وفى – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 4 Results  www.google.de
  المساعدة في مكافحة سرقة...  
لتحقيق مستويات أقوى من الأمان لحسابك في Google، فإننا نوفر طريقة التحقق بخطوتين للمستخدمين لدينا. وتعمل هذه الأداة على إضافة طبقة أمان إضافية عن طريق عدم الاكتفاء بالمطالبة بكلمة المرور فحسب، ولكن أيضًا المطالبة برمز التحقق لتسجيل الدخول إلى حساب Google. حتى مع اختراق كلمة المرور أو تخمينها أو الاستيلاء عليها بأي طريقة أخرى، لا يمكن للمهاجم تسجيل الدخول بدون رمز تحقق، والذي يمكنك وحدك الحصول عليه عبر هاتفك الجوّال. إننا نوفر التحقق بخطوتين بأكثر من 50 لغة وفي 175 بلدًا. ويمكنك الحصول على مزيد من المعلومات حول كيفية إعداد التحقق بخطوتين هنا.
የበለጠ ጠንካራ የጥበቃ ደረጃዎችን ለGoogle መለያዎ ለማምጣት ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫ ለተጠቃሚዎቻችን እናቀርባለን። ይህ መሣሪያ ወደ Google መለያ ለመግባት የይለፍ ቃል ብቻ ሳይሆን የማረጋገጫ ኮድ ጭምርም በመጠየቅ ተጨማሪ የደህንነት ንብርብር ያክላል። የይለፍ ቃልዎ ቢሰበር፣ ቢገመት ወይም ቢሰረቅም እንኳ አጥቂው ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክዎ የምንልከው የማረጋገጫ ኮድ ሳያስገባ ወደ መለያዎ መግባት አይችልም። ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫ ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች እና ከ175 በላይ በሆኑ አገሮች እናቀርባለን። ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫ እንዴት ማዋቀር እንደሚችሉ እዚህ ተጨማሪ ይወቁ።
  كيفية الحفاظ على أمانك ...  
تتوافق العديد من الأجهزة في الوقت الحالي مع الحسابات المتعددة عبر الإنترنت. ويمكنك الحصول على مزيد من المعلومات حول كيفية التحكم في اختيار الحساب الذي تستخدمه وفي الوقت الذي تريده.
ብዙ መሣሪያዎች አሁን በርካታ የመስመር ላይ መለያዎችን ይደግፋሉ። የትኛውን መለያ እንደሚጠቀሙ እና መቼ እንደሆነ ስለመቆጣጠር ተጨማሪ ይረዱ።
  استخدام شبكات آمنة – كي...  
إذا كنت تستخدم شبكة Wi-Fi في المنزل، فيجب التأكد من استخدام كلمة مرور لحماية جهاز التوجيه. اتبع الإرشادات المقدمة بواسطة مزوّد خدمة الإنترنت أو جهة تصنيع جهاز التوجيه لتعيين كلمة مرور خاصة بك لجهاز التوجيه بدلاً من استخدام كلمة المرور الافتراضية له، والتي قد تكون معروفة للمجرمين. وفي حالة تمكّن المجرمين من الدخول إلى جهاز التوجيه، يُمكنهم تغيير الإعدادات والتجسس على نشاطك عبر الإنترنت.
ቤትዎ ውስጥ Wi-Fi የሚጠቀሙ ከሆኑ የራውተርዎን ደህንነት ለመጠበቅ የይለፍ ቃል መጠቀምዎን ያረጋግጡ። ወንጀለኛዎች ሊያውቁት ከሚችሉት ነባሪውን የራውተር ይለፍ ቃል ከመጠቀም ይልቅ የራስዎን ይለፍ ቃል ለማዘጋጀት በቀላሉ በበይነመረብ አገልግሎት አቅራቢዎ ወይም የራውተር አምራችዎ የቀረበልዎ መመሪያዎችን ይከተሉ። ወንጀለኛዎች ራውተርዎን ሊደርሱበት የሚችሉ ከሆኑ ቅንብሮችዎን ሊቀይሩና የመስመር ላይ እንቅስቃሴዎን ሊሰልሉ ይችላሉ።
  تعرف على شبكة الويب – م...  
وفي غضون التعرف على الويب، قد تمر بالكثير من المصطلحات اللغوية المتخصصة، أو المصطلحات الفنية. ونحن بدورنا جمعنا عددًا من المصطلحات الشائعة وبذلنا أقصى ما في وسعنا لتوضيحها بالشرح بطريقة سهلة الاستيعاب. يُمكنك أيضًا العثور على نصائح ومشورة في هذا القسم حول كيفية إنجاز المهام على الويب – بدءًا من الدردشة عبر الإنترنت إلى إعداد الإشارات المرجعية، ومن تحديث المتصفح إلى إجراء بحث أكثر كفاءة على الويب، بالإضافة إلى شرح لبعض المفاهيم غير المألوفة لك، مثل البرامج مفتوحة المصدر، أو الحوسبة في السحاب.
ድርዎን እያወቁት ሲሄዱ ብዙ ቴክኒካዊ ቃላት ሊያጋጥምዎ ይችላል። የተወሰኑ የተለመዱ ቃላትን ሰብስበትን በተቻለን መጠን ለመረዳት ቀላል በሆነ መንገድ ለማስረዳት ጥረናል። እንዴት ነገሮች በድር ላይ መፈጸም – መስመር ላይ ከመወያየት ጀምሮ እስከ ዕልባቶችን ከማዘጋጀት፣ አሳሽዎን ከማዘመን ጀምሮ እስከ ድሩ ላይ ውጤታማ በሆነ መንገድ መፈለግ፣ እንዲሁም እንደ ክፍት ምንጭ ወይም የደመና ማስላት ያሉ ላያውቋቸው የሚችሏቸው የአንዳንድ ጽንሰ-ሐሳቦች ማብራሪያ –እንደሚችሉ ጠቅሚ ምክሮችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ።