ومن – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 1 Result  local.google.com
  بنود خدمة Google – السي...  
فإنك تمنح Google (ومن نعمل معهم) ترخيصًا عالميًا لاستخدام واستضافة وتخزين وإعادة إنتاج وتعديل وإنشاء أعمال اشتقاقية (مثل تلك التي تنتج عن الترجمات أو المواءمات أو التغييرات الأخرى التي نجريها حتى يعمل المحتوى الخاص بك بشكل أفضل مع خدماتنا)،
ማናቸውንም መረጃ ወደኛ ድረገጽ ስታስገባ/ስትለጥፍ፣ ይህን ይዘት/መረጃ ለመጠቀም፣ ለማስተናገድ፣ ለማከማቸት፣ ዳግም ለማባዛት/ለማራባት፣ ለማሻሻል፣ ከመረጃው የሚወጡ ሌሎች ስራዎችን ወይም ለውጦችን ለመፍጠር (ለምሳሌ ከትርጉሞች፣ ከአዛማጅ ትርጉሞች፣ከማጣጣም ስራዎች ወይም ሌሎች ማናቸውም ይዘትህ ከኛ አገልግሎቶች ላይ በተሻለ መልኩ ተጣጥሞ እንዲሰራ የሚደረጉ ለውጦችን ለማድረግ)፣ መረጃውን ለማስተላለፍ፣ ለማተም፣ በሕዝብ ፊት ዝግጅት ለማቅረብ እና ለማሰራጨት ለGoogle (እና አብረውት ለሚሰሩ) ፈቃድ ትሰጣለህ ማለት ነው። አሳልፈህ የምትሰጣቸው መብቶች አገልግሎታችንን ለማቅረብ፣ለማስተዋወቅ እና፣ ለማሻሻል እና እንዲሁም አዳዲስ አገልግሎቶችን ለመቅረጽ ዓላማ ብቻ ጥቅም ላይ ይውላሉ። አንተ የሰጠኸን ፈቃድ አገልግሎቶቻችንን መጠቀም ብታቆም እንኳ (ለምሳሌ፣ ወደ Google ካርታዎች ያከልከው የንግድ ስራ ዝርዝር) ጸንቶ ይቀጥላል። በአንዳንድ አገልግሎቶችቻችን ላይ ያሉት ደንቦች ለአገልግሎቱ ያቀረብከውን መረጃ በቀጥታ እንድታገኘው እና ከፈለግክም እንድታነሳው/እንድታስወግደው አማራጭ መንገዶችን ይሰጡሃል። በተጨማሪም፣ በአንዳንድ አገልግሎቶቻችን ላይ የሚገኙት ደንቦችእና የአጠቃቀም መንገዶች አገልግሎቶቹን ስትጠቀም በምታቀርበው/በምትሰጠው መረጃ ላይ ያለንን የመጠቀም መብት የሚገድቡ ወይም የሚያጠቡ ናቸው። ወደ አገልግሎቶቻችን ያስገባኸውን ማናቸውንም ይዘት/መረጃ በተመለከተ ከላይ የተጠቀሰውን ፈቃድ ለመስጠት የሚያስችሉመብቶች እንዳሉህ እርግጠኛ ሁን።