገልጋዮች ላይ ነው የሚቀመጡት።