وهو – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 2 Results  www.google.com.mt
  الخصوصية والبنود – Google  
المثال الآخر هو تجديد النشاط التسويقي، وهو ميزة تتيح للمعلنين الوصول إلى الأشخاص الذين زاروا موقعهم من قبل من خلال إعلانات أكثر صلة. لذلك إذا فحصت حذاءً معينًا في الموقع الإلكتروني لمتجر الأحذية المفضل عبر الإنترنت،
ሌላው ምሳሌ ዳግም ማሻሻጥ ነው፣ ይሄ ማስታወቂያ ሰሪዎቻችን ተገቢ የሆኑ ተጨማሪ ማስታወቂያዎችን ይዘው ከዚህ ቀደም ጣቢያቸውን የጎበኙ ሰዎችን እንዲደርሱ የሚያስችል ባህሪ ነው። ስለዚህ በሚወዱት የመስመር ላይ የጫማ መደብር ላይ አንድ የሆነ ጫማ ካዩ የዚያ ጫማ ማስታወቂያዎችን በመላው ድር ላይ ማየት ሊጀምሩ ይችላሉ። ተጨማሪ ይወቁ።
  الخطوات الأولى – للعائل...  
إذا كنت ترغب في التحكم في المواقع التي يمكن لعائلتك زيارتها على شبكة الإنترنت، يمكنك استخدام "مستخدمين تحت الإشراف" في Google Chrome، وهو الإعداد الذي يمكنك معه رؤية الصفحات التي زارها المستخدم بالإضافة إلى منع المواقع التي لا تريد للمستخدم رؤيتها.
የእርስዎ ቤተሰብ የትኞቹን ጣቢያዎች በበይነመረብ ላይ እንደሚጎበኝ ለመቆጣጠር ከፈለጉ በGoogle Chrome ውስጥ ክትትል የሚደረግባቸው ተጠቃሚዎችን መጠቀም ይችላሉ። ከክትትል የሚደረግባቸው ተጠቃሚዎች ጋር የእርስዎ ተጠቃሚ የጎበኛቸውን ገጾች መመልከት እና የእርስዎ ተጠቃሚ እንዲመለከታቸው የማይፈልጉዋቸውን ጣቢያዎች ማገድ ይችላሉ።