ىوفر – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 2 Results  www.google.com.mt
  قفل الشاشة أو الجهاز – ...  
في العديد من أجهزة الكمبيوتر، يُمكنك قفل الشاشة عن طريق الانتقال إلى "تفضيلات النظام" على جهاز الكمبيوتر. وبالنسبة إلى الهاتف أو الجهاز اللوحي، فإن قفل الجهاز باستخدام رقم تعريف شخصي أو نمط يوفر للبيانات طبقة أمان إضافية. وبالنسبة إلى أجهزة Android، يُمكنك تعيين القفل عن طريق اتباع هذه الخطوات البسيطة.
በብዙ ኮምፒውተሮች ላይ ወደ የኮምፒውተርዎ የስርዓት ምርጫዎች በመሄድ ማያ ገጽዎን መቆለፍ ይችላሉ። ለስልክዎ ወይም ጡባዊዎ ደግሞ ማያ ገጽዎን በፒን ወይም ስርዓተ ጥለት መቆለፍ ለውሂብዎ ተጨማሪ የደህንነት ንብርብር ይሰጠዋል። በAndroid መሣሪያዎች ላይ እነዚህ ቀላል ደረጃዎች በመከተል ቁልፍዎን ማዋቀር ይችላሉ።
  الخصوصية والبنود – Google  
عندما يبدأ الكثير من الأشخاص في البحث عن شيء ما، يمكن أن يوفر هذا الأمر معلومات مفيدة جدًا عن مؤشرات معينة في ذلك الوقت. تحلل مؤشرات Google عمليات بحث الويب من Google لتحديد عدد عمليات البحث التي تمت على مدى فترة معينة من الوقت وتشارك هذه المعلومات علنًا على هيئة عبارات مجمّعة.
ብዙ ሰዎች የሆነ ነገር መፈለግ ሲጀምሩ ይሄ በዚያ ጊዜ ላይ ስላሉ ለየት ያሉ አዝማሚያዎች በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃ ሊያቀርብ ይችላል። Google አዝማሚያዎች በአንድ የተወሰነ ጊዜ ላይ ምን ያህል ፍለጋዎች እንደተደረጉ ለማወቅ የGoogle ድር ፍለጋዎችን የሚተነትን እና እነዚያን ውጤቶች በተዋሃደ መልኩ በይፋ የሚያጋራቸው ነው።