ىساعد – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 7 Results  www.google.li
  السياسات والمبادئ – Goo...  
يساعد موقع "من المفيد أن نعرف" في الحفاظ على أمانك وحماية معلومات عائلتك عند تصفح الإنترنت. انتقل إلى الموقع للتعرف على المزيد من المعلومات
የእኛ ማወቅ ጥሩ ነው ጣቢያ የቤተሰብዎን መረጃ መስመር ላይ ደህንነቱ እንደተጠበቀ እንዲቆይ ያግዞታል። የበለጠ ለማወቅ ይጎብኙ
  الإبلاغ عن إساءة الاستخ...  
يتيح لك معظم مزودي خدمة البريد الإلكتروني، بما في ذلك Gmail، الإبلاغ عن الرسائل الإلكترونية المريبة وعمليات الخداع. إن الإبلاغ عن رسالة مريبة في Gmail سيساعد على حظر ذلك المستخدم من إرسال المزيد من الرسائل الإلكترونية إليك، كما يساعد فريق إساءة الاستخدام على التصدي للهجمات المماثلة.
Gmail ጨምሮ አብዛኛዎቹ የኢሜይል አቅራቢዎች አጠራጣሪ ኢሜይሎችን እና ማጭበርበሮችን ሪፖርት እንዲያደርጉ ያስችሉዎታል። በGmail ውስጥ ያለ አጠራጣሪ መልዕክት ሪፖርት ማድረግ የእዚያ ተጠቃሚ ተጨማሪ ኢሜይሎችን እንዳይልክዎ የሚያግድና የአላግባብ መጠቀም ቡዳንችን ተመሳሳይ ጥቃቶችን እንዲያቆም የሚያግዝ ነው።
  أدوات الأمان في Google ...  
بشكل افتراضي، يتم تشغيل البحث الآمن من خلال إعداد التصفية المعتدلة، مما يساعد على استبعاد الصور الإباحية من نتائج البحث. بحسب رغبتك، يمكنك تغيير الإعداد إلى التصفية المتشددة حتى يتسنى استبعاد النصوص والصور الإباحية.
መጠነኛ SafeSearch በነባሪነት ይበራል፣ ይህም ግልጽ የሆኑ ምስሎች ከፍለጋ ውጤቶችዎ እንዲያስወግድልዎ ያግዛል። ከተፈለገ ግልጽ የሆኑ ጽሑፎች ከምስሎችም በተጨማሪ እንዲያስወግድ እንዲያግዝ ቅንብርዎ ወደ ጥብቅ ማጣሪያ መቀየርም ይችላሉ።
  أدوات الأمان في Google ...  
تم تصميم البحث الآمن لحجب المواقع التي تتضمن محتوى جنسيًا صريحًا وإزالتها من نتائج البحث. وعلى الرغم من أنه ليس هناك فلتر دقيق بنسبة 100%، يساعد البحث الآمن في تجنب المحتوى الذي قد لا تفضل مشاهدته أو الذي تفضل ألا يعثر عليه أطفالك بالمصادفة.
SafeSearch ግልጽ የሆነ ወሲባዊ ይዘት ያላቸው ጣቢያዎች እንዲገመግምና ከፍለጋ ውጤቶችዎ ለማስወገድ የተቀየሰ ነው። መቶ በመቶ ትክክል የሆነ ማጣሪያ የሌለ ሲሆን፣ SafeSearch እንዳያዩ የሚመርጧቸውን ወይም ልጆችዎ ድንገት እንዲያዩት የማይፈልጉትን ይዘት እንዲያስወግዱ ያግዝዎታል።
  السياسات والمبادئ – Goo...  
نهدف إلى تزويدك بأكثر أدوات الأمان والخصوصية فعالية على مستوى العالم. الأمان والخصوصية عاملان مهمان بالنسبة إلينا كما نعلم مدى أهميتهما بالنسبة إليك، ونسعى جاهدين إلى جعلهما على المستوى المطلوب. يساعد موقع من المفيد أن نعرف" في الحفاظ على أمانك وأمان عائلتك عند تصفح الإنترنت. انتقل إلى الموقع للتعرف على المزيد من المعلومات والاطلاع على الطريقة التي تساعدك بها Google في حمايتك وحماية جهاز الكمبيوتر الذي تستخدمه والإنترنت من الجرائم الإلكترونية عبر الإنترنت.
