ىتم – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 8 Results  www.google.cn
  السياسات والمبادئ – Goo...  
من خلال وضع التصفح المتخفي في Google Chrome، لا يتم تسجيل الصفحات التي تفتحها والملفات التي تنزلها في سجل تصفح أو تنزيلات المتصفح Chrome. تعرف على كيفية الدخول إلى وضع التصفح المتخفي.
በGoogle Chrome ያለው ማንነት በማያሳውቅ ሁኔታ ክፍት እንዲሆኑ እና ያወረዱዋቸው ፋይሎች በChrome ማሰሻ ወይም የወራጆች ታሪክ ላይ እንዳልተቀዱ ምልክት ያደርግልዎታል። ማንነት በማያሳውቅ ሁኔታ ላይ እንዴት መድረስ እንደሚችሉ ይወቁ።
  أدوات الأمان في Google ...  
بشكل افتراضي، يتم تشغيل البحث الآمن من خلال إعداد التصفية المعتدلة، مما يساعد على استبعاد الصور الإباحية من نتائج البحث. بحسب رغبتك، يمكنك تغيير الإعداد إلى التصفية المتشددة حتى يتسنى استبعاد النصوص والصور الإباحية.
መጠነኛ SafeSearch በነባሪነት ይበራል፣ ይህም ግልጽ የሆኑ ምስሎች ከፍለጋ ውጤቶችዎ እንዲያስወግድልዎ ያግዛል። ከተፈለገ ግልጽ የሆኑ ጽሑፎች ከምስሎችም በተጨማሪ እንዲያስወግድ እንዲያግዝ ቅንብርዎ ወደ ጥብቅ ማጣሪያ መቀየርም ይችላሉ።
  أدوات الأمان في Google ...  
يتطلب Google Play من المطورين تصنيف تطبيقاتهم وفقًا لنظام تقييمات Google Play، والذي يتكون من أربعة مستويات: الكل، أو درجة نضج منخفضة أو متوسطة أو عالية. باستخدام رمز رقم التعريف الشخصي، يستطيع المستخدمون تأمين إعداد ما لتصفية التطبيقات على أجهزتهم بحيث لا يتم عرض تطبيق وتنزيله إلا إذا كان مناسبًا للاستخدام.
Google Play ገንቢዎች መተግበሪያዎቻቸውን በGoogle Play የደረጃ አሰጣጥ ስርዓት መሠረት ለመተግበሪያዎቻቸው መለያ እንዲሰጧቸው ይፈልግባቸዋል፣ ይህም አራት መለያዎችን ያካተተ ነው፦ ለሁሉም ሰው፣ ትንሽ ብስለት፣ መካከለኛ ብስለት፣ ወይም ከፍተኛ ብስለት። ተጠቃሚዎች መሣሪያዎቻቸው ላይ የPIN ኮድ በመጠቀም ተገቢ ናቸው ተብለው የተገመቱ መተግበሪያዎች ብቻ እንዲታዩና መውረድ እንዲቻል አድርገው መተግበሪያዎችን የሚያጣሩበት ቅንብር መቆለፍ ይችላሉ።
  المصطلحات اللغوية المتخ...  
التصيّد الاحتيالي هو أحد أنواع الاحتيال عبر الإنترنت حيث يحاول شخص ما خداع الضحية للكشف عن بيانات حساسة مثل كلمات المرور أو بيانات بطاقة الائتمان. وعادة ما يتم التصيد الاحتيالي عبر الرسائل الإلكترونية، أو الإعلانات، أو وسائل الاتصال الأخرى مثل الرسائل الفورية. فعلى سبيل المثال، قد يُحاول شخص ما إرسال رسالة إلكترونية إلى الضحية تبدو في ظاهرها مرسلة من البنك الذي يتعامل معه الضحية، يطالبه فيها بالكشف عن بعض المعلومات الشخصية.
ማስገር የሆነ ሰው ተጠቂውን እንደ የይለፍ ቃላት ወይም የክሬዲት ካርድ መረጃ ያሉ ትብነት ያላቸው መረጃዎችን እንዲያጋሩ ለማታለል የሚሞክሩበት የመስመር ላይ ማጭበርበር አይነት። ማስገር በተለምዶ በኢሜይል፣ ማስታወቂያዎች ወይም እንደ ፈጣን መላላክ ባሉ ሌሎች ግንኙነቶች በኩል ነው የሚደረገው። ለምሳሌ፣ የሆነ ሰው ከተጠቂው ባንክ የመጣ የሚመስል የግል መረጃን የሚጠይቅ ኢሜይል ለመላክ ሊሞክር ይችላል።
  المصطلحات اللغوية المتخ...  
