ىجب – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 3 Results  www.google.com.mt
  قفل الشاشة أو الجهاز – ...  
بالطبع لن تذهب للخارج في يوم ما تاركًا باب منزلك مفتوحًا على مصراعيه، أليس كذلك؟ يسري المبدأ ذاته مع الأجهزة التي تستخدمها. يتعين عليك دائمًا قفل الشاشة عند الانتهاء من استخدام الكمبيوتر أو الكمبيوتر المحمول أو الهاتف. ولمزيد من الأمان، يجب عليك أيضًا إعداد الجهاز على القفل التلقائي عند الدخول في وضع السكون. ويُعد لهذا الأمر أهمية خاصة بالنسبة إلى الهواتف أو الأجهزة اللوحية، والتي يسهل فقدها واكتشافها بواسطة أشخاص لا ترغب في دخولهم إلى معلوماتك، وكذلك أجهزة الكمبيوتر المنزلية والتي توجد في مساحات مشتركة.
ቀን ላይ ወጥተው በርዎን ክፍት አድርገው ትተውት አይሄዱም አይደል? ተመሳሳዩ መርህ ለሚጠቀሟቸው መሣሪያዎችም ይሰራል። ኮምፒውተርዎን፣ የጭን ኮምፒውተርዎን ወይም ስልክዎን መጠቀም ሲጨርሱ ሁልጊዜ ማያ ገጽዎን መቆለፍ አለብዎት። ለተጨማሪ ደህንነት መሣሪያዎ ሲተኛ በራስ-ሰር እንዲቆለፍ ማድረግም አለብዎት። ይሄ በተለይ ያለቦታቸው የመቀመጥ እና መረጃዎን እንዲደርሱባቸው በማይፈልጓቸው ሰዎች የመገኘት ዕድላቸው ሰፊ ለሆኑ ስልኮች እና ጡባዊዎች እና በጋራ ቦታዎች ላይ ላሉ የቤት ኮምፒውተሮች አስፈላጊ ነው።
  الحفاظ على سرية المعلوم...  
يجب ألا تبوح للمعجبين بكل رسالة تصل إليك. ذلك أنه من الضروري التفكير في الرسائل قبل مشاركتها، نظرًا لأنه يمكن نسخ المحتوى المنشور على نطاق عام أو إعادة مشاركته أو إفشاؤه على الويب من قبل أي شخص يطلع عليه. تحدث مع أفراد عائلتك بشأن حماية معلوماتهم الشخصية على الإنترنت، ثم ساعدهم في مشاركة ما يريدون نشره وحماية ما لا يرغبون في نشره. تتميز بعض الخدمات، مثل +Google، بإعدادات مشاركة أكثر صرامة مع المراهقين مقارنة بالبالغين، إلا أنه يمكن تخصيص العديد من الخدمات بحيث تتناسب مع احتياجات كل فرد من أفراد العائلة. ناقش مع أفراد العائلة أنواع المعلومات التي يمكنهم مشاركتها على نطاق عام، والأشياء التي من الأفضل مشاركتها مع المقربين من الأصدقاء فقط وما يجب أن يظل على نطاق خاص.
ሁሉም መልዕክት ከጣሪያ ላይ ሆኖ መለፈፍ የለበትም። ይፋዊ ይዘት ሊቀዳ፣ ዳግም ሊጋራ እና በማንኛውም ባገኘው ሰው በድር ውስጥ ሊሰራጭ ስለሚችል ከማጋራትዎ በፊት ማሰብ አስፈላጊ ነው። የግል መረጃቸውን በመስመር ላይ ስለመጠበቅ ከቤተሰብዎ ጋር ይወያዩና ከዚያም የሚፈልጉትን ነገር እንዲያጋሩ እና የማይፈልጉትን ነገር እንዲጠብቁ ያግዟቸው። እንደ Google+ የመሳሰሉ አንዳንድ አገልግሎቶች ከአዋቂዎች ጋር ሲነጻጸር ለወጣት ልጆች ጠበቅ ያለ የማጋራት ቅንብሮች አላቸው፣ ነገር ግን በርካታ አገልግሎቶች የእያንዳንዱን የቤተሰብ አባል ፍላጎቶች እንዲመጥኑ ተደርገው መዘጋጀት ይችላሉ። ከቤተሰብዎ ጋር ምን አይነት መረጃዎችን በመስመር ላይ እንደሚያጋሩ፣ ምን አይነት መረጃዎች ከጥቂት የቅርብ ጓደኞች ጋር መጋራት እንደሚችሉ እና ምን አይነት መረጃዎች የግል ሆነው መቆየት እንዳለባቸው ይወያዩ።