ىمكنك – Traduction en Amharique – Dictionnaire Keybot

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch English Spacer Help
Langues sources Langues cibles
Keybot 46 Résultats  www.google.ad
  الخصوصية والبنود – Google  
على سبيل المثال، باستخدام Google+‎ يتوفر لك العديد من خيارات المشاركة المتنوعة. يمكنك نشر المشاركات مع الجميع أو مع مجموعة محدودة أو يمكنك قفلها بحيث لا يمكن إعادة نشرها أو يمكنك جعلها مفتوحة لتتيح للجميع نشرها. مزيد من المعلومات.
ለምሳሌ፣ በGoogle+ አማካኝነት ብዙ የማጋሪያ አማራጮች አሉዎት። ልጥፎችን በይፋ ወይም ለአንድ የተወሰነ ቡድን ማጋራት ይችላሉ፣ ወይም ደግሞ ዳግም እንዳይጋሩ ወይም ማንኛውም ሰው ለሌሎች እንዳያስተላልፍ አድርገው ሊቆልፏቸው ይችላሉ። ተጨማሪ ይወቁ።
  الحفاظ على سرية المعلوم...  
يمكنك بسهولة الإشراف على التعليقات التي يتم تركها على قناتك على YouTube. كما يمكنك حذف التعليقات أو تعطيل التعليقات التي يبديها أشخاص بعينهم، أو التعليقات التي تتضمن كلمات رئيسية معينة بحيث لا يتم نشرها قبل مراجعتك لها.
በYouTube ሰርጥዎ ላይ ያሉትን አስተያየቶች መቆጣጠር ቀላል ነው። አስተያየቶችን ለመሰረዝ ወይም ከተወሰኑ ሰዎች የተሰጡ አስተያየቶችን ወይም የተወሰኑ ቁልፍ ቃላት ያላቸውን አስተያየቶች እርስዎ እስኪገመግሟቸው ድረስ እንዳይለጠፉ ለማቆየት መምረጥ ይችላሉ።
  تسجيل الدخول والخروج – ...  
تظهر لوحة بيانات Google لك ما تم تخزينه في حسابك في Google وتوفر لك لمحة عامة عن أحدث أنشطتك في الحساب. ومن ثم يمكنك بسهولة من موقع مركزي واحد، عرض بياناتك وأنشطتك والدخول إلى إعداداتك لبعض الخدمات مثل Blogger والتقويم والمستندات وGmail و+Google وغيرها.
Google ዳሽቦርድ በGoogle መለያዎ ምን እንደተከማቸ ያሳያል፣ እና የቅርብ ጊዜ የመለያ እንቅስቃሴዎ አጠቃላይ እይታ ያቀርብልዎታል። ከአንድ ማዕከላዊ አካባቢ ሆነው እንደ Blogger፣ የቀን መቁጠሪያ፣ ሰነዶች፣ Gmail፣ Google+ እና ተጨማሪ ያሉ አገልግሎቶች ላይ በቀላሉ ያለውን ውሂብዎን እና እንቅስቃሴዎችን ማየት እና የእነሱ ቅንብሮችዎን መድረስ ይችላሉ።
  الخصوصية والبنود – Google  
على سبيل المثال، يمكنك تمكين خدمة مواقع Google لتحسين التطبيقات التي تعتمد على الموقع الجغرافي في جهازك. وعند استخدام خدمة موقع Google، سيرسل جهازك معلومات حول نقاط وصول Wi-Fi القريبة (مثل عنوان MAC ومستوى قوة الإشارة) وأبراج الهاتف الجوّال إلى Google للمساعدة في تحديد موقعك. ويمكنك استخدام إعدادات الجهاز لتمكين خدمات المواقع من Google.