በዓለም ላይ በጣም የመጨረሻ ጠንካራ የሆኑትን የደህንነት እና የግላዊነት መሳሪያዎችን ለእርስዎ ማቅረብ ዓላማችን ነው። ደህንነት እና ግላዊነት ለኛ ብዙ ትርጉም አላቸው ለእርስዎም ምን ያክል አስፈላጊ እንደሆኑ ስለምናውቅ ትክክል እንዲሆንልዎት ጠንክረን እንሰራለን። የእኛ ማወቅ ጥሩ ነው ጣቢያ እርስዎን እና ቤተሰብዎን መስመር ላይ ደህንነታችሁ የተጠበቀ እንዲሆን ያግዛል። እንዴት Google እርስዎን ኮምፒዩተርዎን እና በይነመረብን ከበይነመረብ ወንጀል ለመከላከል እንደሚያግዝ የበለጠ ለማወቅ ይጎብኙ።
  استخدام شبكات آمنة – كي...  
ومع ذلك، إذا كنت تستخدم خدمة تعمل على تشفير اتصالك بخدمة الويب، فقد يزيد ذلك من صعوبة تجسس شخص ما على نشاطك. ومن ثم نعمل بشكل افتراضي على تشفير اتصال Gmail بين جهاز الكمبيوتر وGoogle، مما يساعد على حمايتك من تجسس الآخرين على نشاطك في Google. كما نعمل أيضًا على تقديم هذه الحماية، والمعروفة بـ تشفير طبقة المقابس الآمنة على مستوى الجلسة بأكملها، بشكل افتراضي في حالة تسجيل الدخول إلى Google Drive والعديد من الخدمات الأخرى.
ይሁንና፣ ከድር አገልግሎት ጋር ያለዎት ግንኙነት የሚያመሰጥር አገልግሎት የሚጠቀሙ ከሆኑ አንድ ሰው እንቅስቃሴዎን እንዳይሰልል ይበልጥ ያከብድበታል። በነባሪነት በኮምፒውተርዎ እና በGoogle መካከል ያለው የGmail ግንኙነትዎን እናመሰጥረዋለን – ይሄ የGoogle እንቅስቃሴዎ በሌሎች እንዳይሰለል እንዲጠበቅ ያግዘል። እንዲሁም ወደ Google Drive እና ሌሎች ብዙ አገልግሎቶች ውስጥ ሲገቡ ይሄ ከፍለ ጊዜ ሙሉ የኤስ ኤስ ኤል ምስጠራ በመባል የሚታወቀው ጥበቃ ነባሪ እናደርገዋለን።
  المساعدة في مكافحة سرقة...  
تتخذ Google العديد من الخطوات في سبيل الحفاظ على أمان معلوماتك الشخصية من التعرض للهجمات أو عمليات التجسس. ومن ثم نعمل بشكل افتراضي على تشفير اتصال Gmail بين جهاز الكمبيوتر وGoogle، مما يساعد على حمايتك من تجسس الآخرين على نشاطك في Google. كما نعمل أيضًا على تقديم هذه الحماية، والمعروفة بـ تشفير طبقة المقابس الآمنة على مستوى الجلسة بأكملها، بشكل افتراضي في حالة تسجيل الدخول إلى Google Drive والعديد من الخدمات الأخرى.
Google የግል መረጃዎ ከአጥቂዎች እና ከሌባዎች ለመጠበቅ ብዙ እርምጃዎችን ይወስዳል። በነባሪነት በኮምፒውተርዎ እና በGoogle መካከል ያለው የGmail ግንኙነትዎን እናመሰጥረዋለን – ይሄ የGoogle እንቅስቃሴዎ በሌሎች እንዳይሰለል እንዲጠበቅ ያግዘል። እንዲሁም ወደ Google Drive እና ሌሎች ብዙ አገልግሎቶች ውስጥ ሲገቡ ይሄ ከፍለ ጊዜ ሙሉ የኤስ ኤስ ኤል ምስጠራ በመባል የሚታወቀው ጥበቃ ነባሪ እናደርገዋለን።