waarmee – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 4 Results  www.google.nl
  Beleid en principes – G...  
We werken er voortdurend aan krachtige beveiliging te leveren, uw privacy te beschermen en Google nog nuttiger en efficiënter voor u te maken. We geven u de tools en beheermogelijkheden waarmee u veilig en gemakkelijk kunt bepalen wat u deelt, met wie en hoe.
ጠንካራ ደህንነት መኖሩን፣ የእርስዎ ደህንነት መጠበቁን ለማረጋገጥ እና Google ለእርስዎ ይበልጥ ጠቃሚ እና ብቃት ያለው አገልግሎት ሰጪ እንዲሆን ሳናቋርጥ እንሰራለን። ምን ከማን እና እንዴት እንደሚያጋሩ መወሰን እንዲችሉ መሳሪያቹን እና መቆጣጠሪያዎቹን እንሰጥዎታለን—እናም ሁሉንም ነገር ደህንነቱ አስተማማኝ እና ከመጭበርበር ነጻ እንዲሆን እናደርገዋለን።
  Identiteitsdiefstal bes...  
Om ons te helpen misbruik te bestrijden en spam uit uw Postvak IN te houden, gebruikt Gmail e-mailverificatie om te bepalen of een bericht echt afkomstig is van het adres dat ogenschijnlijk de afzender is. Alle actieve Gmail-gebruikers (en de mensen waarmee ze contact hebben) ontvangen automatisch bescherming tegen bedreiging van hun persoonlijke en financiële gegevens.
አለአላግባብ መጠቀምን መታገል እና አይፈለጌ መልዕክት ከገቢ መልዕክት ሳጥንዎ ውጪ እንዲሆን ማድረግ ላይ እንዲያግዝ Gmail አንድ መልዕክት ከተላከበት የሚመስለው አድራሻ በትክክል መምጣቱን ለማረጋገጥ የኢሜይል ማረጋገጫን ይጠቀማል። ሁሉም ንቁ የGmail ተጠቃሚዎች – እና ከእነሱ ጋር የሚገናኙ ሰዎች – የግል እና የፋይናንስ መረጃቸው ላይ ሊደርስ ከሚችል አደጋዎች ጥበቃ በራስ-ሰር ይሰጣቸዋል።
  Meer weten... – Goed om...  
U kunt in dit gedeelte ook tips en advies vinden over hoe u dingen op internet kunt doen, van chatten tot bladwijzers instellen en van het bijwerken van uw browser tot effectiever zoeken op internet, en uitleg van enkele concepten waarmee u misschien nog niet bekend bent, zoals open source en cloudcomputing.
ድርዎን እያወቁት ሲሄዱ ብዙ ቴክኒካዊ ቃላት ሊያጋጥምዎ ይችላል። የተወሰኑ የተለመዱ ቃላትን ሰብስበትን በተቻለን መጠን ለመረዳት ቀላል በሆነ መንገድ ለማስረዳት ጥረናል። እንዴት ነገሮች በድር ላይ መፈጸም – መስመር ላይ ከመወያየት ጀምሮ እስከ ዕልባቶችን ከማዘጋጀት፣ አሳሽዎን ከማዘመን ጀምሮ እስከ ድሩ ላይ ውጤታማ በሆነ መንገድ መፈለግ፣ እንዲሁም እንደ ክፍት ምንጭ ወይም የደመና ማስላት ያሉ ላያውቋቸው የሚችሏቸው የአንዳንድ ጽንሰ-ሐሳቦች ማብራሪያ –እንደሚችሉ ጠቅሚ ምክሮችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ።
  Ongepaste inhoud melden...  
U kunt in onze Gebruiksvoorwaarden en het Programmabeleid van onze verschillende producten vinden welke soorten inhoud niet zijn toegestaan. We hebben een aantal tools waarmee u ons kunt laten weten welke inhoud u wilt rapporteren.
እንደ Google+፣ YouTube፣ እና ጦማሪ ያሉ በዛ ያሉ ምርቶቻችን የራስዎ ይዘት የሚፈጥሩበት፣ የሚለጥፉበት እና የሚያጋሩበት መንገዶች ይፈጥርልዎታል። YouTube ላይ ከ24 ሰዓታት በላይ በሚሰቀሉ ቪዲዮዎችና ጦማሪ ላይ በደቂቃ 270,000 በሚጻፉት ቃላት ምክንያት ለምን ቅድመ-ግምገማ ማድረግ እንደማንችል መገመት ይችላሉ። ለዚህ ነው አላግባብ መጠቀምና አግባብነት የሌላቸው ይዘቶች ሪፖርት እንዲያደርጉ በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ የማህበረሰብ ተጠቃሚዎቻችን የምንመካው። ለተለያዩ ምርቶቻችን ምን አይነት የይዘት አይነቶች እንደማይፈቀዱ በአገልግሎት ውላችንና በመርሐ-ግብር መምሪያዎቻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ። ጣቢያ ላይ መኖር የሌለበት ይዘት ከአገኙ ለእኛ የሚያሳውቁበት መሣሪያዎች ፈጥረናል። አንዳንድ በጣም ተወዳጅ በሆኑ ምርቶቻችን ላይ አግባብነት የሌለው ይዘት ሪፖርት ስለማድረግ አንድ ፈጠን ያለ መመሪያ ይኸውልዎት።