ለምሳሌ፣ በመሣሪያዎ ላይ መገኛ-አካባቢ ላይ የተመረኮዙ መተግበሪያዎችን ለማሻሻል የGoogle መገኛ አካባቢ አገልግሎትን እንዲነቃ ማድረግ ይችላሉ። የGoogle መገኛ አካባቢን እንዲነቃ ካደረጉ፣ የእርስዎን መገኛ አካባቢ ለይቶ ለማወቅ እንዲቻል ለማገዝ የእርስዎ መሣሪያ በአቅራቢያዎ ስላሉ የWi-Fi መዳረሻ ነጥቦች (ለምሳሌ እንደ የMAC አድራሻ እና የሲግናል ጥንካሬ ያሉ) እና የሞባይል ስልክ ማማዎች የተመለከቱ መረጃዎችን ወደ Google ይልካል። የGoogle መገኛ አካባቢ አገልግሎቶችን ለማንቃት የእርስዎን መሣሪያ ቅንብሮች መጠቀም ይችላሉ።
  تسجيل الدخول والخروج – ...  
يمكنك إضافة طبقة أمان إضافية على حسابك في Google من خلال تمكين التحقق بخطوتين. وعند تمكين التحقق بخطوتين، سيصبح بإمكان Google إرسال رمز مرور إلى هاتفك الجوّال عندما يحاول شخص ما تسجيل الدخول إلى حسابك من جهاز كمبيوتر غير مألوف. وهذا يعني أنه في حالة سرقة كلمة المرور أو تخمينها، فلن يستطيع صاحب المحاولة عند نجاحه في ذلك تسجيل الدخول إلى حسابك لأنه لا يمتلك هاتفك. الآن يمكنك حماية نفسك باستخدام شيء تعرفه (كلمة المرور) وشيء تمتلكه (الهاتف).
2-ደረጃ ማረጋገጫን በማንቃት ወደ Google መለያዎ ተጨማሪ የደህንነት ሽፋን ማከል ይችላሉ። 2-ደረጃ ማረጋገጫው በርቶ ከሆነ፣ አንድ ሰው ወደ መለያዎ ካልተለመደ ኮምፒውተር ላይ ለመግባት ሲሞክር Google ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክዎ የይለፍ ኮድ ይልካል። ይሄም ማለት አንድ ሰው የይለፍ ቃልዎን ቢሰርቅ ወይም ቢገምት እንኳን ጥቃት ፈጻሚው ወደ መለያዎ መግባት አይችልም ምክንያቱም ስልክዎ ስለሌለው። አሁን በሚያውቁት ነገር (የይለፍ ቃልዎ) እና በያዙት ነገር (ስልክዎ) እራስዎን መጠበቅ ይችላሉ።
  الخطوات الأولى – للعائل...  
يمكنك النقر على "غلق البحث الآمن" للمساعدة في منع الآخرين من تغيير إعدادك. سيُطلب منك إدخال كلمة المرور.
ሌሎች ሰዎች የእርስዎን ቅንብር እንዳይለውጡ ለመከላከል «SafeSearchን ቆልፍ» የሚለውን ጠቅ ማድረግ ይችላሉ። የይለፍ ቃልዎን እንዲያስገቡ ይጠየቃሉ።
  الخطوات الأولى – للعائل...  
لإعداد مستخدم تحت الإشراف على جهاز Chromebook، يمكنك البدء من الشاشة الرئيسية لتسجيل الدخول والنقر على "إضافة مستخدم".
በእርስዎ Chromebook ላይ ክትትል የሚደረግበት ተጠቃሚን ለማዘጋጀት በዋናው መግቢያ ማያ ገጽ ላይ ይጀምሩ እና ተጠቃሚ አክል የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።
  الحفاظ على سرية المعلوم...  
سواء كنت تريد جعل مقطع الفيديو مقطعًا خاصًا أم تريد مشاركته مع بعض الأصدقاء أو نشره ليطلع عليه العالم، ستتمكن من العثور على الإعداد المناسب لك. على YouTube، يتم تعيين مقاطع الفيديو على "عام" افتراضيًا، إلا أنه يمكنك بسهولة تغيير الإعدادات من خلال "إعدادات الخصوصية" أثناء تحميل مقطع الفيديو. وإذا رجعت في قرارك لاحقًا، فيمكنك تغيير إعداد خصوصية مقطع الفيديو الذي سبق تحميله.
