وذلك – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 6 Results  maps.google.it
  كيفية استخدام محفظة Goo...  
تستخدم Google أرقام بطاقة الائتمان وبطاقة الخصم التي تدخلها في حسابك في محفظة Google لمعالجة الدفعات المتعلقة بعمليات الشراء عبر الإنترنت أو المتاجر الفعلية، وذلك عندما تجريها باستخدام محفظة Google؛ وتشمل تلك الدفعات معاملات Google Play،
Google እርስዎ ወደ Google Wallet መለያዎ የሚያስገቧቸውን የክሬዲት ካርድ እና የዴቢት ካርድ ቁጥሮችን የሚጠቀማቸው የGoogle Play ግብይቶች ጨምሮ Google Walletን ተጠቅመው የሚያደርጓቸውን የመስመር ላይ እና የመስመር ውጪ ክፍያዎችን ለመስራትና ለማጭበርበር ክትትል ዓላማዎች ነው። የGoogle Wallet ግላዊነት ማሳወቂያ የምንሰበስበውና እንዴት እንደምናጋራውም ጨምሮ የGoogle Wallet መለያ መረጃ እንዴት እንደምንጠቀምበት ዝርዝር መረጃ ያቀርባል። በWallet ግላዊነት ማሳወቂያ ውስጥ በተብራሩት ሁኔታዎች መሠረብ ብቻ ነው የግል መረጃ ለሶስተኛ ወገኖች የምናጋራው። ወደ የእርስዎ Google Wallet መለያ የሚያስገቧቸው የክሬዲት ካርድ እና የዴቢት ካርድ ቁጥሮች የተመሰጠሩና ደህንነቱ በተጠበቀ አካባቢ ላይ ባሉ ደህንነታቸው በተጠበቁ አገልጋዮች ላይ ነው የሚቀመጡት።
  تعرف على الطريقة التي ت...  
لذا فإن Google تنظر إلى خصوصيتك وأمانك بعين الاعتبار. إننا نستثمر ملايين الدولارات في كل عام ونوظف أشهر الخبراء على مستوى العالم في أمان البيانات وذلك للحفاظ على معلوماتك آمنة. وهم بدورهم يُركزون على الحفاظ على الأمن والسلامة لك ولبياناتك على حد سواء،
በይነመረቡ ምርጥ ነገር ነው። ነገር ግን ልክ እንደ የመስመር ውጪው ዓለም ሁሉ ሁሉም መስመር ላይ ያሉ ሰዎች አይደሉም ጥሩ ልቦና ያላቸው። Google ግላዊነትዎን እና ደህንነትዎን አክብዶ ነው የሚያየው። የመረጃዎ ደህንነት እንደተጠበቀ ለማቆየት በዓለም የታወቁ የውሂብ ደህንነት ባለሙያዎችን ለመቅጠር በየዓመቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር ያወጣል። የእርስዎን እና የመረጃዎ ደህንነት እንደተጠበቀ ማቆየት ላይ ያተኩራሉ፣ እናም ከሳይበር ወንጀለኛዎች በአንድ እርምጃ ቀድመው ይገኛሉ።
  كيفية الحفاظ على أمانك ...  
تعرف على الحيل الشائعة التي يستخدمها المجرمون، وذلك لمساعدتك في حماية نفسك من التعرض للاحتيال عبر الإنترنت وسرقة الهوية.
እራስዎን ከመስመር ላይ ማጭበርበር እና የማንነት ስርቆት ለመጠበቅ ወንጀለኛዎች የሚጠቀሙባቸውን የተለመዱ ዘዴዎች ይረዱ።
  كيفية الحفاظ على أمانك ...  
يُمكنك مساعدة نفسك والآخرين في التمتع بالأمان عبر الإنترنت وذلك عن طريق الإبلاغ عن الشركات أو الأشخاص الذين يُرسلون رسائل غير مرغوب فيها، أو الذين يحاولون بيع سلع مزيفة، أو توزيع برامج ضارة، أو من جانب آخر يُسيؤون استخدام أنظمتنا.