يتم تعيين عنوان مُرقّم لكل عنوان على الويب (مثل "www.google.com") والذي يُطلق عليه عنوان IP. ويبدو عنوان IP شبيهًا إلى حد ما بهذا الرقم: 74.125.19.147. إن عنوان IP عبارة عن سلسلة من الأرقام التي تُحدد موقع جهاز كمبيوتر أو جهاز جوّال معين على الإنترنت. إنه يبدو مشابهًا بعض الشيء لرقم هاتف الأم: حيث يعمل رقم الهاتف على إخبار المشغل بالمنزل الذي يتم توجيه الاتصال إليه حتى يصل إلى الأم، بينما يعمل عنوان IP على إخبار الكمبيوتر بكيفية الاتصال بجهاز كمبيوتر آخر على شبكة الإنترنت.
እያንዳንዱ የድር አድራሻ (ለምሳሌ፣ «www.google.com») የራሱ አይ ፒ አድራሻ የሚባል ቁጥር ያለው አድራአ አለው። አንድ የአይ ፒ አድራሻ እንደዚህ ያለ ነገር ይመስላል፦ 74.125.19.147። አንድ የአይ ፒ አድራሻ አንድ የተወሰነ ኮምፒውተር ወይም ተንቀሳቃሽ ስልክ በበይነመረጉ ላይ የት እንደሚገኝ የሚገልጹ ተከታታይ ቁጥሮች ነው። ልክ እንደ የእናቶች ስልክ ቁጥር አይነት ነገር ነው፤ ልክ አንድ ጥሪ ለእናትዎ እንዲደርስ ስልክ ቁጥሩ ኦፐሬተሩ ወደ የትኛው ቤት ማዞር እንዳለበት እንደሚነግረው ሁሉ የአይ ፒ አድራሻ ኮምፒውተርዎ እንዴት በበይነመረቡ ላይ ካለ ሌላ ኮምፒውተር ጋር መገናኘት እንደሚችል ይነግረዋል።
  السياسات والمبادئ – Goo...  
نهدف إلى فعل أقصى ما بوسعنا لتزويدك بخدمات رائعة وأدوات سهلة الاستخدام في مجالي الأمان والخصوصية. الرجاء قراءة المزيد من المعلومات عن بعض المبادئ والتفاصيل الفنية التي تمثل إرشادات يتم اتباعها عند تصميم منتجاتنا، كما تمثل الطريقة التي نستخدم بها الوسائل التقنية لتقديم خدماتنا.
ከፍተኛ አገልግሎቶች እና ለአጠቃቀም ቀላል የሆኑ የደህንነት እና የግላዊነት መሳሪያዎችን ለእርስዎ ለመስጠት ከሚቻለውም በላይ ለመሄድ ፍላጎቱና ዓላማው አለን። የእኛን ምርት ዲዛይን መምሪያ የሚሰጡትን እና እኛ እንዴት አገልግሎታችንን ለመስጠት እንዴት ቴክኖሎጂን እንደምንጠቀም የሚያስረዱትን መመሪያዎች እና ቴክኒካዊ ዝርዝሮች የሚለውን እባክዎ ትንሽ ተጨማሪ ያንብቡ።
  الإبلاغ عن إساءة الاستخ...  
مع مليارات الإعلانات التي يتم إرسالها إلى Google في كل عام، فإننا نستخدم مزيجًا من التكنولوجيا المتطورة والمراجعة اليدوية لاكتشاف كل من الإعلانات السيئة والمعلنين السيئين وإزالتهم من أنظمتنا. وإننا ننفق مليارات الدولارات لإنشاء بنية تقنية ونماذج المعرفة الآلية لخوض هذه المعركة. كما نُعوّل على الشركات والمستخدمين في الإبلاغ عن الانتهاكات التي تحدث لسياساتنا. فإذا عثرت على إعلان سيئ على إحدى الخدمات التي نُقدّمها، فيُمكنك الإبلاغ عنه باستخدام روابط الخدمة المحددة أدناه:
በየዓመት ለGoogle በሚቀርቡ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ማስታወቂያዎች አማካኝነት መጥፎ ማስታወቂያዎችን እና መጥፎ አስተዋዋቂዎችን ከስርዓቶቻችን ለማስወገድ የተራቀቀ ቴክኖሎጂ እና የሰው በሰው ግምገማ ድብልቅ እንጠቀማለን። ይህንን ለመከላከል ቴክኒካዊ መዋቅረ ኮምፒውተር እና የላቀ የማሽን መማሪያ ሞዴሎችን ለመገንባት በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር እናወጣለን። እንዲሁም ኩባኒያዎች የመምሪያዎቻችን ጥሰት ሪፖርት በማድረግ ላይ ተመስርተንም እንሰራለን። በአንዱ አገልግሎታችን ላይ መጥፎ ማስታወቂያ ከአገኙ ከታች ያሉት አገልግሎት-ተኮር አገናኞችን በመጠቀም ሪፖርት ሊያደርጉት ይችላሉ፦