አንድ ቪዲዮን የግል እንደሆነ ማቆየትም ይፈልጉ ከጥቂት ጓደኞችዎ ጋር መጋራት ወይም ለአለም ለመልቀቅ፣ ለእርስዎ የሚሆን የግላዊነት ቅንብር አለ። በYouTube ላይ ቪዲዮዎች በነባሪነት «ይፋዊ» እንዲሆኑ ተደርገው ተቀናብረዋል፣ ነገር ግን አንድ ቪዲዮ እየሰቀሉ እያለ በቀላሉ በ«ግላዊነት ቅንብሮች» ውስጥ ቅንብሩን መለወጥ ይችላሉ። ቆይተው ሃሳብዎን ከቀየሩ፣ አስቀድሞ የተሰቀለ ቪዲዮን ግላዊነት መለወጥ ይችላሉ።
  الحفاظ على سرية المعلوم...  
يمكنك بسهولة الإشراف على التعليقات التي يتم تركها على قناتك على YouTube. كما يمكنك حذف التعليقات أو تعطيل التعليقات التي يبديها أشخاص بعينهم، أو التعليقات التي تتضمن كلمات رئيسية معينة بحيث لا يتم نشرها قبل مراجعتك لها.
በYouTube ሰርጥዎ ላይ ያሉትን አስተያየቶች መቆጣጠር ቀላል ነው። አስተያየቶችን ለመሰረዝ ወይም ከተወሰኑ ሰዎች የተሰጡ አስተያየቶችን ወይም የተወሰኑ ቁልፍ ቃላት ያላቸውን አስተያየቶች እርስዎ እስኪገመግሟቸው ድረስ እንዳይለጠፉ ለማቆየት መምረጥ ይችላሉ።
  تسجيل الدخول والخروج – ...  
يمكنك إضافة طبقة أمان إضافية على حسابك في Google من خلال تمكين التحقق بخطوتين. وعند تمكين التحقق بخطوتين، سيصبح بإمكان Google إرسال رمز مرور إلى هاتفك الجوّال عندما يحاول شخص ما تسجيل الدخول إلى حسابك من جهاز كمبيوتر غير مألوف. وهذا يعني أنه في حالة سرقة كلمة المرور أو تخمينها، فلن يستطيع صاحب المحاولة عند نجاحه في ذلك تسجيل الدخول إلى حسابك لأنه لا يمتلك هاتفك. الآن يمكنك حماية نفسك باستخدام شيء تعرفه (كلمة المرور) وشيء تمتلكه (الهاتف).
2-ደረጃ ማረጋገጫን በማንቃት ወደ Google መለያዎ ተጨማሪ የደህንነት ሽፋን ማከል ይችላሉ። 2-ደረጃ ማረጋገጫው በርቶ ከሆነ፣ አንድ ሰው ወደ መለያዎ ካልተለመደ ኮምፒውተር ላይ ለመግባት ሲሞክር Google ወደ ተንቀሳቃሽ ስልክዎ የይለፍ ኮድ ይልካል። ይሄም ማለት አንድ ሰው የይለፍ ቃልዎን ቢሰርቅ ወይም ቢገምት እንኳን ጥቃት ፈጻሚው ወደ መለያዎ መግባት አይችልም ምክንያቱም ስልክዎ ስለሌለው። አሁን በሚያውቁት ነገር (የይለፍ ቃልዎ) እና በያዙት ነገር (ስልክዎ) እራስዎን መጠበቅ ይችላሉ።
  الخطوات الأولى – للعائل...  
يمكنك استخدام أدوات الرقابة الأبوية لتقييد المحتوى الذي يمكن تنزيله أو شراؤه على Google Play. ويساعد ذلك في العثور على المحتوى الملائم لك ولعائلتك.
በGoogle Play ላይ ሊወርድ ወይም ሊገዛ የሚችል ይዘት ለመገደብ የወላጅ መቆጣጠሪያዎችን መጠቀም ይችላሉ። ይሄ ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ ተገቢነት ያለውን ይዘት እንዲያገኙ ያግዘዎታል።
  بناء علاقات موثوق بها –...  
من خلال إعدادات التعليق، يمكنك طلب إزالة جميع التعليقات الجديدة قبل نشرها، كما يمكنك تعطيل التعليقات.
በየአስተያየት ቅንብሮች ውስጥ፣ ለሁሉም አዳዲስ ቅንብሮች ከመለጠፋቸው በፊት ከእርስዎ ማረጋገጫ እንዲሰጥ ሊጠይቁ ወይም አስተያየቶችን ማሰናከል ይችላሉ።
  بناء علاقات موثوق بها –...  
