ىمكنه – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 4 Results  www.google.com.mt
  إدارة السمعة على الإنتر...  
وتتيح لك إعدادات التعليق تعيين فلاتر لتصفية من يمكنه ترك تعليق على قناتك. كما يمكنك حظر التعليقات التي تتضمن كلمات معينة.
የአስተያየት ቅንብሮች በሰርጥዎ ላይ ማን አስተያየት መስጠት እንዲችል እንዲያጣሩ ያስችልዎታል። የተወሰኑ ቃላት ያላቸውን አስተያየቶችንም ማገድ ይችላሉ።
  الوقاية من عمليات الإحت...  
إننا ننتهج سياسات واضحة حيال من يُمكنه عرض إعلانات عبر أدوات Google. ولقد صممنا سياسات الإعلانات مع الأخذ في الاعتبار أمان المستخدم وثقته. فعلى سبيل المثال، لا نسمح بوضع إعلانات عن تنزيلات خبيثة، أو سلع مزيفة أو الإعلانات التي لا تنتهج سياسات فوترة واضحة. وفي حالة اكتشاف أحد الإعلانات الخداعية، فلا نكتفي بحظر هذا الإعلان، بل نحظر الجهة المعلنة من العمل نهائيًا مع Google مرة أخرى.
ማን በGoogle መሣሪያዎች በኩል ማስታወቂያዎችን ማሳየት እንደሚችል ላይ በጣም ግልጽ የሆኑ መምሪያዎች አሉን። የማስታወቂያዎች መምሪያዎቻችንን የቀየስነው የተጠቃሚ ደህንነት እና እምነት ታሳቢ በማድረግ ነው። ለምሳሌ፣ የተንኮል አዘል ውርዶች፣ የተጭበረበሩ ምርቶች ወይም ግልጽ ያልሆኑ የማስከፈል ልማዶች ያላቸው ማስታወቂያዎችን አንፈቅድም። እና የማጭበርበሪያ ማስታወቂያ ካገኘን ማስታወቂያውን ብቻ አይደለም የምናግደው – አስተዋዋቂውን ዳግም በGoogle ላይ ማስታወቂያ እንዳይሰራም እናግደዋለን።
  الحفاظ على سرية المعلوم...  
وتتيح لك إعدادات التعليق تعيين فلاتر لتصفية من يمكنه ترك تعليق على قناتك. كما يمكنك حظر التعليقات التي تتضمن كلمات معينة.
የአስተያየት ቅንብሮች በሰርጥዎ ላይ ማን አስተያየት መስጠት እንዲችል እንዲያጣሩ ያስችልዎታል። የተወሰኑ ቃላት ያላቸውን አስተያየቶችንም ማገድ ይችላሉ።
  الوقاية من عمليات الإحت...  
تُعد إحدى الطرق التي يتبعها المجرمون عبر الإنترنت في جني الأموال، هي استخدام جهاز الكمبيوتر أو الهاتف المملوك لأحد الأشخاص لإجراء عمليات من شأنها أن تُكبد هذا الشخص تكاليف مادية، وتعود على المجرم بالأموال في الوقت ذاته. فعلى سبيل المثال، تتمثل إحدى العمليات الخداعية في إنشاء تطبيق يُمكنه برمجة هاتف مملوك لشخص ما على إرسال رسائل نصية أو الاتصال بخط محادثة هاتفية مدفوع الأجر، والذي ينجم عنه فرض رسوم على هذا الشخص يحصلها الشخص المخادع.
የመስመር ላይ ወንጀለኛዎች ገንዘብ የሚያገኙበት አንዱ መንገድ የሆነ ነገር ለማድረግ ለሌላ ሰው ገንዘብ በሚያስወጣ መልኩ የእሱን ኮምፒውተር ወይም ስልክ መጠቀም፣ እና ገንዘቡ ለወንጀለኛ ሲሰጥ ነው። ለምሳሌ፣ አንድ የሚጠቀሙበት ዘዴ የሌላ ሰው ስልክ የጽሑፍ መልዕክቶችን እንዲልክ ወይም ወደሚከፈልበት የስልክ ውይይት መስመር ላይ እንዲደውል የሚያደርግ መተግበሪያ መፍጠር ነው፣ ይሄ ለሰውዬው ገንዘብ ያስወጣዋል፣ ከዚያም ገንዘቡ በአጭበርባሪው ይሰበሰባል።