ىؤدى – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 2 Results  www.google.fr
  المصطلحات اللغوية المتخ...  
برنامج مدمر يتنكر في شكل تطبيق مفيد. يظهر البرنامج في البداية وكأنه يؤدي وظيفة مفيدة للمستخدم، ولكنه بدلاً من ذلك يسرق معلومات أو يلحق الضرر بجهاز الكمبيوتر وجهاز الجوّال.
ጠቃሚ መተግበሪያ መስሎ የሚመጣ አጥፊ ሶፍትዌር። ሶፍትዌሩ በመጀመሪያ የሆነ ጠቃሚ የሚመስል ነገር የሚሰራ መስሎ ይታያል፣ ግን ይልቁንስ መረጃን ይሰርቃል ወይም ኮምፒውተርዎን ወይም ተንቀሳቃሽ መሣሪያዎን ይጎዳል።
  التحقق من إعدادات Gmail...  
يُعد إيداع رقم هاتف جوّال في حسابك إحدى الطرق الأكثر سهولة وموثوقية لمساعدتك في الحفاظ على أمان حسابك. فعلى سبيل المثال، تستطيع Google استخدام رقم الهاتف لاعتراض الأشخاص الذين يحاولون اقتحام حسابك، بالإضافة إلى إرسال رمز التحقق إليك حتى يتسنى لك الدخول إلى حسابك متى فقدت إمكانية الدخول إليه. مع العلم بأن إضافة رقم هاتف الاسترداد إلى حسابك في Google لن يؤدي إلى الاشتراك في قوائم تسويق أو تلقي العديد من الاتصالات من جهات التسويق عبر الهاتف.
በመለያዎ ላይ የተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥር መኖር የመለያዎን ደህንነት ከሚጠብቁበት ቀላል እና አስተማማኝ መንገዶች ውስጥ አንዱ ነው። ለምሳሌ፣ ሰዎች መለያዎ ውስጥ ሰርገው ከገቡ Google ስልክ ቁጥሩን ተጠቅመው ሰዎቹን ሊፈትንበት ይችላል፣ እናም የመለያዎ መዳረሻ ያጡ እንደሆኑ ተመልሰው እንዲገቡበት የማረጋገጫ ኮድ ሊልክልዎ ይችላል። የዳግም ማግኛ ስልክ ቁጥር ለGoogle መስጠት ለገዢዎች ዝርዝሮች እንዲመዘገቡ ወይም ለተጨማሪ የቴሌማርኬተሮች ጥሪዎች አይዳረግዎትም።