verzamelen – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 1 Result  www.google.no
  Uw computer en apparate...  
Elke Android-app in de Google Play Store moet aangeven wat voor soort informatie de app wil verzamelen of waartoe de app toegang wil krijgen op uw apparaat, zodat u zelf kunt bepalen of u de app vertrouwt.
እንዲሁም Android በGoogle Play መደብር ውስጥ ያለ እያንዳንዱ መተግበሪያ ምን መረጃ ከመሣሪያዎ መሰብሰብ ወይም መድረስ እንደሚፈልግ መዘርዘር እንዳለበት ይደነግጋል፣ በዚህ መተግበሪያውን ማመን ይኖርብዎት ወይም አይኖርብዎት መወሰን ይችላሉ። እንዲሁም ጎጂ መተግበሪያዎችን ለማገድ እና ለማስወገድ Google Playን በራስ-ሰር እንቃኛለን፣ እና ለአንዳንድ የAndroid ስልኮች የGoogle መተግበሪያ ማረጋገጫ አገልግሎታችን ከየትም ቦታ ይሁኑ የሚጭኑት ጎጂ ሊሆኑ የሚችሉ መተግበሪያዎች ካሉ ይፈትሻል። እናም፣ እንደ ድር ወይም የሶስተኛ ወገን የመተግበሪያ መደብር ካሉ ያልታወቁ ምንጮች መተግበሪያዎችን ከጫኑ ይህ ነጻ አገልግሎት ሌላ የደህንነት ንብርብር ያቀርብልዎለታል።