voor – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 16 Results  www.google.cn
  Hoe u uw gezin online k...  
Tips en advies voor online veiligheid bieden aan gezinnen
መስመር ላይ እንዴት ደህንነታቸው መጠበቅ የሚችሉባቸውን ጠቃሚ ምክሮች ለቤተሰቦች ያቅርቡ
  Beschermen tegen persoo...  
Opties voor delen en privacyinstellingen
መቆጣጠሪያዎች ማጋራት እና የግላዊነት ቅንብሮች
  Hoe u uw gezin online k...  
Onze prioriteiten wat betreft online veiligheid voor ouders en kinderen:
የቤተሰብ ደህንነትን በተመለከተ የሚከተሉትን ለማሳካት እናልማለን፦
  Meer informatie – Meer ...  
Ontdek alle functies en trucs van Google Zoeken. Bekijk informatie over de nieuwste zoekfuncties van Google en leer tips voor beginners en gevorderden.
በGoogle ፍለጋ ለመካን ሁሉንም ባህሪያትን እና ዘዴዎችን ይረዱ። በአዲሱ የGoogle ፍለጋ ባህሪዎች ላይ መረጃ ያግኙና ከመሠረታዊ እስከ የላቁ ጠቃሚ ምክሮችን ይረዱ።
  Hoe u uw gezin online k...  
Blijf op de hoogte met de bronnen die Google biedt voor ouders en opvoeders.
Google ለወላጆች እና አሳዳጊዎች በሚያቀርባቸው መርጃዎች ላይ እንደተዘመኑ ይቆዩ።
  Beschermen tegen persoo...  
Internet veiliger maken voor iedereen
የበይነመረቡ ደህንነት ለሁሉም ሰው የተጠበቀ እንዲሆን ያድርጉ
  Hoe Google u en uw gege...  
We investeren elk jaar miljoenen dollars en nemen de beste gegevensbeveiligingsexperts in dienst om uw gegevens veilig te houden. Deze mensen proberen u en uw informatie veilig en privé te houden en cybercriminelen altijd een stap voor te blijven.
በይነመረቡ ምርጥ ነገር ነው። ነገር ግን ልክ እንደ የመስመር ውጪው ዓለም ሁሉ ሁሉም መስመር ላይ ያሉ ሰዎች አይደሉም ጥሩ ልቦና ያላቸው። Google ግላዊነትዎን እና ደህንነትዎን አክብዶ ነው የሚያየው። የመረጃዎ ደህንነት እንደተጠበቀ ለማቆየት በዓለም የታወቁ የውሂብ ደህንነት ባለሙያዎችን ለመቅጠር በየዓመቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር ያወጣል። የእርስዎን እና የመረጃዎ ደህንነት እንደተጠበቀ ማቆየት ላይ ያተኩራሉ፣ እናም ከሳይበር ወንጀለኛዎች በአንድ እርምጃ ቀድመው ይገኛሉ።
  Beschermen tegen persoo...  
Google-opties voor beveiliging en privacy
የGoogle ደህንነት እና ግላዊነት መሣሪያዎችዎን ይረዱ
  Meer informatie – Meer ...  
Bronnen voor iedereen
ለሁሉም ሰው የሚሆኑ መርጃዎች
  Misbruik en illegale ac...  
De meeste e-mailproviders, waaronder Gmail, bieden u de mogelijkheid verdachte e-mails en phishingscams te rapporteren. Wanneer u melding maakt van een verdacht bericht in Gmail, kan die gebruiker u geen e-mails meer sturen en helpt u ons team voor misbruik om soortgelijke aanvallen te stoppen.
Gmail ጨምሮ አብዛኛዎቹ የኢሜይል አቅራቢዎች አጠራጣሪ ኢሜይሎችን እና ማጭበርበሮችን ሪፖርት እንዲያደርጉ ያስችሉዎታል። በGmail ውስጥ ያለ አጠራጣሪ መልዕክት ሪፖርት ማድረግ የእዚያ ተጠቃሚ ተጨማሪ ኢሜይሎችን እንዳይልክዎ የሚያግድና የአላግባብ መጠቀም ቡዳንችን ተመሳሳይ ጥቃቶችን እንዲያቆም የሚያግዝ ነው።
  Hoe Google u en uw gege...  
Wanneer iedereen de beste beveiligingstechnologieën en -technieken gebruikt, heeft ook iedereen daar baat bij. Ontdek hoe Google nauw samenwerkt met andere partijen om internetten veiliger te maken voor iedereen.
ሁሉም ሰው ምርጥ ቴክኖሎጂዎችን እና ቴክኒኮችን ሲጠቀም ሁላችንም የተሻለ ሁኔታ ላይ እንሆናለን። Google እንዴት መስመር ላይ መሆን ለሁሉም ሰው ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ከሌሎች ጋር ተቀራርቦ እንደሚሰራ ይወቁ።
  Beschermen tegen persoo...  
Een van de manieren waarop online criminelen geld verdienen, is door iemands computer of telefoon te gebruiken voor iets wat geld kost (en wat moet worden betaald aan de crimineel). Zo kunnen ze een app maken die iemands telefoon sms-berichten kan laten verzenden of een dure telefoonlijn kan laten bellen, waarvoor het slachtoffer vervolgens de kosten moet betalen, die worden geïnd door de fraudeur.
