ىعنى – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 2 Results  books.google.com
  إدارة حسابات متعددة – ك...  
تتوافق العديد من الأجهزة في الوقت الحالي مع الحسابات المتعددة عبر الإنترنت. وهذا يعني أنك بيدك التحكم في الحساب الذي تستخدمه، في الوقت الذي يناسبك. وحتى في حالة تسجيل الدخول إلى حسابات متعددة في Google على نفس الجهاز، لا تتداخل المعلومات الشخصية من أحد حسابات Google مع معلومات أي حساب آخر في Google ما لم تقرر إجراء ربط لتلك الحسابات معًا.
ብዙ መሣሪያዎች አሁን በርካታ የመስመር ላይ መለያዎችን ይደግፋሉ። ይሄ ማለት የትኛውን መለያ እንደሚጠቀሙ እና መቼ እንደሆነ ቁጥጥሩ አልዎት ማለት ነው። እና በተመሳሳዩ መሣሪያ ላይ ወደ በርካታ የGoogle መለያዎች ገብተው ቢሆኑም እንኳ እነዚያን መለያዎች ለማገናኘት ከአልወሰኑ በስተቀር በአንድ የGoogle መለያ ውስጥ ያለ የግል መረጃ ከሌላ የGoogle መለያ ጋር ከአለ መረጃ ጋር አይዋሃድም።
  استخدام شبكات آمنة – كي...  
في النهاية، يجب عليك أيضًا التأكد من حماية شبكة Wi-Fi المنزلية حتى لا يتمكن الأشخاص الآخرين من استخدامها للحصول على طبقة أمان إضافية. وهذا يعني إعداد كلمة مرور لحماية شبكة Wi-Fi – ومثلما تفعل مع كلمات المرور الأخرى التي تختارها، تأكد من اختيار مزيج طويل وفريد من الأرقام والأحرف والرموز، حتى لا يسهل على الآخرين تخمين كلمة المرور. ويجب عليك اختيار الإعداد WPA2 عند تهيئة الشبكة للحصول على مزيد من الحماية المتقدمة.
በመጨረሻም፣ ሌሎች ሰዎች የቤትዎን Wi-Fi አውታረ መረብ እንደ ተጨማሪ የደህንነት ንብርብር እንዳይጠቀሙበት ለመከላከል የእሱን ደህንነቱን ማረጋገጥ አለብዎት። ይሄ ማለት የWi-Fi አውታረ መረብዎን ለመጠበቅ የይለፍ ቃል ማዘጋጀት ማለት ነው – እና ልክ እንደሚመርጧቸው ሌሎች የይለፍ ቃላት ሁሉ ሌሎች ሰዎች የይለፍ ቃልዎን በቀላሉ እንዳይገምቱት ረጅም እና ልዩ የቁጥሮች፣ ፊደሎች እና ምልክቶች ድብልቅ መጠቀምዎን ያረጋግጡ። አውታረ መረብዎን ለላቀ ጥበቃ ሲያዋቅሩት የWPA2 ቅንብሩን መምረጥ አለብዎት።