ولكن – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 5 Results  www.google.ie
  أدوات الأمان في Google ...  
لدينا إرشادات المنتدى لموقع YouTube والتي تصف نوع المحتوى المسموح به وغير المسموح به على موقع الويب. ولكن، قد تكون هناك حالات تفضل فيها حجب المحتوى حتى إذا كان يتوافق مع إرشاداتنا.
YouTube ላይ የተፈቀዱና ያልተፈቀዱ የይዘት አይነቶች የሚያብራሩ የጣቢያው የሆኑ የማህበረሰብ መመሪያዎች አሉን። ይሁንና፣ መመሪያዎቻችን ቢያልፍም እንኳ ይዘት አጣርተው ማስወገድ የሚፈልጉበት አጋጣሚዎች ሊኖሩ ይችላሉ።
  تعرف على الطريقة التي ت...  
تُعد شبكة الإنترنت شيئًا رائعًا. ولكن ليس جميع الأشخاص عبر الإنترنت يتمتعون بالنوايا الحسنة، شأنها في ذلك شأن العالم غير المتصل بالإنترنت. لذا فإن Google تنظر إلى خصوصيتك وأمانك بعين الاعتبار. إننا نستثمر ملايين الدولارات في كل عام ونوظف أشهر الخبراء على مستوى العالم في أمان البيانات وذلك للحفاظ على معلوماتك آمنة.
በይነመረቡ ምርጥ ነገር ነው። ነገር ግን ልክ እንደ የመስመር ውጪው ዓለም ሁሉ ሁሉም መስመር ላይ ያሉ ሰዎች አይደሉም ጥሩ ልቦና ያላቸው። Google ግላዊነትዎን እና ደህንነትዎን አክብዶ ነው የሚያየው። የመረጃዎ ደህንነት እንደተጠበቀ ለማቆየት በዓለም የታወቁ የውሂብ ደህንነት ባለሙያዎችን ለመቅጠር በየዓመቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር ያወጣል። የእርስዎን እና የመረጃዎ ደህንነት እንደተጠበቀ ማቆየት ላይ ያተኩራሉ፣ እናም ከሳይበር ወንጀለኛዎች በአንድ እርምጃ ቀድመው ይገኛሉ።
  المساعدة في مكافحة سرقة...  
وتعمل هذه الأداة على إضافة طبقة أمان إضافية عن طريق عدم الاكتفاء بالمطالبة بكلمة المرور فحسب، ولكن أيضًا المطالبة برمز التحقق لتسجيل الدخول إلى حساب Google. حتى مع اختراق كلمة المرور أو تخمينها أو الاستيلاء عليها بأي طريقة أخرى،
የበለጠ ጠንካራ የጥበቃ ደረጃዎችን ለGoogle መለያዎ ለማምጣት ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫ ለተጠቃሚዎቻችን እናቀርባለን። ይህ መሣሪያ ወደ Google መለያ ለመግባት የይለፍ ቃል ብቻ ሳይሆን የማረጋገጫ ኮድ ጭምርም በመጠየቅ ተጨማሪ የደህንነት ንብርብር ያክላል። የይለፍ ቃልዎ ቢሰበር፣ ቢገመት ወይም ቢሰረቅም እንኳ አጥቂው ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክዎ የምንልከው የማረጋገጫ ኮድ ሳያስገባ ወደ መለያዎ መግባት አይችልም። ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫ ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች እና ከ175 በላይ በሆኑ አገሮች እናቀርባለን። ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫ እንዴት ማዋቀር እንደሚችሉ እዚህ ተጨማሪ ይወቁ።
  المصطلحات اللغوية المتخ...  
ويُعد نظام أسماء النطاقات بمثابة دليل الهاتف بالنسبة إلى الويب بشكل جوهري. ولكن بدلاً من ترجمة "أحمد راضي" إلى رقم هاتف مثلاً، يعمل نظام أسماء النطاقات على ترجمة عنوان URL (www.google.com) إلى عنوان IP،
በይነመረቡ በጣም ብዙ ድር ጣቢያዎች እና የአይ ፒ አድራሻዎች ስላሉት አሳሽዎ እያንዳንዱ የት እንደሚገኝ በራስ-ሰር አያውቅም። እያንዳንዱ የት እንደሆነ ፈልጎ ማየት አለበት። እዚህ ላይ ነው ዲ ኤን ኤስ (የጎራ ስም ስርዓት) የሚመጣው። ዲ ኤን ኤስ በመሠረቱ የድሩ ስልክ ማውጫ ነው። «አበበ ቶሎሳ»ን ወደ ስልክ ቁጥር ከመተርጎም ይልቅ ዲ ኤን ኤስ አንድ ዩ አር ኤል (www.google.com) ወደ አይ ፒ አድራሻ ቀይሮት ወደሚፈልጉት ጣቢያ ይወስደዎታል።
  السياسات والمبادئ – Goo...  
لا يحب البعض قراءة مستندات قانونية ولكن هذه المواد مهمة. فبنود الخدمة التابعة لنا تتجنب الرطانة وتزودك بتفاصيل واضحة عن سياساتنا. فسياسة الخصوصية التابعة لنا تعرض بالتفصيل السياسات التي نتبعها بخصوص معلوماتك بشكل بسيط ومباشر.
አንዳንዶቻችሁ ህጋዊ ሰነዶችን ማንበብ አትወዱም ነገር ግን ይሄ በጣም ፋይዳ አለው። የእኛ የአገልግሎት ውሎች አላስፈላጊ ቴክኒካዊ ቃላትን በማስወገድ ስለኛ ፖሊሲዎች ግልጽ የሆነ ዝርዝር ይሰጥዎታል። የእኛ የግላዊነት ፖሊሲ ስለ የእርስዎ መረጃ በቀላልና ቀጥተኛ በሆነ መንገድ የእኛን ፖሊሲ ያስቀምጥሎታል።