የመስመር ላይ ወንጀለኛዎች ገንዘብ የሚያገኙበት አንዱ መንገድ የሆነ ነገር ለማድረግ ለሌላ ሰው ገንዘብ በሚያስወጣ መልኩ የእሱን ኮምፒውተር ወይም ስልክ መጠቀም፣ እና ገንዘቡ ለወንጀለኛ ሲሰጥ ነው። ለምሳሌ፣ አንድ የሚጠቀሙበት ዘዴ የሌላ ሰው ስልክ የጽሑፍ መልዕክቶችን እንዲልክ ወይም ወደሚከፈልበት የስልክ ውይይት መስመር ላይ እንዲደውል የሚያደርግ መተግበሪያ መፍጠር ነው፣ ይሄ ለሰውዬው ገንዘብ ያስወጣዋል፣ ከዚያም ገንዘቡ በአጭበርባሪው ይሰበሰባል።
  Misbruik en illegale ac...  
Help uzelf en anderen veiliger gebruik te maken van internet door melding te maken van mensen of bedrijven die spam versturen, namaakartikelen proberen te verkopen, malware verspreiden of op een andere manier misbruik maken van onze systemen. Ga naar onze pagina voor bedrijfsbeveiliging voor meer informatie over onze beveiligingsfilosofie en hoe u beveiligingsproblemen met onze services kunt melden.
አይፈለጌ መልዕክት የሚልኩ፣ የሐሰት ምርቶችን የሚሸጡ፣ ተንኮል አዘል ዌርን የሚያሰራጩ ወይም በሌላ መንገድ ስርዓቶቻችንን አላግባብ የሚጠቀሙ ሰዎችን ወይም ኩባኒያዎችን ሪፖርት በማድረግ እራስዎን እና ሌሎች መስመር ላይ ሳላችሁ ደህንነታችሁ እንዲጠበቅ ያግዙ። ስለደህንነት ፍልስፍናችን ለማንበብ እና በማናቸውም አገልግሎታችን ላይ በአሉ የደህንነት ችግሮችን ሪፖርት ለማድረግ የኮርፖሬት የደህንነት ገጻችንን ይጎብኙ።
  Hoe Google u en uw gege...  
Google probeert u te beschermen tegen identiteitsdiefstal, persoonlijke fraude en online oplichterij om uw computer te beschermen en internet voor iedereen veiliger te maken. We bieden u de tools en kennis die u nodig heeft om uzelf en uw gezin veilig te laten internetten.
Google እርስዎን ከማንነት ስርቆት፣ ከግል ማጭበርበር እና ከመስመር ላይ ማስገሮች፣ ኮምፒውተርዎን፣ እና የበይነመረቡ ደህንነት ይበልጥ ለመጠበቅ ጠንክሮ ይሰራል። እርስዎን እና ቤተሰብዎን መስመር ላይ ለመጠበቅ የሚያስፈልጉዎት መሣሪያዎች እና እውቀት እንሰጥዎታለን። እናም ለእርስዎ ለመታገል ቀጣይነት ባለው መልኩ መዋዕለ ንዋይ እያፈሰሰን እና እያሻሸለን ነን።
  Beschermen tegen persoo...  
We hebben ons advertentiebeleid speciaal ontworpen met het oog op gebruikersveiligheid en vertrouwen. Zo staan we geen advertenties toe voor schadelijke downloads, namaakartikelen of advertenties met onduidelijke factureringspraktijken.
ማን በGoogle መሣሪያዎች በኩል ማስታወቂያዎችን ማሳየት እንደሚች ላይ በጣም ግልጽ የሆኑ መምሪያዎች አሉን። የማስታወቂያዎች መምሪያዎቻችንን የቀየስነው የተጠቃሚ ደህንነት እና እምነት ታሳቢ በማድረግ ነው። ለምሳሌ፣ የተንኮል አዘል ውርዶች፣ የተጭበረበሩ ምርቶች ወይም ግልጽ ያልሆኑ የማስከለፍ ልማዶች ያላቸው ማስታወቂያዎችን አንፈቅድም። እና የማጭበርበሪያ ማስታወቂያ ካገኘን ማስታወቂያውን ብቻ አይደለም የምናግደው – አስተዋዋቂውን ዳግም በGoogle ላይ ማስታወቂያ እንዳይሰራም እናግደዋለን።
  Misbruik en illegale ac...  
Help uzelf en anderen veiliger gebruik te maken van internet door melding te maken van mensen of bedrijven die spam versturen, namaakartikelen proberen te verkopen, malware verspreiden of op een andere manier misbruik maken van onze systemen. Ga naar onze pagina voor bedrijfsbeveiliging voor meer informatie over onze beveiligingsfilosofie en hoe u beveiligingsproblemen met onze services kunt melden.
አይፈለጌ መልዕክት የሚልኩ፣ የሐሰት ምርቶችን የሚሸጡ፣ ተንኮል አዘል ዌርን የሚያሰራጩ ወይም በሌላ መንገድ ስርዓቶቻችንን አላግባብ የሚጠቀሙ ሰዎችን ወይም ኩባኒያዎችን ሪፖርት በማድረግ እራስዎን እና ሌሎች መስመር ላይ ሳላችሁ ደህንነታችሁ እንዲጠበቅ ያግዙ። ስለደህንነት ፍልስፍናችን ለማንበብ እና በማናቸውም አገልግሎታችን ላይ በአሉ የደህንነት ችግሮችን ሪፖርት ለማድረግ የኮርፖሬት የደህንነት ገጻችንን ይጎብኙ።