وتتيح لك إعدادات التعليق تعيين فلاتر لتصفية من يمكنه ترك تعليق على قناتك. كما يمكنك حظر التعليقات التي تتضمن كلمات معينة.
የአስተያየት ቅንብሮች በሰርጥዎ ላይ ማን አስተያየት መስጠት እንዲችል እንዲያጣሩ ያስችልዎታል። የተወሰኑ ቃላት ያላቸውን አስተያየቶችንም ማገድ ይችላሉ።
  بناء علاقات موثوق بها –...  
يمكنك اختيار الإعداد "عام" للمشاركة مع أي شخص، أو الإعداد "غير مدرج" للمشاركة مع من لديهم رابط الفيديو فقط، أو "خاص" للمشاركة مع مستخدمين محددين فقط.
ከሁሉም ጋር ለማጋራት ይፋዊ የሚለውን፣ የቪዲዮው አገናኝ ካላቸው ሰዎች ጋር ለማጋራት ያልተዘረዘረ የሚለውን ወይም ከተወሰኑ ሰዎች ጋር ብቻ ለማጋራት ግላዊነት የሚለውን ይምረጡ።
  الوقاية من عمليات الإحت...  
في الهواتف التي تعمل بنظام التشغيل Android، يُمكنك الوقوف على ما سيطلبه تطبيق ما عند التعامل مع هاتفك، عن طريق الاطلاع على الوصف الموضح في Google Play تحت عنوان "الأذونات". ألق نظرة على هذه المعلومات قبل تنزيل أي تطبيق لمساعدتك في تحديد ما إذا كنت ترغب في الحصول عليه أم لا. فعلى سبيل المثال، إذا كنت بصدد تنزيل تطبيق جديد لنغمات الرنين، فيمكنك الوقوف على مدى إمكانية إجراء هذا التطبيق مكالمات هاتفية نيابة عنك. وإذا اكتشفت شيئًا مريبًا في هذا الأمر، فيمكنك اختيار عدم تثبيت التطبيق.
በAndroid በሚሰሩ ስልኮች ላይ በGoogle Play ውስጥ «ፍቃዶች» በሚለው ስር ያለውን ማብራሪያ በማየት አንድ መተግበሪያ ምን በስልክዎ ላይ ለማድረግ እንደሚፈልግ ሲጠይቅ ማየት ይችላሉ። አንድን መተግበሪያ ከማውረድዎ በፊት ይፈልጉት ወይም አይፈልጉት እንደሆነ እንደወሰኑ ለማገዝ ይህንን መረጃ ይመልከቱ። ለምሳሌ፣ አዲስ የደወል ቅላጼ መተግበሪያ ለማውረድ አስቀድመው ተዘጋጅተው ከሆነ መተግበሪያው እርስዎን ወክሎ የስልክ ጥሪዎችን ማድረግ ይፈልግ እንደሆነ ማየት ይችላሉ። ይሄ አጠራጣሪ እንደሆነ ከተሰማዎት መተግበሪያውን ላለመጫን መወሰን ይችላሉ።
  بناء علاقات موثوق بها –...  
يمكنك بسهولة الإشراف على التعليقات التي يتم تركها على قناتك على YouTube. كما يمكنك حذف التعليقات أو تعطيل التعليقات التي يبديها أشخاص بعينهم، أو التعليقات التي تتضمن كلمات رئيسية معينة بحيث لا يتم نشرها قبل مراجعتك لها.
በYouTube ሰርጥዎ ላይ ያሉትን አስተያየቶች መቆጣጠር ቀላል ነው። አስተያየቶችን ለመሰረዝ ወይም ከተወሰኑ ሰዎች የተሰጡ አስተያየቶችን ወይም የተወሰኑ ቁልፍ ቃላት ያላቸውን አስተያየቶች እርስዎ እስኪገመግሟቸው ድረስ እንዳይለጠፉ ለማቆየት መምረጥ ይችላሉ።
  بناء علاقات موثوق بها –...  
يمكنك بسهولة الإشراف على التعليقات التي يتم تركها على قناتك على YouTube. كما يمكنك حذف التعليقات أو تعطيل التعليقات التي يبديها أشخاص بعينهم، أو التعليقات التي تتضمن كلمات رئيسية معينة بحيث لا يتم نشرها قبل مراجعتك لها.
