ىسهل – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 2 Results  www.google.ad
  الخصوصية والبنود – Google  
تجعل خدمة Google+‎ التواصل مع الأشخاص عبر الويب أشبه بالتواصل مع الأشخاص على أرض الواقع. لذلك نوصي بأن تستخدم اسمك الأول واسم العائلة كاسم ملفك الشخصي في Google+‎ لأنه يسهّل عليك التواصل مع من تعرفهم ويسهّل على من يعرفونك العثور عليك. مزيد من المعلومات.
Google+ ድር ላይ ከሰዎች ጋር መገናኘት ልክ እንደ በእውነተኛ ዓለም ውስጥ ከሰዎች ጋር መገናኘት ያደርገዋል። ስለዚህ የመጠሪያ ስምዎን እና የአባትዎን ስም እንደ የGoogle+ መገለጫዎ እንዲጠቀሙበት እንመክራለን፣ ምክንያቱም ከሚያውቋቸው ሰዎች ጋር መገናኘት እና ለእነሱም እርስዎን ማግኘት ቀላል ስለሚያደርግ። ተጨማሪ ይወቁ።
  إدارة حسابات متعددة – إ...  
تتوافق العديد من الأجهزة في الوقت الحالي مع الحسابات المتعددة عبر الإنترنت. وهذا يعني أن التحكم في الحساب الذي تستخدمه أصبح في يدك وفي الوقت الذي يناسبك. يُمكنك التبديل بين حساباتك في Google بسرعة وسهولة، على سطح المكتب والجهاز الجوال على حد سواء. فعلى سبيل المثال، يُمكنك إضافة حساب ثانوي في Google في حالة تسجيل الدخول على الحساب الرئيسي والتبديل بين الحسابين والرجوع مرة أخرى. وفي الأجهزة اللوحية التي تقدمها Google والتي تتميز بالأوضاع متعددة المستخدمين مثل جهاز Nexus 7، أصبح من السهل ربط عدة حسابات بجهاز واحد. وهذا من شأنه أن يُسهّل على مختلف الأشخاص في أسرتك مراجعة البريد الإلكتروني التابع لهم أو الدخول إلى التطبيقات التابعة لهم بدون الحاجة إلى تسجيل الدخول والخروج. وعند الانتهاء من إعداد حساب رئيسي، يُمكنك إضافة حسابات أخرى بسهولة في إعدادات الجهاز.
ብዙ መሣሪያዎች አሁን በርካታ የመስመር ላይ መለያዎችን ይደግፋሉ። ይሄ ማለት የትኛውን መለያ እንደሚጠቀሙ እና መቼ እንደሆነ ቁጥጥሩ አለዎት ማለት ነው። በሁለቱም በዴስክቶፕም በሞባይልም ላይ በቀላሉ በGoogle መለያዎችዎ መካከል መቀያየር ይችላሉ። ለምሳሌ ወደ ዋናው መለያዎ ገብተው ሳሉ ሁለተኛ የGoogle መለያ ሊያክሉና በሁለቱም መካከል መቀያየር ይችላሉ። እና እንደ Nexus 7 ባሉ ባለበርካታ ተጠቃሚ ሁነታዎች ባላቸው በአዲስ የGoogle ጡባዊዎች ላይ በርካታ መለያዎች ከአንድ መሣሪያ ጋር ማጎዳኘት ቀላል ነው። ይሄ በቤተሰብዎ ውስጥ ያሉ የተለያዩ ሰዎች መግባት እና መውጣት ሳያስፈልጋቸው ኢሜይላቸውን ወይም መተግበሪያቸውን እንዲደርሱ ቀላል ያድርግላቸዋ። አንዴ ዋና መለያዎትን ካዋቀሩት በኋላ በመሣሪያ ቅንብሮች ውስጥ መለያዎችን በቀላሉ ሊያክሉ ይችላሉ።