ىعمل – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 2 Results  www.google.ad
  كيفية عمل Google Voice ...  
يعمل Google Voice على تخزين كل من سجل مكالماتك (بما في ذلك رقم هاتف الطرف المتصل، ورقم هاتف الطرف الذي تم الاتصال به، وتاريخ المكالمة, ووقت المكالمة ومدتها)، ورسائل الترحيب عبر البريد الصوتي ورسائل البريد الصوتي والرسائل القصيرة SMS والدردشات المسجلة والبيانات الأخرى ذات الصلة بحسابك، فضلاً عن معالجة كل ما سبق وصيانته لتزويدك بالخدمة.
Google ድምጽ አገልግሎቱን ለእርስዎ ለማቅረብ የጥሪ ታሪክዎን (የጠሪ አካል ስልክ ቁጥር፣ የተጠሪ አካል ስልክ ቁጥር፣ ቀን፣ ሰዓት እና የጥሪ ርዝመት ጨምሮ)፣ የድምጽ መልዕክት ሰላምታዎ(ችዎ)ን፣ የድምጽ መልዕክቶችዎን፣ የአጭር መልዕክት አገልግሎት (ኤስ ኤም ኤስ) መልዕክቶችዎን፣ የተቀዱ ውይይቶችዎን፣ እና ሌላ ከመለያዎ ጋር የሚገናኝ ውሂብ ያከማቻል፣ ያስሄዳል እና ያቆያል።
  المساعدة في التصدي لسرق...  
يعمل Gmail على حمايتك من الرسائل الإلكترونية غير المرغوب فيها والرسائل الضارة. ويعالج Gmail عددًا من الرسائل قوامه المليارات يوميًا، كما يتمتع بسجل حافل بالإنجازات المتعلقة بحماية المستخدمين من الرسائل غير المرغوب فيها، حيث تصل نسبة أقل من 1% من إجمالي الرسائل غير المرغوب فيها في Gmail إلى صندوق البريد الوارد لشخص ما. وعندما يرسل أحد مرسلي الرسائل غير المرغوب فيها نوعًا جديدًا من الرسائل غير المرغوب فيها، تعمل أنظمتنا في كثير من الأحيان على اكتشافه وحظره من حسابات Google في غضون دقائق. وهذا بدوره يقلل من قدرة الرسائل غير المرغوب فيها على إلحاق الضرر بجهاز الكمبيوتر أو محاولة سرقة معلوماتك الشخصية.
Gmail እርስዎን ከአይፈለጌ መልዕክት እና ከጎጂ ኢሜይሎች ይጠብቃል። Gmail በየቀኑ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ መልዕክቶችን ያጣራል፣ እና ተጠቃሚዎችን ከአይፈለጌ መልዕክት መጠበቅን በተመለከተ እጅግ በጣም የሚገርም ሪከርድ አለው – በGmail ውስጥ ከአሉት ሁሉም አይፈለጌ መልዕክቶች ከ1% በታች ነው የሆነ ሰው ገቢ መልዕክት ሳጥን ውስጥ የሚደርሰው። አንድ የአይፈለጌ መልዕክት አሰራጭ አዲስ የአይፈለጌ መልዕክት አይነት ሲልክ ስርዓቶቻችን አብዛኛውን ጊዜ ይለዩትና በደቂቃዎች ጊዜ ውስጥ ከGoogle መለያዎች ያግዱታል። ይሄ ኮምፒውተርዎን ሊጎዱ ወይም የግል መረጃዎን ለመስረቅ ሊሞክሩ የሚችሉ አይፈለጌ መልዕክቶች ድርጊታቸውን የመፈጸም ዕድላቸውን ይቀንሰዋል።