ىظل – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 2 Results  mail.google.com
  بنود خدمة Google – السي...  
تسمح لك بعض خدماتنا بإرسال محتوى. تحتفظ أنت بملكية أي حقوق ملكية فكرية تكون لك في ذلك المحتوى. باختصار، ما يخصك يظل ملكك.
አንዳንድ የኛ አገልግሎቶች የራስህን መረጃዎችን በድረገጾቻችን እንድታስገባ ይፈቅዱልሃል። በነዚህ አገልግሎቶች ላይ በምታቀርበው መረጃ/ ይዘት ላይ ያለህ ማናቸውም የአእምሯዊ ንብረት መብቶች ባለቤትነት እንደተጠበቀ ይቀጥላል። በአጭሩ፣ ማናቸውም ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ ያንተ እንደሆነ ይቆያል።
  تسجيل الدخول والخروج – ...  
لكن عند استخدام أجهزة الكمبيوتر العامة مثل تلك الموجودة في مقاهي الإنترنت أو المكتبة، فلا تنس أن تسجيل الدخول إلى أي من الخدمات التي كنت تستخدمها قد يظل قائمًا حتى بعد إغلاق المتصفح. لذا عند استخدام جهاز كمبيوتر عام، تأكد من الخروج عن طريق النقر على صورة الحساب أو عنوان البريد الإلكتروني في أعلى الجانب الأيسر، وتحديد الخروج.
ነገር ግን እንደ ሳይበርካፌ ወይም ቤተ-መጽሐፍት ውስጥ ያሉ ይፋዊ ኮምፒውተሮችን ሲጠቀሙ አሳሹን ከዘጉት በኋላም እንኳ አሁንም ሲጠቀሟቸው በነበሩ ማናቸውም አገልግሎቶች ውስጥ እንደገቡ ሊቆዩ እንደሚችሉ ያስታውሱ። እናም ይፋዊ ኮምፒውተር ሲጠቀሙ የላይኛው ቀኝ ጥግ ላይ ባለው የመለያ ፎቶዎን ወይም የኢሜይል አድራሻዎን ጠቅ በማድረግና ውጣን በመምረጥ መውጣትዎን ያረጋግጡ።