وقد – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 1 Result  securityinabox.org
  عدة الأمان | أدوات برمج...  
وهي قد تحوي بيانات حساسة متبقية من الملف الذي كان يشغل العنقود سابقا إن شغل العنقود كله أو جزءًا كبيرًا منه. وقد يمكن لخبير تقني استرجاع البيانات في طرف العنقود. لذا تأكد من تأشير هذا الخيار لزيادة الأمان.
፦ የኮምፒውተር ዋና ዲስክ በብዙ ትንንሽ ክፍሎች የተከፈለ ነው፤ እነዚህ ክፍሎች 'clusters' (እጅብታ) ተብለው ይጠራሉ። ብዙ ጊዜ አንድ ፋይል በብዙ እጅብታዎች ውስጥ ሊገኝ ይችላል፤ ይሁንና ፋይሉ አንድን እጅብታ ሙሉ ለሙሉ አይሸፍንም። በመጨረሻው እጅብታ (cluster) ውስጥ አገልግሎት ላይ ያልዋለ ቦታ (space) የእጅብታ ጭማሬ ሥፍራ (cluster tip area) ተብሎ ይጠራል። የእጅብታ ጭማሬ ሥፍራ ቀድመው በድርብርብ የተጻፉ እና የእጅብታውን የተወሰነ ክፍል ያካለሉ ከሌላ ፋይል የተገኙ መረጃዎችን ይዞ ሊሆን ይችላል። በእጅብታ ጭማሬ ውስጥ ያለ መረጃ በመረጃ አሳሽ መሣርያ/ባለሞያ ሊነበብ ይችላል። ስለዚህም ለተሻለ የደኅንነት ዋስትና ይህንን