አይፈለጌ መልዕክት የሚልኩ፣ የሐሰት ምርቶችን የሚሸጡ፣ ተንኮል አዘል ዌርን የሚያሰራጩ ወይም በሌላ መንገድ ስርዓቶቻችንን አላግባብ የሚጠቀሙ ሰዎችን ወይም ኩባኒያዎችን ሪፖርት በማድረግ እራስዎን እና ሌሎች መስመር ላይ ሳሉ ደህንነትዎ እንዲጠበቅ ያግዙ።
  تعرف على شبكة الويب – م...  
وربما يحول ذلك دون أداء بعض الأشياء التي تريدها على الإنترنت. وسواء أكنت مبتدئًا أم محترفًا، فمن المهم أن تستوعب المنتجات والخدمات التي تُريد استخدامها والتعرف على كيفية الاستفادة القصوى منها، وذلك للتعرف على شبكة الويب.
በይነመረቡ የሚገርም መሣሪያ ሊሆን ይችላል – የሚማሩበት፣ የሚያጋሩበት፣ የሚገናኙበት እና ተጨማሪ ነገሮችን የሚያድርጉበት መንገድ። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ አዲስ ቴክኖሎጂ ወይም ምርቶችን መጠቀም አድካሚ ሊሆን ይችላል፣ እና መስመር ላይ ማድረግ የሚፈልጓቸው ነገሮችን እንዳያደርጉ ሊያደርግዎት ይችላል። ገና ጀማሪ ይሁኑ ወይም የሰለጠነ ሰው ድርዎን ለማወቅ መጠቀም የሚፈልጓቸውን ምርቶች እና አገልግሎቶች መረዳት እና እንዴት እነሱን በተሻለ ሁኔታ መጠቀም እንደሚችሉ ማወቅ አስፈላጊ ነው።
  كيفية عمل Google Voice ...  
فترة زمنية تصل إلى 90 يومًا وقد تظل هذه النسخ المتبقية في أنظمتنا الاحتياطية. وسيتم الاحتفاظ بنسخ مجهولة الهوية من معلومات سجل المكالمات، بدون أية معلومات يمكن أن تحدد الهوية الشخصية، وذلك على أنظمتنا لتلبية متطلبات إعداد التقارير والتدقيق.
የጥሪ ታሪክዎን፣ የድምጽ መልዕክት ሰላምታዎ(ችዎ)ን፣ የድምጽ መልዕክት መልዕክቶችዎን (ሁለቱም ድምጽ እና/ወይም የጽሑፍ ግልባጮች) የአጭር መልዕክት አገልግሎት (ኤስ ኤም ኤስ) መልዕክቶችዎን፣ እና የተቀዱ ውይይቶችዎን በGoogle ድምጽ መለያዎን ሊያደራጇቸው ወይም ሊሰርዟቸው ይችላሉ። እንደዚህ ያሉ ስረዛዎች በመለያ እይታዎ ውስጥ ወዲያውኑ ነው ተፈጻሚ የሚሆኑት፣ ነገር ግን ገቢ መልዕክት ሳጥንዎ እና የሚከፈልባቸው ጥሪዎች ታሪክ በመለያዎ ላይ የሚታዩ እንደሆኑ ይቀራሉ። ከጥሪ መዝገብ መረጃ በስተቀር ቀሪ የተሰረዙ ውሂብ እና መለያዎች ቅጂዎች ከንቁ አገልጋዮቻችን ለመሰረዝ እስከ 90 ቀናት ድረስ ሊወስድ ይችላል፣ እና በምትኬ ስርዓቶቻችን ላይ ሊቀሩ ይችላሉ። ምንም በግል ሊለዩ የሚያስችሉ መረጃ የሌላቸው ስም-አልባ የተደረጉ የጥሪ መዝገብ መረጃዎች የሪፖርት ማድረግ እና የኦዲቲንግ ማሟያዎቻችን ለማሟላት በስርዓቶቻችን ውስጥ ይቀራሉ።