وهو – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 2 Results  images.google.it
  الخصوصية والبنود – Google  
مثل المعلومات السكانية للمستخدمين الذين يشاهدون مقطع فيديو على YouTube أو إعلانًا ما. وهناك مثال آخر وهو التجار على صفحاتنا التسويقية الذين يستخدمون ملفات تعريف الارتباط لاستيعاب عدد المستخدمين الفريدين الذين يطلعون على قوائم منتجات هؤلاء التجار.
ለምሳሌ፣ እንደ የYouTube ቪዲዮ ወይም አንድ ማስታወቂያ የሚመለከቱ የተጠቃሚዎች ስነ-ሕዝባዊ መረጃ ያሉ ስለአገልግሎታችን ታዳሚዎች ለማወቅ ኩኪዎችን ወይም ተመሳሳይ ቴክኖሎጂን ከሚጠቀሙ የልኬት ኩባንያዎች ጋር ውል ውስጥ እንገባለን። ሌላው ምሳሌ በእኛ የገበያ ገጾች ላይ ምን ያህል ልዩ ተጠቃሚዎች የእነሱን የምርት ዝርዝሮች እንደሚመለከቱ ለመረዳት ኩኪዎችን የሚጠቀሙ ነጋዴዎች ናቸው።
  الخصوصية والبنود – Google  
تتيح معرّفات الأجهزة لخوادم Google معرفة الجهاز الفريد الذي تستخدمه للدخول إلى خدماتنا، وهو ما يمكن استخدامه لتخصيص خدمتنا حسب جهازك أو تحليل أية مشكلات تحدث على الجهاز متعلقة بخدماتنا. ويمكنك عرض الأجهزة التي تعمل بنظام التشغيل Android وتستخدمها من هنا:
የመሣሪያ ለዪዎች አገልግሎቶቻችንን ለመድረስ የትኛውን ልዩ መሣሪያ እየተጠቀሙ እንደሆኑ Google እንዲያውቅ ያስችለዋል፣ ይህም አገልግሎታችንን ለመሣሪያዎ ለማበጀት ወይም ከአገልግሎቶቻችን ጋር የተያያዙ ማናቸውንም የመሣሪያ ችግሮችን ለመተንተን ሊያገለግል ይችላል። የሚጠቀሙባቸውን የAndroid መሣሪያዎች እዚህ ማየት ይችላሉ፦ www.google.com/android/devicemanager።