ىعمل – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 2 Results  mail.google.com
  المساعدة في مكافحة سرقة...  
يعمل Gmail على حمايتك من الرسائل الإلكترونية غير المرغوب فيها والرسائل الضارة. ويعالج Gmail عددًا من الرسائل قوامه المليارات يوميًا، ويتسم بسجل تتبع مميز عندما يتعلق الأمر بحماية المستخدمين من الرسائل غير المرغوب فيها، حيث تصل نسبة أقل من 1% من إجمالي الرسائل غير المرغوب فيها في Gmail إلى صندوق الوارد لشخص ما. وعند إرسال أحد مرسلي الرسائل غير المرغوب فيها نوعًا جديدًا من البريد غير المهم، تعمل أنظمتنا في كثير من الأحيان على تحديده وحظره من حسابات Google في غضون دقائق. وهذا يقلل من فرص قدرة الرسائل غير المرغوب فيها على إلحاق الضرر بجهاز الكمبيوتر أو محاولة سرقة معلوماتك الشخصية.
Gmail እርስዎን ከአይፈለጌ መልዕክት እና ከጎጂ ኢሜይሎች ይጠብቃል። Gmail በየቀኑ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ መልዕክቶችን ያጣራል፣ እና ተጠቃሚዎችን ከአይፈለጌ መልዕክት መጠበቅን በተመለከተ እጅግ በጣም የሚገርም ሪከርድ አለው – በGmail ውስጥ ከአሉት ሁሉም አይፈለጌ መልዕክቶች ከ1% በታች ነው የሆነ ሰው ገቢ መልዕክት ሳጥን ውስጥ የሚደርሰው። አንድ የአይፈለጌ መልዕክት አሰራጭ አዲስ የአይፈለጌ መልዕክት አይነት ሲልክ ስርዓቶቻችን አብዛኛው ጊዜ ይለዩትና በደቂቃዎች ጊዜ ውስጥ ከGoogle መለያዎች ያግዱታል። ይሄ ኮምፒውተርዎን ሊጎዱ ወይም የግል መረጃዎን ለመስረቅ ሊሞክሩ የሚችሉ አይፈለጌ መልዕክቶች ድርጊታቸውን የመፈጸም ዕድላቸውን ይቀንሰዋል።
  بنود خدمة Google – السي...  
عندما تحمّل أو ترسل بطريقة أخرى محتوى إلى خدماتنا، فإنك تمنح Google (ومن نعمل معهم) ترخيصًا عالميًا لاستخدام واستضافة وتخزين وإعادة إنتاج وتعديل وإنشاء أعمال اشتقاقية (مثل تلك التي تنتج عن الترجمات أو المواءمات أو التغييرات الأخرى التي نجريها حتى يعمل المحتوى الخاص بك بشكل أفضل مع خدماتنا)، ونقل ونشر وأداء هذا المحتوى بشكل علني وعرضه بشكل علني وتوزيعه. إن الحقوق التي تمنحها في هذا الترخيص هي ذات أغراض محدودة لا تتخطى تشغيل خدماتنا وترويجها وتحسينها وتطوير خدمات جديدة. ويستمر هذا الترخيص قائمًا حتى إذا توقفت عن استخدام خدماتنا (على سبيل المثال، لبطاقة بيانات نشاط تجاري أضفتها إلى خرائط Google). يمكن أن تقدم بعض الخدمات لك وسائل للدخول إلى المحتوى الذي تم تقديمه إلى تلك الخدمات، وإزالته. أيضًا في بعض خدماتنا، هناك بنود أو إعدادات تقيّد نطاق استخدامنا للمحتوى الذي يتم إرساله إلى تلك الخدمات. تأكد من أنك تتمتع بالحقوق اللازمة لمنحنا هذا الترخيص لأي محتوى ترسله إلى خدماتنا.
ማናቸውንም መረጃ ወደኛ ድረገጽ ስታስገባ/ስትለጥፍ፣ ይህን ይዘት/መረጃ ለመጠቀም፣ ለማስተናገድ፣ ለማከማቸት፣ ዳግም ለማባዛት/ለማራባት፣ ለማሻሻል፣ ከመረጃው የሚወጡ ሌሎች ስራዎችን ወይም ለውጦችን ለመፍጠር (ለምሳሌ ከትርጉሞች፣ ከአዛማጅ ትርጉሞች፣ከማጣጣም ስራዎች ወይም ሌሎች ማናቸውም ይዘትህ ከኛ አገልግሎቶች ላይ በተሻለ መልኩ ተጣጥሞ እንዲሰራ የሚደረጉ ለውጦችን ለማድረግ)፣ መረጃውን ለማስተላለፍ፣ ለማተም፣ በሕዝብ ፊት ዝግጅት ለማቅረብ እና ለማሰራጨት ለGoogle (እና አብረውት ለሚሰሩ) ፈቃድ ትሰጣለህ ማለት ነው። አሳልፈህ የምትሰጣቸው መብቶች አገልግሎታችንን ለማቅረብ፣ለማስተዋወቅ እና፣ ለማሻሻል እና እንዲሁም አዳዲስ አገልግሎቶችን ለመቅረጽ ዓላማ ብቻ ጥቅም ላይ ይውላሉ። አንተ የሰጠኸን ፈቃድ አገልግሎቶቻችንን መጠቀም ብታቆም እንኳ (ለምሳሌ፣ ወደ Google ካርታዎች ያከልከው የንግድ ስራ ዝርዝር) ጸንቶ ይቀጥላል። በአንዳንድ አገልግሎቶችቻችን ላይ ያሉት ደንቦች ለአገልግሎቱ ያቀረብከውን መረጃ በቀጥታ እንድታገኘው እና ከፈለግክም እንድታነሳው/እንድታስወግደው አማራጭ መንገዶችን ይሰጡሃል። በተጨማሪም፣ በአንዳንድ አገልግሎቶቻችን ላይ የሚገኙት ደንቦችእና የአጠቃቀም መንገዶች አገልግሎቶቹን ስትጠቀም በምታቀርበው/በምትሰጠው መረጃ ላይ ያለንን የመጠቀም መብት የሚገድቡ ወይም የሚያጠቡ ናቸው። ወደ አገልግሎቶቻችን ያስገባኸውን ማናቸውንም ይዘት/መረጃ በተመለከተ ከላይ የተጠቀሰውን ፈቃድ ለመስጠት የሚያስችሉመብቶች እንዳሉህ እርግጠኛ ሁን።