በYouTube ሰርጥዎ ላይ ያሉትን አስተያየቶች መቆጣጠር ቀላል ነው። አስተያየቶችን ለመሰረዝ ወይም ከተወሰኑ ሰዎች የተሰጡ አስተያየቶችን ወይም የተወሰኑ ቁልፍ ቃላት ያላቸውን አስተያየቶች እርስዎ እስኪገመግሟቸው ድረስ እንዳይለጠፉ ለማቆየት መምረጥ ይችላሉ።
  بناء علاقات موثوق بها –...  
من خلال إعدادات التعليق، يمكنك طلب إزالة جميع التعليقات الجديدة قبل نشرها، كما يمكنك تعطيل التعليقات.
በየአስተያየት ቅንብሮች ውስጥ፣ ለሁሉም አዳዲስ ቅንብሮች ከመለጠፋቸው በፊት ከእርስዎ ማረጋገጫ እንዲሰጥ ሊጠይቁ ወይም አስተያየቶችን ማሰናከል ይችላሉ።
  تسجيل الدخول والخروج – ...  
يمكنك استخدام وضع التصفح المتخفي في متصفح Chrome على جهاز الكمبيوتر أو الجهاز اللوحي أو على الهاتف لتصفح الويب سرًا لأنه من خلال وضع التصفح المتخفي، لا يتم تسجيل الصفحات التي تزورها والملفات التي تنزلها في سجل تصفح أو تنزيلات المتصفح Chrome.
ድሩን ግላዊነት በተላበሰ መልኩ ለማሰስ በኮምፒውተርዎ፣ በጡባዊዎ ወይም በስልክዎ ላይ በChrome አሳሽ ውስጥ ማንነት የማያሳውቅ ሁነታን መጠቀም ይችላሉ። በማንነት በማያሳውቅ ሁነታ ውስጥ የሚጎበኟቸውን ገጾች እና የሚያወርዷቸውን ፋይሎች በChrome አሰሳ ወይም ማውርድ ታሪክ ውስጥ አይመዘገቡም።
  تسجيل الدخول والخروج – ...  
يمكنك النقر على "إضافة" لإضافة تنبيه. كما يمكنك النقر على رمز القلم لإجراء "تعديلات"، وكذلك رمز سلة المهملات لحذف التنبيه.
አንድ ማንቂያ ለማከል አክል የሚለውን ጠቅ ያድርጉ። አርትዕ ለማድረግ የእርሳስ አዶውን እንዲሁም ለመሰረዝ የመጣያ እቃ አዶውን ጠቅ ያድርጉ።
  الوقاية من عمليات الإحت...  
بالنسبة إلى أجهزة Android الحديثة، سنتيح لك التعرف على ما إذا كان التطبيق يحاول إرسال رسائل قصيرة إلى رقم هاتف ربما يتسبب في تكبّدك لرسوم إضافية. وفي هذه الحالة يُمكنك اختيار السماح للتطبيق بإرسال الرسالة أو حظره.
ይበልጥ የቅርብ ጊዜ ለሆኑ የAndroid መሣሪያዎች አንድ መተግበሪያ ተጨማሪ ወጪዎችን ሊያስወጣዎ ወደሚችል የስልክ ቁጥር የኤስኤምኤስ መልዕክት ለመላክ ከሞከረ ልናሳውቅዎ እንችላለን። ከዚያ መተግበሪያው መልዕክቱ እንዲልክ ሊፈቅዱ ወይም ሊከለክሉት ይችላሉ።
  الحفاظ على سرية المعلوم...  
يمكنك اختيار الإعداد "عام" للمشاركة مع أي شخص، أو الإعداد "غير مدرج" للمشاركة مع من لديهم رابط الفيديو فقط، أو "خاص" للمشاركة مع مستخدمين محددين فقط.
ከሁሉም ጋር ለማጋራት ይፋዊ የሚለውን፣ የቪዲዮው አገናኝ ካላቸው ሰዎች ጋር ለማጋራት ያልተዘረዘረ የሚለውን ወይም ከተወሰኑ ሰዎች ጋር ብቻ ለማጋራት ግላዊነት የሚለውን ይምረጡ።
  الخطوات الأولى – للعائل...  
