ىرغبون – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 1 Result  www.google.ad
  الحفاظ على سرية المعلوم...  
يجب ألا تبوح للمعجبين بكل رسالة تصل إليك. ذلك أنه من الضروري التفكير في الرسائل قبل مشاركتها، نظرًا لأنه يمكن نسخ المحتوى المنشور على نطاق عام أو إعادة مشاركته أو إفشاؤه على الويب من قبل أي شخص يطلع عليه. تحدث مع أفراد عائلتك بشأن حماية معلوماتهم الشخصية على الإنترنت، ثم ساعدهم في مشاركة ما يريدون نشره وحماية ما لا يرغبون في نشره. تتميز بعض الخدمات، مثل +Google، بإعدادات مشاركة أكثر صرامة مع المراهقين مقارنة بالبالغين، إلا أنه يمكن تخصيص العديد من الخدمات بحيث تتناسب مع احتياجات كل فرد من أفراد العائلة. ناقش مع أفراد العائلة أنواع المعلومات التي يمكنهم مشاركتها على نطاق عام، والأشياء التي من الأفضل مشاركتها مع المقربين من الأصدقاء فقط وما يجب أن يظل على نطاق خاص.
ሁሉም መልዕክት ከጣሪያ ላይ ሆኖ መለፈፍ የለበትም። ይፋዊ ይዘት ሊቀዳ፣ ዳግም ሊጋራ እና በማንኛውም ባገኘው ሰው በድር ውስጥ ሊሰራጭ ስለሚችል ከማጋራትዎ በፊት ማሰብ አስፈላጊ ነው። የግል መረጃቸውን በመስመር ላይ ስለመጠበቅ ከቤተሰብዎ ጋር ይወያዩና ከዚያም የሚፈልጉትን ነገር እንዲያጋሩ እና የማይፈልጉትን ነገር እንዲጠብቁ ያግዟቸው። እንደ Google+ የመሳሰሉ አንዳንድ አገልግሎቶች ከአዋቂዎች ጋር ሲነጻጸር ለወጣት ልጆች ጠበቅ ያለ የማጋራት ቅንብሮች አላቸው፣ ነገር ግን በርካታ አገልግሎቶች የእያንዳንዱን የቤተሰብ አባል ፍላጎቶች እንዲመጥኑ ተደርገው መዘጋጀት ይችላሉ። ከቤተሰብዎ ጋር ምን አይነት መረጃዎችን በመስመር ላይ እንደሚያጋሩ፣ ምን አይነት መረጃዎች ከጥቂት የቅርብ ጓደኞች ጋር መጋራት እንደሚችሉ እና ምን አይነት መረጃዎች የግል ሆነው መቆየት እንዳለባቸው ይወያዩ።