وذلك – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 4 Results  www.parcus.com
  خدمة السجل الطبي - Vejt...  
يحق لأولياء أمور المرضى من الأطفال أو من لم يبلغ سن 21 أن بطلب السجل الطبي، وذلك بتزويد المستشفى نسخة من جواز سفر ولي الأمر وكذلك خطاب التفويض، وتقديمه مع نسخة من شهادة ميلاد الطفل.
· እድሜያቸው ከ21 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች ወላጆቻቸው መጠየቅ የሚችሉ ሲሆን ይህን ለማድረግም የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይገባል የወላጅ ወይም የአሳዳጊው ፓስፖርት ኮፒ፤ አግባብ ካለው ባለስልጣን አስፈላጊውን ደብዳቤ እንዲሁም የታካሚውን የልደት ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡ነገር ግን 21 ዓመት እና ከዚያ በላይ ላሉት ታካሚው ራሱ መፈረም ይኖርበታል፡፡
  Health Article - Vejtha...  
كشفت معلومات من منظمة الصحة العالمية أن "مرض السرطان" كارثة حقيقية تقتل سكان العالم، سواءاً كانوا رجالاً أو نساءاً. وذلك من خلال أحدث الإحصاءات في عام 2015، حيث جاء سرطان الرئة في المرتبة الأولى وهو السبب الرئيسي للوفاة.
ኬሞቴራፒ ወይም በተለምዶ ‘’ኬሞ’’ ማለት መድሀኒቶችን በመጠቀም በሰውነት ወስጥ የሚገኙ የካንሰር ሴሎችን ማጥቃት ነው፡፡ይህ ህክምና እንዴት ይሰራል ወደሚለው ስንመጣ ከተፈጥሮ ቁጥጥር ውጪ በሆነ መልኩ የተራቡትን ሴሎችን እድገት በማቆም እንዲሁም ዝግ በማድረግ ነው፡፡ የኬሞቴራፒ ህክምና እንዴት ይሰጣል የኬሞቴራፒ ህክምና አንድ ወይም ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ መድሃኒቶችን በሚዋጥ...
  Health Article - Vejtha...  
تعرّف على (العلاج الكيميائي) لأجل الحصول على علاج للسرطان بشكل فعّال يعتبر العلاج الكيميائي أو (الكيماوي) من إحدى الطرق العلاجية الرئيسية لأمراض السرطان. وذلك عن طريق إعطاء الأدوية المضادة لتبطئة عمل الخلايا السرطانية أو تدميرها.
የጉበት በሽታ በአሁኑ ሰኣት ብዙ ሰዎችን እያጠቃ የሚገኝ እና መፍትሄ ያልተገኘለት መሆኑ ይታወቃል፡፡ በአጠቃላይ 5 አይነት የጉበት በሽታ ቫይረስ አይነቶች ሲኖሩ እነዚህም ሄፓታይተስ ኤ፤ቢ፤ሲ፤ዲ እና ኢ ይባላሉ፡፡ከእነዚህ ውስጥ ግን በሽታን በማምጣት የሚታወቁት ቢ እና ሲ የተባሉት ሲሆኑ ሄፓታይተስ ቫይረስ ዲ እና ኢ ደግሞ ብዙም የተለመዱ አይደሉም፡፡ ያልጠናበት...
  Health Article - Vejtha...  
جراحة المنظار في الأمراض النسائية إحدى الخيارات في العلاج العديد من النساء يعانين من مشاكل الأمراض النسائية بشتى أنواعها. إذ يختلف نوع العلاج وطريقته لمرض معين من إمرأة لأخرى، وذلك حسب نوع المرض. فمنه ما لا يمكن علاجه فقط بالأدوية.
እንደ የአለም ጤና ድርጅት ዘገባ ካንሰር ለሞት ከሚዳርጉ አደገኛ በሽታዎች ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል ከዚህም ውስጥ በ2015 ከ አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን በላይ ዜጎችን መቅጠፉ ይታወቃል የሳምባ ካንሰር ማለት በሳምባ ውስጥ ጤነኛ ያልሆኑ ህዋሳት ከወስነት ቁጥጥር ውጪ መብዛት ሲሆን የእነዚህ ህዋሳት ከቁጥጥር ውጪ መብዛት የሳምባን የተለመደ አሰራር...