ىتبعها – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 4 Results  www.google.no
  العمل للمساعدة على الحف...  
ويُعد تثبيت البرامج الخبيثة أو البرامج الضارة إحدى الطرق الشهيرة التي يتبعها المجرمون للسيطرة على جهاز الكمبيوتر لديك. ويمكنك المساعدة في حماية جهاز الكمبيوتر من البرامج الضارة، ومع ذلك تعمل Google جاهدة للمساعدة في حمايتك أيضًا، وذلك عن طريق المئات من الخبراء في مجال الأمان الذين يعملون على مدار الساعة للمساعدة في ضمان تمتع بياناتك وأجهزتك بالأمان.
ወንጀለኞች ኮምፒውተርዎን ከሚቆጣጠሩበት ከፍተኛ ዘዴዎች ውስጥ አንዱ ተንኮል አዘል ዌር በመጫን ነው። ኮምፒውተርዎን ከተንኮል አዘል ዌር መከላከል ላይ ማገዝ ይችላሉ፣ ነገር ግን Google የውሂብዎ እና የመሣሪያዎችዎ ደህንነት ለማረጋገጥ ቀኑን ሙሉ በሚሰሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የደህንነት ባለሙያዎች አማካኝነት እርስዎን ለመጠበቅም ተግቶ እየሰራ ነው።
  العمل للمساعدة على الحف...  
يُعد البحث عن مشكلات الأمان المعروفة في الإصدارات القديمة من البرنامج الذي يتم تشغيله على جهازك، إحدى الطرق التي يتبعها المجرمون أحيانًا حتى يتسنى لهم الدخول إلى جهاز الكمبيوتر. فهم يعلمون أن العديد من الأشخاص لا يهتمون دومًا بتحديث برامج الكمبيوتر إلى أحدث الإصدارات، والذي يتمتع بأعلى درجة من حماية الأمان. ولأن Google تعلم هذه الحقيقة أيضًا، مما دفعنا إلى إنشاء متصفح Chrome بحيث يتم تحديثه تلقائيًا إلى أحدث الإصدارات في كل مرة تُشغّل البرنامج، مما يُتيح لك الحصول على حماية أمان محدثة بدون بذل أي مجهود إضافي.
ወንጀለኛዎች የኮምፒውተርዎን መዳረሻ የሚያገኙበት አንድ መንገድ በመሣሪያዎ ላይ እያሄደ ባለ የቆዩ የሶፍትዌር ስሪቶች ውስጥ የሚታወቁ የደህንነት ችግሮችን በመፈለግ ነው። ብዙ ሰዎች ሁልጊዜ ምርጥ የደህንነት ጥበቃዎች ወዳላቸው የቅርብ ጊዜው የኮምፒውተር ሶፍትዌር እና ፕሮግራሞች ስሪት እንደማያዘምኑ ያውቃሉ። Googleም ይሄን ያውቃል፣ ለዚህ ነው የChrome አሳሹ በጀመሩት ቁጥር ወደ የቅርብ ጊዜው ስሪት በራስ-እንዲያዘምን የሰራነው፣ በዚህም ያለተጨማሪ ስራ የቅርብ ጊዜ የደህንነት ጥበቃ ያገኛሉ።
  حمايتك من انتحال الهوية...  
تُعد إحدى الطرق التي يتبعها المجرمون عبر الإنترنت في جني الأموال، هي استخدام جهاز الكمبيوتر أو الهاتف المملوك لأحد الأشخاص لإجراء عمليات من شأنها أن تُكبد هذا الشخص تكاليف مادية، وتعود على المجرم بالأموال في الوقت ذاته. فعلى سبيل المثال، تتمثل إحدى العمليات الخداعية في إنشاء تطبيق يُمكنه برمجة هاتف مملوك لشخص ما على إرسال رسائل نصية أو الاتصال بخط محادثة هاتفية مدفوع الأجر، والذي ينجم عنه فرض رسوم على هذا الشخص، والتي يجمعها الشخص المخادع.
የመስመር ላይ ወንጀለኛዎች ገንዘብ የሚያገኙበት አንዱ መንገድ የሆነ ነገር ለማድረግ ለሌላ ሰው ገንዘብ በሚያስወጣ መልኩ የእሱን ኮምፒውተር ወይም ስልክ መጠቀም፣ እና ገንዘቡ ለወንጀለኛ ሲሰጥ ነው። ለምሳሌ፣ አንድ የሚጠቀሙበት ዘዴ የሌላ ሰው ስልክ የጽሑፍ መልዕክቶችን እንዲልክ ወይም ወደሚከፈልበት የስልክ ውይይት መስመር ላይ እንዲደውል የሚያደርግ መተግበሪያ መፍጠር ነው፣ ይሄ ለሰውዬው ገንዘብ ያስወጣዋል፣ ከዚያም ገንዘቡ በአጭበርባሪው ይሰበሰባል።
  العمل للمساعدة على الحف...  
يضطر Chrome في بعض الأحيان إلى العمل مع بعض البرامج، والتي يُطلق عليها "مكونات إضافية" لإجراء الأشياء مثل عرض الصور أو الفيديو على نحو صحيح. ويُمكن لهذه المكونات الإضافية أن تكون إحدى الطرق التي يتبعها المجرمون للسيطرة على جهاز الكمبيوتر لديك. وفي حالة اكتشاف Chrome لمكون إضافي قديم به مشكلات في الأمان، فسيعمل على حظر هذا المكون الإضافي لحين الحصول على أحدث الإصدارات الآمنة، ويعرض لك رسالة تُفيد بأن المكون الإضافي بحاجة إلى التحديث.
Chrome እንደ ስዕሎችን ወይም ቪዲዮ በአግባቡ ማሳየት ያሉ ነገሮችን ለማድረግ አንዳንድ ጊዜ ሌሎች ተሰኪዎች ከሚባሉ ሶፍትዌር ጋር መስራት አለበት። እነዚህ ተሰኪዎች ወንጀለኛዎች የኮምፒውተርዎን ቁጥጥር የሚያገኙበት መንገድ ሊሆኑም ይችላሉ። Chrome የደህንነት ችግር ያለበት ጊዜው ያለፈበት ተሰኪ ካገኘ የተዘመነ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ስሪት እስኪኖርዎ ድረስ ያንን ተሰኪ ያግደዋል፣ እናም ተሰኪው መዘመን እንዳለበት የሚገልጽ መልዕክት ያሳየዎታል።