يمكنك استخدام مفتاحي التشغيل/الإيقاف والإعدادات لإدارة إمكانية الدخول إلى الميزات والإعدادات والتطبيقات.
ባህሪዎችን፣ ቅንብሮችን እና መተግበሪያዎችን መዳረሻ ለማስተዳደር አብራ/አጥፋ መቀያየሪዎችን እና ቅንብሮችን ይጠቀሙ።
  بناء علاقات موثوق بها –...  
لتغيير إعدادات الخصوصية، يمكنك الانتقال إلى "مدير الفيديو".
የግላዊነት ቅንብርዎን ለመለወጥ የቪዲዮ አስተዳዳሪዎን ይጎብኙ።
  منع الجرائم الإلكترونية...  
لا يلزمك أن تكون خبيرًا في مجال التكنولوجيا حتى تحافظ على أمان معلوماتك. تعرف على الخطوات التي يمكنك اتخاذها لحماية نفسك على الإنترنت، مثل تحديد استخدام كلمات مرور قوية وتثبيت برامج مكافحة فيروسات، وتعرف أيضًا على الطرق التي نحرص على تقديمها لضمان أمان معلوماتك وأجهزتك.
መረጃዎን ደህንነቱ እንደተጠበቀ ለማቆየት የቴክኖሎጂ ባለሞያ መሆን የለብዎትም። እራስዎን በመስመር ላይ ለመጠበቅ መውሰድ ስላለብዎ እርምጃዎች ይወቁ – ጠንካራ የሆነ የይለፍ ቃል እንደመምረጥ እና የጸረ ቫይረስ እንደመጫን የመሳሰሉ – እንዲሁም የእርስዎን መረጃ እና መሳሪያዎች ደህንነት ለማረጋገጥ ስለምንታገልባቸው መንገዶች።
  الخصوصية والبنود – Google  
على سبيل المثال، يمكنك حذف أنشطة الويب والتطبيقات، أو مدونتك، أو موقع Google تابع لك، أو قناتك على YouTube‏، أو ملفك الشخصي على +Google‏، أو حسابك الكامل على Google‏.
ለምሳሌ፣ የእርስዎን የድር እና መተግበሪያ እንቅስቃሴ፣ ጦማር፣ እርስዎ ባለቤት የሆኑበት የGoogle ጣቢያ፣ የYouTube ሰርጥ፣ የGoogle+ መገለጫ ወይም መላውን የGoogle መለያ መሰረዝ ይችላሉ።
  تسجيل الدخول والخروج – ...  
في صفحة إعدادات الحساب، يمكنك الاطلاع على الخدمات والمعلومات المقترنة بحسابك في Google وتغيير إعدادات الأمان والخصوصية.
በመለያ ቅንብሮች ገጽዎ ላይ ከGoogle መለያዎ ጋር የተጎዳኙ አገልግሎቶችን እና መረጃዎችን ሊያዩ ይችላሉ፣ እና የደህንነት እና ግላዊነት ቅንብሮችዎን ሊቀይሩ ይችላሉ።
  الحفاظ على سرية المعلوم...  
من خلال إعدادات التعليق، يمكنك طلب إزالة جميع التعليقات الجديدة قبل نشرها، كما يمكنك تعطيل التعليقات.
በየአስተያየት ቅንብሮች ውስጥ፣ ለሁሉም አዳዲስ ቅንብሮች ከመለጠፋቸው በፊት ከእርስዎ ማረጋገጫ እንዲሰጥ ሊጠይቁ ወይም አስተያየቶችን ማሰናከል ይችላሉ።
  تسجيل الدخول والخروج – ...  
يمكنك اكتشاف أهم خمس ميزات أمان عبر الإنترنت توفرها Google لمساعدتك في الحفاظ على أمان عائلتك على الإنترنت.
በመስመር ላይ የቤተሰብዎ ደህንነት እንደተጠበቀ እንዲቆይ ለማድረግ እንዲያግዙዎ የተዘጋጁትን ምርጥ አምስቱን የGoogle የመስመር ላይ ደህንነት ባህሪያትን ይወቁ።

1 2 3 4 Arrow