www – Traduction en Amharique – Dictionnaire Keybot

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch English Spacer Help
Langues sources Langues cibles
Keybot 3 Résultats  www.google.no  Page 9
  Definitioner på fagudtr...  
En webadresse er den adresse, du skriver i en browser for at nå frem til et website. Alle websites har en webadresse. Webadressen www.google.com fører f.eks. til Googles website.
ዩ አር ኤል አንድ ድር ጣቢያ ለመድረስ በአድራሻ አሞሌው ውስጥ የሚተይቡት የድር አድራሻ ነው። እያንዳንዱ ድር ጣቢያ ዩ አር ኤል አለው። ለምሳሌ፣ የwww.google.com ዩ አር ኤል ወደ Google’ ድር ጣቢያ ይወስደዎታል።
  Definitioner på fagudtr...  
Man kan sige, at DNS er internettets telefonbog. Frem for at oversætte navnet på en person til et telefonnummer, oversætter DNS i stedet en webadresse (www.google.com) til en IP-adresse, der fører dig til det website, du leder efter.
በይነመረቡ በጣም ብዙ ድር ጣቢያዎች እና የአይ ፒ አድራሻዎች ስላሉት አሳሽዎ እያንዳንዱ የት እንደሚገኝ በራስ-ሰር አያውቅም። እያንዳንዱ የት እንደሆነ ፈልጎ ማየት አለበት። እዚህ ላይ ነው ዲ ኤን ኤስ (የጎራ ስም ስርዓት) የሚመጣው። ዲ ኤን ኤስ በመሠረቱ የድሩ ስልክ ማውጫ ነው። «አበበ ቶሎሳ»ን ወደ ስልክ ቁጥር ከመተርጎም ይልቅ ዲ ኤን ኤስ አንድ ዩ አር ኤል (www.google.com) ወደ አይ ፒ አድራሻ ቀይሮት ወደሚፈልጉት ጣቢያ ይወስደዎታል።
  Definitioner på fagudtr...  
Alle webadresser (f.eks. "www.google.com") har sin egen nummererede adresse kaldet en IP-adresse. En IP-adresse ser nogenlunde sådan ud: 74.125.19.147. En IP-adresse er en række tal, der angiver, hvor en bestemt computer eller mobilenhed befinder sig på internettet.
እያንዳንዱ የድር አድራሻ (ለምሳሌ፣ «www.google.com») የራሱ አይ ፒ አድራሻ የሚባል ቁጥር ያለው አድራአ አለው። አንድ የአይ ፒ አድራሻ እንደዚህ ያለ ነገር ይመስላል፦ 74.125.19.147። አንድ የአይ ፒ አድራሻ አንድ የተወሰነ ኮምፒውተር ወይም ተንቀሳቃሽ ስልክ በበይነመረጉ ላይ የት እንደሚገኝ የሚገልጹ ተከታታይ ቁጥሮች ነው። ልክ እንደ የእናቶች ስልክ ቁጥር አይነት ነገር ነው፤ ልክ አንድ ጥሪ ለእናትዎ እንዲደርስ ስልክ ቁጥሩ ኦፐሬተሩ ወደ የትኛው ቤት ማዞር እንዳለበት እንደሚነግረው ሁሉ የአይ ፒ አድራሻ ኮምፒውተርዎ እንዴት በበይነመረቡ ላይ ካለ ሌላ ኮምፒውተር ጋር መገናኘት እንደሚችል ይነግረዋል።