ىصل – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 2 Results  www.google.li
  العمل للمساعدة على الحف...  
كما أن Google يبحث لك عبر الويب عن المواقع التي تشتمل على أفضل الإجابات عن استفساراتك، فإننا نبحث أيضًا عن المواقع التي تمثل ضررًا للمستخدمين نظرًا لاحتوائها على برامج ضارة. ففي كل يوم نُحدد ونبلغ عن أكثر من 10000 من هذه المواقع غير الآمنة، كما نعرض تحذيرات على عدد كبير يصل إلى 14 مليون من نتائج بحث Google بالإضافة إلى 300000 عملية تنزيل، حيث نخبر المستخدمين عن احتمال وجود أمر مريب خلف موقع ما أو رابط معين.
ልክ Google ለጥያቄዎችዎ ምርጥ መልሶች ያላቸው ጣቢያዎችን ለመፈለግ ድሩን እንደሚፈልግ ሁሉ እኛም ለተጠቃሚዎች የሚጎዱ ወይም በላያቸው ላይ ተንኮል አዘል ዌር ያላቸው የሚመስሉ ጣቢያዎችንም እንፈልጋለን። በየቀኑ ከ10,000 በላይ የእነዚያ አደገኛ ጣቢያዎችን እንለይና እንጠቁማለን፣ እናም እስከ 14 ሚሊዮን በሚደርሱ የGoogle ፍለጋ ውጤቶች እና 300,000 በሚደርሱ ውርዶች ላይ ማስጠንቀቂያዎችን እናሳያለን፣ በዚህም ከአንድ የተወሰነ ድር ጣቢያ ወይም አገናኝ በስተጀርባ የሆነ አንድ አጠራጣሪ ነገር እንዳለ ለተጠቃሚዎቻችን እናሳውቃለን።
  المصطلحات اللغوية المتخ...  
يتم تعيين عنوان مُرقّم لكل عنوان على الويب (مثل "www.google.com") والذي يُطلق عليه عنوان IP. ويبدو عنوان IP شبيهًا إلى حد ما بهذا الرقم: 74.125.19.147. إن عنوان IP عبارة عن سلسلة من الأرقام التي تُحدد موقع جهاز كمبيوتر أو جهاز جوّال معين على الإنترنت. إنه يبدو مشابهًا بعض الشيء لرقم هاتف الأم: حيث يعمل رقم الهاتف على إخبار المشغل بالمنزل الذي يتم توجيه الاتصال إليه حتى يصل إلى الأم، بينما يعمل عنوان IP على إخبار الكمبيوتر بكيفية الاتصال بجهاز كمبيوتر آخر على شبكة الإنترنت.
እያንዳንዱ የድር አድራሻ (ለምሳሌ፣ «www.google.com») የራሱ አይ ፒ አድራሻ የሚባል ቁጥር ያለው አድራአ አለው። አንድ የአይ ፒ አድራሻ እንደዚህ ያለ ነገር ይመስላል፦ 74.125.19.147። አንድ የአይ ፒ አድራሻ አንድ የተወሰነ ኮምፒውተር ወይም ተንቀሳቃሽ ስልክ በበይነመረጉ ላይ የት እንደሚገኝ የሚገልጹ ተከታታይ ቁጥሮች ነው። ልክ እንደ የእናቶች ስልክ ቁጥር አይነት ነገር ነው፤ ልክ አንድ ጥሪ ለእናትዎ እንዲደርስ ስልክ ቁጥሩ ኦፐሬተሩ ወደ የትኛው ቤት ማዞር እንዳለበት እንደሚነግረው ሁሉ የአይ ፒ አድራሻ ኮምፒውተርዎ እንዴት በበይነመረቡ ላይ ካለ ሌላ ኮምፒውተር ጋር መገናኘት እንደሚችል ይነግረዋል።